en
Feedback
ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

ዝማሬ ዳዊት - Zemare Dawit

Open in Telegram

የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ ትምህርቶች፣ ስንክሳር፣ መዝሙራትን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም አስተያየት @Zimaredawitmessanger ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል። ስለሚሰጡን ገንቢ ሃሳብ እናመሰግናለን። YouTube Page - https://bit.ly/2O1Z3d8 Facebook Page - https://www.fb.com/l/6lp1kJRRR

Show more
166 288
Subscribers
-1624 hours
-397 days
+20730 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን የሚሆን የአንድ ጽንሐሕ እና የአንድ መጎናጸፊያ መግዣ ብር ሰብስበን ጨርሰናል። እስካሁን 60,907 ብር ደርሰናል። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 ለሁለተኛ ጽንሐሕ መግዣ ለመሙላት 5,100 ብር ይቀረናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። እስከ ታኅሣሥ 14 ቀን ድረስ ቃል መግባት ትችላላችሁ። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
Show all...
54🕊 1
ታሕሳስ ፰ /8/
በዚች ቀን የእስክንድርያ አገር ሊቀ ጳጳሳት ቅዱስ አባት አባ ያሮክላ አረፈ እርሱም ለአባቶች ሊቃነ ጳጳሳት ዐሥራ ሦስተኛ ቊጥር ነው። የዚህም ቅዱስ ወላጆቹ አስቀድሞ አረማውያን ነበሩ በወለዱትም ጊዜ የአረማውያንን ትምህርት መጻሕፍቶቻቸውንም ሁሉ አስተማሩት። ከዚህም በኋላ አምነው ተጠመቁ ይህን ልጃቸውንም የቤተ ክርስቲያንን ትምህርት አስተማሩት የሐዋርያትንም መጻሕፍት አጠና ሊቀ ጳጳሳት ድሜጥሮስም ዲቁና ሾመው ከዚህም በኋላ በእስክንድርያ አገር ቤተ ክርስቲያን ቅስና ሾመው መንጋውንም በመልካም አጠባበቅ ጠበቀ። ሥራውንም ፈጸመ የቤተ ክርስቲያንንም ሕግ ጠንቅቆ አወቀ። አባት ድሜጥሮስም በአረፈ ጊዜ ይህን አባት መርጠው በእስክንድርያ አገር ላይ ሊቀ ጵጵስና ሾሙት እርሱም ክብር ይግባውና የክርስቶስን መንጋዎች በቀናች ሃይማኖት አጽንቶ ጠበቀ ከአረማውያንም ብዙዎችን ክብር ይግባውና ክርስቶስን ወደ ማመን መልሶ የክርስትና ጥምቀትን አጠመቃቸው። ለቅዱስ ዲዮናስዮስም ለምእመናን እንዲፈርድ ሥልጣን ሰጠው እርሱ ግን ዓላውያንን ወደ ቀናች ሃይማኖት እስከሚመልሳቸው ድረስ ያስተምራቸውና ይገሥጻቸው ነበር። በወንጌላዊ ማርቆስ ወንበርም ዐሥራ ሦስት ዓመት ኑሮ በሰላም አረፈ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
38🕊 2
ቤዛ ኵሉ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ /4/ የዓለም ሁሉ መድኀኒት ዛሬ ተወለደ/4/ የአእላፋት ዝማሬ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
ቤዛ_ኲሉ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተዘመረ.mp31.82 MB
16
እግዚአብሔር ፈቅዶ የቀረንን 25,651 ብር በቶሎ ሰብስበን ከጨረስን ለአንድ ተጨማሪ መጎናጸፊያ የሚሆን ገንዘብ ማሰባሰብ እንጀምራለን። የቅድስ ገብርኤል ወዳጆች በሙሉ የአቅማችሁን በመርዳት አግዙን። አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘባችሁን በመስጠት ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን በመስጠት የቤተ መቅደሱን አገልግሎት እናስቀጥል።
ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
🏦 1000142059022
Show all...
64🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። እስካሁን 53,349 ብር ደርሰናል። ለታኅሣሥ 19 ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አገልግሎት የታሰበ ስለሆነ ቀደም ብለን ገዝተን መላክ ይኖርብናል። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 በጠቅላላ ለአንድ መጎናጸፊያ እና ለሶስት ጽንሐሕ መግዣ 79,000 ብር የሚያስፈልገን ሲሆን እስካሁንም 53,349 ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ ቀሪውን ለመሙላትም 25,651 ብር ያስፈልገናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው። በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ።
Show all...
24😍 4🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንደምን አደራችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን። እስካሁን 46,649 ብር ደርሰናል። ለታኅሣሥ 19 ለቅዱስ ገብርኤል በዓል አገልግሎት የታሰበ ስለሆነ ቀደም ብለን ገዝተን መላክ ይኖርብናል። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 በጠቅላላ ለአንድ መጎናጸፊያ እና ለሶስት ጽንሐሕ መግዣ 79,000 ብር የሚያስፈልገን ሲሆን እስካሁንም 46,649 ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ ቀሪውን ለመሙላትም 32,351 ብር ያስፈልገናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው። በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ።
Show all...
33🥰 4
ታሕሳስ ፯ /7/
በዚች ቀን በአባ መቃርስ ገዳም በደብረ ሲሐት የሚኖር አባ ዳንኤል አረፈ። ይህም አባ ዳንኤል ስሟን እንጣልዮስ አሰኝታ የነበረች ንግሥት በጥሪቃን የገነዛት ነው እርሷም ከሞቷ በኋላ እንጂ ሴት እንደሆነች አልታወቀችም ነበር። በአንዲት ቀንም ወደ እስክንድርያ አገር ከረድኡ ጋር ሲጓዝ ስሙ ምህርካ የሚባል እብድ አገኘ ብዙ እብዶችም ይከተሉታል ለአገር ሰዎችም በእውነት ያበደ ይመስላቸው ነበር። አባ ዳንኤልም እጁን ይዞ ወደ ሊቀ ጳጳሳቱ ወስዶ ትሩፋቱን ተጋድሎውን ነገረው እንዲነግራቸውም በአማሉት ጊዜ ከዝሙት ጦር በመሸሽ ራሱን እብድ እንዳስመሰለ ነገራቸው ሰምተውም እግዚአብሔርን አመሰገኑት። ዕረፍቱም በቀረበ ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ነገረው ጥቂት ጊዜም ታመመ ክብር ይግባውና ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጸለየና በሰላም አረፈ። ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ጻድቅ ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አሜን። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ፦ መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
111🕊 5🔥 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉 በስውር የሰጣችሁን በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ በግልጥ ይመልስላችሁ እስካሁን 43,900 ብር ደርሰናል። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 በጠቅላላ ለአንድ መጎናጸፊያ እና ለሶስት ጽንሐሕ መግዣ 79,000 ብር የሚያስፈልገን ሲሆን እስካሁንም 43,900 ብር መሰብሰብ ተችሏል፤ ቀሪውን ለመሙላትም 35,100 ብር ያስፈልገናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። ስለሆነም እግዚአብሔር የፈቀደላችሁ ሁላችሁ በቀረችን ጥቂት ቀን አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘባችሁን በመስጠት ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን በመስጠት የቤተ መቅደሱን አገልግሎት እናስቀጥል። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ።
Show all...
69🔥 4😍 4
እግዚአብሔር ቢወድ እና ቢፈቅድ ለፊታችን ታኅሣሥ 19 የቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን ለመላክ አስበናል። ጥሩ የሚባለው አንዱ መጎናጸፊያ ዋጋ 40ሺህ እና ከዚያ በላይ የሚባል ሲሆን ጽንሐሕ ደግሞ ከ13ሺ ጀምሮ ይጠራል። በዚህም መሰረት እግዚአብሔር የረዳችሁ የፈቀደላችሁ እና የአቅማችሁን አስተዋጾ ማድረግ የምትፈልጉ በ @Zimaredawitmessanger ወይም +251 70 340 8851 ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። ከ1 ብር ጀምሮ የአቅማችሁን እርዳታ ማድረግ ትችላላችሁ። እኔ እንደ አንድ ክርስቲያን የዚህን ወር አስራቴን ለእነዚህ ሊዘጉ ለደረሱ የገጠር ቤተ ክርስቲያን ሰጥቻለው። እግዚአብሔር ፈቅዶ ያሰብነው ገንዘብ ከሞላ ለዚህ በጎ ተግባር ከተሳተፋችሁ እና አ.አ ከምትኖሩ ወንድም እህቶች ጋር በጋራ የምንገዛ ሲሆን የተገዛበትን ደረሰኝ እዚሁ ለእናንተ የምናቀርብ ይሆናል። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022
Show all...
29
Photo unavailableShow in Telegram
የአንድ መጎናጸፊያ መግዣ ለመሙላት 9,390 ብር ይቀረናል። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022
Show all...
25🕊 3
ይዌድስዋ ይዌድስዋ ስዋ መላእክት ለማርያም /2/ በውስተ ውሳጤ መንጦላዕት ወይብልዋ በሓኪ ማርያም ሐዳስዩ ጣዕዋ /2/ የአእላፋት ዝማሬ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
ይዌድስዋ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን_ያሬድ_ኅብረ_ዝማሬ_የተዘመረ.mp32.83 MB
72🕊 4🔥 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉 እንኳን ደስ አላችሁ ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን የሚሆን የአንድ ጽንሐሕ መግዣ ብር እና የአንድ መጎናጸፊያ ደግሞ ግማሽ ብር ሰብስበን ጨርሰናል። እስካሁን 39,260 ብር ደርሰናል። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 የአንድ መጎናጸፊያ መግዣ ለመሙላት 13,740 ብር ይቀረናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። አስራታችሁን፣ ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። እስከ ታኅሣሥ 14 ቀን ድረስ ቃል መግባት ትችላላችሁ። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
Show all...
51🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን አንድ ጽንሐሕ መግዣ ብር ሰብስበን ጨርሰናል። እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉 እስካሁን 25,310 ብር ደርሰናል። አሁን ደሞ የመጎናጸፊያ ማሰባሰብ ጀምረናል። ለአንድ መጎናጸፊያ ገና 27,690 ብር ይቀረናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። እስከ ታኅሣሥ 14 ቀን ድረስ ቃል መግባት ትችላላችሁ። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
Show all...
73
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ ለአንድ የገጠር ቤተ ክርስቲያን አንድ ጽንሐሕ መግዣ ብር ሰብስበን ጨርሰናል። እግዚአብሔር ይመስገን። 🎉🎉🎉 እስካሁን 17,110 ብር ደርሰናል። አሁን ደሞ የመጎናጸፊያ ማሰባሰብ ጀምረናል። ለአንድ መጎናጸፊያ ገና 35,890 ብር ይቀረናል። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። እስከ ታኅሣሥ 14 ቀን ድረስ ቃል መግባት ትችላላችሁ። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
Show all...
11😍 3🕊 2
Photo unavailableShow in Telegram
እንደምን አደራችሁ? እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን 12,110 ብር ደርሰናል። አንድ ጽንሐሕ ለመግዛት 890 ብር ይቀረናል ፤የመጎናጸፊያው ገና አልተነካም። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። 🕯️የአንድ ጽንሐሕ ዋጋ = 13,000 ብር ⛪️የአንድ መጎናጸፊያ ዋጋ = 40,000 ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የአገልግሎቱን ሁኔታ ተረድታችሁ ጽንሐሕ እና መጎናጸፊያ በተመጣጣኝ ዋጋ የምታስረክቡ ነጋዴዎች ካላችሁ በዚህ @Zimaredawitmessanger ላይ መልዕክት ያስቀምጡልን። የደረስንበትን እዚሁ አሳውቃለው።
Show all...
38
​​​​ታኅሣሥ 6 ቅድስት አርሴማ(ቅዳሴ ቤቷ) እናታችን ቅድስት አርሴማን በምን እንመስላታለን? እርሷ በአድማስ ላይ ተቀምጦ እንደሚያበራ እንቁ ናትና ክብሯ ብዙ ነው።  መድኃኒታችን ክርስቶስ በወንጌል እንዳለው "በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሠወር አይቻላትምና። "(ማቴ. ፭፥፲፩) የሰማዕቷ ሕይወት በፊታችን እንደ ብርሃን ተገልጦ ይታያል። ቅድስት አርሴማ እንደ ልጅ ወላጆቿን በመታዘዝ ደስ ያሰኘች ቡርክት ናት። ቅድስት አርሴማ ይህ ቀረሽ የማይሏት ውብ ናት። ቅድስት አርሴማ ድንግል ናት። ቅድስት አርሴማ ባሕታዊት ጻድቅ ናት። ቅድስት አርሴማ ኃያል ሰማዕት ናት። ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ፦ አበው በትውፊት እንደ ነገሩን ቅዱሱ ጐርጐርዮስ የታላቋ ሰማዕት ቅድስት አርሴማ ትልቅ ወንድም ነው። በዜና ሰማዕታት ተጽፎ እንደሚገኘው በዚያ የመከራ ዘመን ቅዱስ ጐርጐርዮስ ሦስት ኃላፊነቶች ነበሩበት፦ ፩.ቅድስት አርሴማን ጨምሮ ደናግሉን ማጽናት፤ ፪.ትምሕርተ ቤተ ክርስቲያንን በሚገባ ማጥናት፤ ፫.የሚመጣውን መከራ ለመቀበል ራሱን ማዘጋጀት። ቅዱሱ ሦስቱንም ኃላፊነቶች በሚገባ በመወጣቱ ከራሱ አልፎ ለሌሎቹ አርአያ መሆን ቻለ። ያቺን ንጽሕት አርበኛ ቅድስት አርሴማንም አጽንቶ የደናግሉ መሪ አደረጋት።  መከራው ገፍቶ እስከ መጣበት ጊዜ በአንድ የደናግል ገዳም ውስጥ ሆነው ይጸልዩ፣ ይጾሙ፣ ገዳማዊ ሥራንም ይሠሩ ነበር። ለዚህም ነው ቅድስት አርሴማና ቅዱስ ጐርጐርዮስን ጻድቃን የምንላቸው። በኋላ ግን ማኅደረ ሰይጣን ዲዮቅልጢያኖስ በመልኳ ተማርኮ ቅድስት አርሴማን ካላገባሁ በማለቱ ቅዱስ ጐርጐርዮስ ድንግሏን አርሴማን ጨምሮ ክርስቲያኖችን ይዞ ወደ አርማንያ ተሰደደ። በአርማንያም በአንድ ገዳም ውስጥ ተደብቀው በጾምና በጸሎት ለጥቂት ጊዜ ቆዩ። ነገር ግን ረሃብ ፈጃቸው። የሚላስ የሚቀመስ ነገር በአካባቢው ባለ መኖሩ ቅዱስ ጐርጐርዮስ ወደ ከተማ ለመውጣት ተገደደ። በዚያም በድርጣድስ ቤተ መንግሥት ውስጥ ባርነት ተቀጠረ። በሚያገኛት ገንዘብም ወገኖቹን ይረዳ ነበር። መከራው ግን አለቀቃቸውም። ርጉም ዲዮቅልጢያኖስ ቅዱሳኑ ወደ አርማንያ መሔዳቸውን ስለ ሰማ ይዞ እንዲልክለት ድርጣድስን ላከው። ድርጣድስ ግን ቅድስት አርሴማን ባያት ጊዜ ከውበቷ የተነሳ መታገስ ባለመቻሉ "ካላገባሁሽ" አላት። ድንግሊቱ ግን "እኔ የክርስቶስ ሙሽራ ነኝ፤ አይሆንም።" አለችው። ሊያስፈራራት ሞከረ። ዓይኗ እያየ ደናግሉን ጨፈጨፋቸው። አልሳካልህ ቢለው በአደባባይ በግድ ሊያገባት ቢሞክር እጁን ጠምዝዛ በሰው ሁሉ ፊት መሬት ላይ ጣለችው። እጅግ ስላፈረ አስገረፋት፣ አሰቃያት፣ ዓይኗንም አወጣ። በመጨረሻም አንገቷን አስቆርጦ ከሰማዕታቱ ጋር ተራራ ላይ ጣላት። ከነገር ሁሉ በኋላ ድርጣድስና ባለሟሎቹ ለአደን በሔዱበት ርኩስ መንፈስ ወደ አውሬነት (እሪያነት) ቀየራቸው። የንጉሡ እንስሳ (አውሬ) መሆን በአርማንያ ታላቅ ድንጋጤን ፈጠረ። የንጉሡ እኅት ስታለቅስ በራእይ "ለእመ ኢያዕረግምዎ ለጐርጐርዮስ አልብክሙ ድኂን - ጐርጐርዮስን ከተቀበረበት ካላወጣችሁት አትድኑም።" አላቸው። ወዲያውም ቆፍረው አወጡት። ቅዱሱ እንደ ወጣ ዕረፍትን አልፈለገም። ለአሥራ አምስት ዓመታት ቀባሪ አጥቶ የተበተነውን የቅድስት አርሴማንና የሰማዕታቱን አጽም ሰብስቦ በክብር አኖረው። ድርጣድስና ባለሟሎቹንም ወደ በርሃ ሒዶ ፈወሳቸው። የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ አጽም በአሥራ አራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከሌሎች ሰማዕታት አጽም ጋር ኢትዮጵያ እንደ መጣ አባቶቻችን በትውፊት ነግረውናል። ለዚህም ነው ቡርክቷ እናታችን ከሌሎች ሃገራት ለይታ ለኢትዮጵያውያን ልዩ ፍቅር ያላት።  በዋናው ገዳሟ (ወሎ /ኩላማሶ/ ስባ ውስጥ የሚገኝ ነው።) ጨምሮ ስሟ በተጠራበት ሁሉ ኃይልን ታደርጋለችና። ነገር ግን ወንድሞቼና እኅቶቼ በቅድስቷ እናታችን ስም የሚነግዱ ሥጋውያን ሰዎች በዝተዋልና እንጠንቀቅ። የሰማዕቷ ክብር ብዙ ነውና በሕልም ላይ ብቻ አንታመን። አባ እንጦንስ እንዳሉት "በሕልሙ የሚታመን ሰው ከንቱ ነውና።" (መዝ. ፸፭፥፭) በዚህ ዕለት ከሰማዕቷ ጋር የመንፈስ እናቷን ቅድስት አጋታን ልናስባት ይገባናል። ይህች እናት እመ ምኔት ስትሆን ቅድስት አርሴማን ታስተምራት፣ ታጸናት፣ ከጐኗም ትቆምላት ነበር። ረሃቧን፣ ጥሟን፣ ስደቷን፣ መከራዋንም ሁሉ አብራት ተሳትፋለች። በፍጻሜውም አብራት ተሰይፋለች። ይህች ዕለት ለቅድስት አርሴማና ለተከታዮቿ ሰማዕታት የፍልሰትና የቅዳሴ ቤት መታሰቢያ ናት።  ወስብሐት ለእግዚአብሔር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
170🕊 5
ወደ ማደሪያው ገብቼ ወደ ማደሪያው ገብቼ ልስገድ ለእግዚአብሔር ምስጋናንም ላቅርብ ስለ ስሙ ክብር አድርጎልኛልና አመሰግነዋለሁ በዐፀደ መቅደሱም እሰግድለታለሁ ከፊቱ ለመቆም ማልጄ እነሣለሁ /2/
እዝ
በመከራዬ ቀን ሆኖኛል መከታ ቤቱ ተገኝቼ በፍጹም ደስታ የከንፈሬን ፍሬ ልሠዋ በእልልታ /2/
አዝ
አሥር አውታር ባለው በዳዊት በገና በመላእክቱ ፊት ለማቅረብ ምስጋና የአፌንም ነገር ሰምተኸኛልና /2/
አዝ
ለስሙ ልንበርከክ ለእርሱ እንደሚገባ ስዕስቴን ልፈጽም ላቅርበለት መብዓ ወደ አደባባዩ በምስጋና ልግባ /2/
እዝ
አሸበሽባለሁ ድምፄን አሰምቼ በቤተ መቅደሱ ሌሊት ተገኝቼ እንደ ካህናቱ እጆቼን ዘርግቼ /2/ የአእላፋት ዝማሬ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
Show all...
ወደ_ማደሪያው_ገብቼ_ዘማሪ_ቀሲስ_ወንድወሰን_በቀለ_2018_የአእላፋት_ዝማሬ_መዝሙር_በጃን.mp34.16 MB
81🕊 3🔥 1🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
💰እስካሁን 2,542 ብር ደርሰናል። አንድ ጽንሐሕ ለመግዛት 10,458 ብር ይቀረናል ፤የመጎናጸፊያው ገና አልተነካም። እያንዳንዷ ብር እዚህ ጋር ትልቅ ዋጋ አላት። ለቁርስ ለምሳ ታጠፉት የነበረውን ገንዘብ ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት አገልግሎት የሚውል መጎናጸፊያ እና ጽንሐሕ ገዝተን እንስጥ። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022 የደረስንበትን ነገ እዚሁ አሳውቃለው።
Show all...
54🥰 4
Photo unavailableShow in Telegram
እስካሁን 1,092 ብር ደርሰናል። አንድ ጽንሐሕ ለመግዛት 11,908 ብር ይቀረናል። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022
Show all...
38😍 4🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
እስካሁን 400 ብር ደርሰናል። መባችሁን እግዚአብሔር ይቀበላችሁ። ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 🏦 1000142059022
Show all...
36