️ ንስር አማራ🦅
Open in Telegram
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra
Show more63 634
Subscribers
-2724 hours
-1827 days
-29130 days
Posts Archive
00:21
Video unavailableShow in Telegram
🔥#አመራሮች_ላይ_የደፈጣ_ጥቃት_ተፈፀመ‼️
የአብይን ፍላጎት ለማሟላት ሙሉ የአማራን ህዝብ እያስጨረሰ ያለው የብአዴን አመራር ህዝብ እሰበስባለሁ በማለት ከግንደወይን ተነስተው ደብረወርቅ ለመሰብሰብ በዙ23 እና በ6 ዲሽቃ እየታጀበ ፈለገብርሃን ከተማን አልፎ ጥቂት ርቀት እንደተጓዘ ጭየ ወንዝ እና ባድማ ጫካ ላይ የ74ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባላት ከባድ የደፈጣ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሲሆን ሞጣ መገንጠያ ላይ የሻለቃ 5 አባላት ሌላ ተጨማሪ ደፈጣ እንደተጣለበት ሲያውቅ ሙት እና ቁስለኛውን በመያዝ ከሽፈሬ ጀምሮ ሁሉም የብልፅግና ቅጥረኛ አመራር ከነሰራዊቱ በእግረኛ አንደኤሌ እየተጎተተ ደብረ ወርቅ በመድረስ የህዝብ ስብሰባ የሞከረ ሲሆን ጀግኖቹ እየተከታተሉ በስለት ደብረወርቅ ገብቶ የጀመረውን ስብሰባ በሞርተር አደባይተው በትነውበታል።
ውሎውን በልቅሶ ያገባደደው የብልፅግና ጉዳይ አስፈፃሚ ምሸት ላይ ጥቂት ደጋፊዎችን ይዞ ስብሰባውን በድጋሜ ለማካሄድ ደፋቀና እያለ ሲሯሯጥ ውሏል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ
©የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
29/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
13.12 MB
❤ 83👍 17
🔥ከድሮን የተረፈው የት/ቤት ንብረቶች #ወደሙ‼️
=======
የአረመኔው #አብይ አህመድ እና #የሎሌዎቹ ስርዓት በማቻክል ወረዳ የግራቅዳምን መሰናዶ እና ፕሪፓራቶሪ ት/ቤት ሙሉ በሙሉ #አወደመ።
የአማራ ህዝብ ለሃገረ ግንባታ #ለሉዓላዊነት የከፈለውን መስዋዕትነት #በማሳነስ እና ወደኃላ በመተው እንደጨቋኝና ተስፋፊ በመቁጠር የቻሉትን #በመግደል ያልቻሉትን ማህበራዊ #እረፍት በመንሳት የአማራን ህዝብ የማጥፋት አላማቸውን እየፈፀሙና እያስፈፀሙ ይገኛሉ።
አላማቸውን ለማሳካት #ግራቅዳምን መሰናዶና ፕሪፓራቶሪ ት/ቤት በመግባት ሪከርድ እና ማህደር ክፍል፣ ንብረት ክፍል፣ የር/መምህራን ቢሮ፣ ሂሳብ ክፍል፣ ግዥ ክፍል፣ የፕላዝማ ማሰራጫ ሪሲቨር ክፍል፣ ላብራቶሪ ክፍል፣ የመማሪያ ክፍል ፕላዝማዎችን ..... ወዘተ ሙሉ በሙሉ #አውድመዋል።
ለአማራ ህዝብ ሆነ ለመጭው ትውልድ የሚጨነቅ ስርዓት ቢሆን በጦርነቱ ምንም ተሳትፎ የሌላቸውን እና በፋኖ የተጠበቁ #ተቋማትን ባላወደመ ነበር።
እንዲህ አይነት ጥላቻ ተሸክመው ሃገር #መምራት እንደማይችሉ #ማሳየት ይኖርብናል።
አዲስ ትውልድ፤ አዲስ አስተሳሰብ፤ አዲስ ተስፋ፤
©የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
29/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 104😢 11👍 10💔 4
🔥#የፋኖነት_የስልጠና_ጥሪ_ማስታወቂያ‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር አዲስ የፋኖ ሰልጣኝ አባላትን መልምሎ ማሰልጠን ይፈልጋል።
➔ማንኛውም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት ማሟላት የምትችሉ ሰልጣኞች መሠልጠን የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ።
1ኛ,ዕድሜ ከ18 አመት በላይ የሆነ/የሆነች
2ኛ,ከደባል ሱስ ነፃ የሆነ/የሆነች
3ኛ,ከማንኛውም ወንጀል የፀዳ/ነፃ የሆነ/የሆነች
4ኛ,የሚሰጠውን ማንኛውንም ግዳጅ በአግባቡ መወጣት የሚችል/የምትችል።
5ኛ,የጤና ችግር የሌለበት/የሌለባት
6ኛ ትግሉ እሥኪጠናቀቅ መክዳት መውጣት አይቻልም።
7ኛ የፋኖ ድርጂት የሚያወጣውን ህግ ማክበር ማሥከበር የሚችል/የምትችል።
8ኛ ፆታ አይለይም
9ኛ,የመመዝገቢያ ቦታ ኃይለማሪያም ማሞ ክ/ጦር በሚንቀሳቀስበት በሁሉም ቦታዎች እንመዘገባለን ።
10ኛ,የመመዝገቢያ ቀን --01----4/2018 ዓ.ም ጀምሮ በማንኛውም አካባቢ የምትገኙ ወጣቶች ትግላችንን ለመቀላቀል መዋል ማደር ቅንጣት ሆኖበት በሰቆቃ ውሰጥ ለሚገኜው የአማራ ህዝብ በጋራ እንቁም።
➔ የአፋብኃ ደ/አ/ቀ/አ/እ/አሳምነው እዝ ከሰም ኮር የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ሥልጠናና መምሪያ ኃላፊ።
"ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
©የአማራ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ከሰም ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
28/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 154👍 44😢 7
🔥#ከጎጃም (#ከአፋብኃ_ቴዎድሮስ_ዕዝ ) #የአፈነገጠ_ኃይል_የለም‼️
ትናት አዳሩን #ጠቅል_ሻለቃ በሻለቃ #ቃልኪዳን_ልቅናው እየተመራች ለወረራ በ3 አቅጣጫ የመጣውን ኃይል እንደ አመጣጡ በማስተናገድ ሸበል ዙሪያ ማንቆርቆይ ፣የትመንና ቢቸና ላይ አስደማሚ ስራ መስራቷንና ለወረራ የመጣውን የአገዛዙ ኃይል ንስር አማራ መዘገቧ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ በዚህ የተደናገጠው የአገዛዙ ኃይል ሆነ #እጅ_የሰጡ ሆድ አደሮች #ጎጃም_ላይ_አፈንጋጭ_ኃይል እንደተፈጠረ በማድረግ ከታች ባስቀመጥነው መልኩ ሲዘግቡ ተመልክተናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
ሰበር በፋኖ በላይነህ ዋልተንጉስ በፋኖ አስጨንቅ ታደለ በፋኖ ቃልየ ሊቁ እና በፋኖ ደምሰው ታመነ የሚመራ የፋኖ ቡድን ከእነ ዘመነ ካሴ አፈንግጦ በርኃ ገብቷል።☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️ ይህ መረጃ መሰራጨቱን ተከትሎ በውስጥ መስመርም #ጠቅል_ሻለቃ አፈንጋጭ ናት እንዴ የሚል ጥያቄ በተደጋጋሚ በመጠየቃችን ይሁን እንጂ ተርፎን የምንጥለው ታጋይ ፣ የአፈነገጠ ቡድን የለንምና፣ እንኳን የአንድ ቀጠና የሁሉም ቀጠና በአንድነት እየመጣ ነው። ለማንኛውም አፈነገጡ የተባሉ ጀግኖች የአፋብኃን የስራ ስምሪት ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ መቶ አለቃ #አበበ_ሰውመሆንና አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ሰብሳቢ አርበኛ #ዳሞት_አለኸኝ የስራ ስምሪት ሲቀበሉ የሚያሳይ ምስል እንሆ ንስር አማራ አየይዛለች‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 28/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
❤ 149👍 32👏 7🎉 5💔 5💯 4
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ጠቅል_ሻለቃ_አዳሩን_የተለያዩ_ቦታዎችን_አጠቃ‼️
ህዳር 21/3/2018 ዓም ሌሊት ጠቅል ሻለቃ ቢቸና ከተማ ላይ ሰርጎ በመግባት በቦምብ ሲያጋየው ማደሩ ይታወሳል።
አገዛዙ ይህንን ጥቃት ተከትሎ በርካታ ኃይል ሲያስገባ የሰነበተ ሲሆኝ እንደ አመጣጡ አናብስቶች ሲያስተናግደው ቢቆይም ዛሬም አዳሩን በድጋሚ ጠላት እንደለመደዉ ፋኖን በለሊት ለማፈንና ጥቃጥ ለመፈፀም በሶስት አቅጣጫ ከበባ አድርጎ ወደ ፋኖ ካምፕ ቢተምም #ጠቅል_ሻለቃ በጀግናው #ሻለቃ_ቃልኪዳን_ልቅናዉ እየተመራች #ቀዶ_ጥገና አድርጋለች፣ በዚህም:-
👉 ሸበል ዙረያ ማንቆርቆይ፣
👉የትመን እና ቢቸና ማረሚያ ቤቱ ላይ ጠላትን ሰርጎ በመግባት በውስን የሰው ኃይል ፣ በነፍስ ወከፍ መሳሪያና ቦምብ በተመሳሳይ ሰዓት ሲያናዝዙት አድረዋል💪
የቃልየ ቀኝ እጅ የሆነዉ ፋኖ ቦንቦኛዉ #ዮሐንስ ትዕዛዙን በመቀበል ቢቸና ከተማ ላይ ከጠላት ጋር ተፋጦ ሰርጎ በመግባት ማረሚያ ቤቱ ላይ ቦንብ በመጣል በጠላት ላይ ጉዳት በማድረስና የስነልቦና ጫና በመፍጠር ነፍሴ አውጭኝ በማለት ወደ ቢቸና ከተማ ፈርጥጦ እንዲመለስ ተደርጓል ሲሉ አናብስቶች ለንስር አማራ ገልፀዋል‼️
#ሳተናዉ_ጠቅል_ሻለቃ ይችላል💪💪💪💪💪
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
28/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 110👍 35🙏 15🎉 1
00:25
Video unavailableShow in Telegram
🔥#በዓለም_ላይ_እንደ_ፋኖ_ሰራዊት_ማንም_የለም‼️
ይህ የምትመለከቱት ምስል የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አሳምነው ክፍለ ጦር ውስን ሰራዊት ነው። ይህ ሀይል ከአገዛዙ እግረኛ፣ ሜካናይዝድና አየር ኃይል ጥቃት ተቋቁሞ ከከዛራ ተነስቶ እዚህ የደረሰ ነው። በአራቱም ቀጠና ይህንን መሰል አስደማሚ ጦር ተገንብቷል💪
በዓለም ላይ ያለማንም እገዛ በ2 አመት ውስጥ በጠላቱ መሀል ሆኖ ራሱን ከከዘራና ከውስን ሀይል በመነሳት ይህንን መሰል ሜካናይዝድና አስፈሪ ግዙፍ ኃይል የፈጠረ ኃይል የለም‼️
ይህ ኃይል ከጥቁር አማራዎችና በአለም አቀፉ ማህበረሰብ በፖለቲካ፣ በወታደራዊና ኢኮኖሚያዊ ድጋፍ ከሚያገኘው አገዛዙ ጋር ተናንቀን ትጥቁንም ስንቁንም ተቀብለን የገነባነው ግዙፍ ጦር ነው። ይህ ሲሆን መራር ዋጋ ተከፍሎበታል‼️
ተወደደም ተጠላም የውስጥም የውጭም ጠላት አፈር ድሜ አብልተን የተደቀነብንን የህልውና አደጋ ቀልብሰን አማራን ብሎም ኢትዮጵያን ከአሸባሪው አገዛዝ ነፃ እናወጣለን‼️
ይህ ቪዲዬ የድሮን ጥቃት ሳይበባስ የተቀረፀ ነው።
#ክብር_ለሀቀኛ_መሪዎቻችን‼️
#ክብር_ለጀግናው_ሰራዊታችን‼️
#ክብርና_ሞገስ_ለትግሉ_ሰማዕታት‼️
#አማራነት_ያሸንፋል‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
2.54 MB
❤ 163🙏 32👍 17💔 9😍 7🏆 6🎉 4💯 2
ስለዚህ ከጠላት ጎን ተሰልፋችሁ ወገናችሁን እየወጋችሁ ያላችሁ የሚሊሻ፣ አድማ ብተና እና ፓሊስ እንድሁም መከላከያ ሰራዊት አባላት ከዛሬ ህዳር 27 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 15 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ የምህረት አዋጅ ይፋ ስላደረግን ይህን ወርቃማ እና ታሪካዊ እድል እንድትጠቀሙበት ስንል ከወዲሁ እያሳሰብን ጠላትን ከድታችሁ ስትመጡ እኛ በበኩላችን ለምታስረክቡን ትጥቅ ተገቢውን ካሳ በመስጠት ወደምትፈልጉበት ቦታ ለመላክ ዝግጁዎች መሆናችንን እንገልፃለን:: አብሮን ለመታገል ፈቃደኛ ለሚሆነውም ሁኔታዎችን የምናመቻችለት ይሆናል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 70👍 29❤🔥 1🏆 1💔 1
🔥ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር አዛዥ አርበኛ አብነው ታደሰ የተላለፈ የትግል ጥሪ‼️
በመጀመሪያ ደረጃ ለሁሉም አማራ እና የህልውና ትግላችን ደጋፊዎች ለሆናችሁ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ማለት የምሻው የአማራ ፋኖ የጄኔራል አሳምነው ፅጌን የኑዛዜ ቃል አክብሮ በቅንጅት እና በአንድነት እየታገለ መሆኑን በማብሰር ነው:: ቀሪው ስራችን አንድ እናት ድርጅት መመስረት ነው ይህም በቅርቡ እንደሚሳካ ጥርጥር የለኝም::
እንደምታውቁት እኛ አማሮች በፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት የተከዳን እና ጥርስ የተነከሰብን ነን:: "አማራን ላጠፋ ነው" በማለት አብይ አህመድ ቃል በቃል ለኦሮሞ ተወላጅ የፌደራል እና ኦሮሚያ ክልል ባለስልጣናት መናገሩን የተከበሩ አቶ ታዬ ደንደአ ማጋለጣቸው ይታወሳል:: የማጥፋት ፕሮጀክቱ ትግበራ ከተጀመረ እነሆ ዓመታት ተቆጠሩ:: አብይ አህመድ እነ ጄኔራል አሳምነው ጽጌን ገድሎ ክልላችንንም አስወርሮ በክተት መክት ስትራቴጅ ህዝባችንን አስጭውፍጭፎ ሲያበቃ በድህረ ሰሜኑ ጦርነት ወቅት ፋኖን ትጥቅ አስፈትቶ አማራ ክልልን አባውራ የሌለው ቤት በማስመሰል ህዝባችንን ለማጥፋት እና የአማራን ጥንተ እርስት ለመቀማት አስቦ ብዙ እርቀት ሄዷል:: በዚህም መሰረት በህግ ማስከበር ስም አማራን ለመጨፍጨፍና ፋኖን ትጥቅ ለማስፈታት ዘመቻ መጀመሩና በርካታ ንፁሀንን መግደሉ ይታወቃል:: ይህን መንግስታዊ ክህደት በመቃወም አማራ አይጠፋም ትጥቁንም አይፈታም ብለን ወደ ጫካ በመግባት አፈሙዝ ወደ ህዝባችን ጠላት አዙረናል::
አማራ ሲፈናቀል፣ ሲገደል፣ ሲታሰር እና ሀብት ንብረቱ ሲዘረፍ ቆመን አናይም ይልቁንስ ባለጋራችንን እየገደልን እንሞታለን ብለን ፈንነናል::
ኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚኖሩ አማሮችን ፀረ ህዝቦች በጅምላ ሲያቃጥሏቸው እና የአንድት ነፍሰ ጡር እናትን ሆድ በስለት ሰንጥቀው ሽሉን ሲያፈነዱት አማራ የሆነ ፅንስ ጭምር መኖር የለበትም ብለው ማወጃቸው መሆኑን ልብ ይሏል::
አዲስ አበባ አማራ እንዳይገባ ሸኖ እና ሰንዳፋ ላይ በኦሮሞ መንገድ ሲዘጋበት እና በየጊዜው ሀገር አቋራጭ አውቶቢስ እየታገተ መንገደኞች ታፍነው ተወስደው በሸኔ ሲገደሉ፣ መስጅድ እና ቤተክርስቲያን ሲቃጠል አማኞችም ሲረሸኑ እንድሁም አማራ በመሆናቸው ብቻ ወገኖቻችን በኦሮሚያ ክልል በየጊዜው በኦነግ ሸኔ ሲገደሉ እና ሲፈናቀሉ ይህም አልበቃ ብሎ እዚሁ ክልላችን ውስጥ የአብይ መንግስት ተላላኪው ካድሬ ለአርሶ አደራችን በቂ ማዳበሪያ ላለማረቅብ ወስኖ አማራን በርሀብ እንቀጣለን ብሎ ቆርጦ ሲነሳ አስተውለናል:: ገበሬው "የገመድ መሬቴ ጦም አደረ" ብሎ ሰልፍ ሲወጣ "የጅራፍ ፓለቲካ" የሚል ስላቅ ነበር የብልጽግና መልስ::
ክልላችን ውስጥ የማዳበሪያ እጥረት የገጠመን ተረኞች ሆን ብለው ማዳበሪያውን ኦሮሚያ ክልል ከዝነውት ነበር:: ለአማራ ያላቸው ጥላቻ ከልክ ያለፈ ነው:: ስለሚፈሩን እንደምንም ብለው ለርሀብ እና ስደት እንድሁም ሞት እንድንጋለጥ ይሰራሉ:: ይህ ሴራቸው የገባውና ቀድሞ የነቃው ፋኖ በአራቱም የአማራ ግዛት አገር ያወቀው ፀሀይ የሞቀውን አኩሪ ገድል ፈጽሟል::
ወገኖቻችንን አትግደሉብን ብለን ሰልፍ ስንወጣ "ልቅሶ አይሰለቻቸውም ወይ?" በማለት ሰላማዊ ትግልን ብልጽግናዎች አጣጥለዋል:: ችግር አለ ችግሩ ይፈታ ስንልም ችግር ፍቱልን ያለውን አካል በማሰር ነው መልስ የሰጡን::
ሰላማዊ አማራጭ እንደማያዋጣ አውቀን እጅጉን ተገፍተን እና ግፍ ተፈጽሞብን ዘራችንም እየሳሳ ስለሆነ ነው የትጥቅ ትግል የጀመርነው:: ይህን የህልውና ትግል ለማደናቀፍ የሚጥር ባንዳ ወዮለት::
ባንዳ የሆንክ ሁሉ ዋ! ለራሴ በል:: እንግዲህ ባንዳን አንምርም:: አንድት ብርጭቆ ውሀ ውስጥ ጠብታ አንድ መርዝ ከተጨመረ ውሀው ይመረዛል::
ንፁህ ህዝብ ውስጥ አንድ ባንዳ ካለ ህዝቡ በየጊዜው ዋጋ ይከፍላል:: በአንዳንድ ባንዳ ምክንያት ህዝባችን ዋጋ መክፈል ስለሌለበት ተባብረን ባንዳን እናፀዳለን:: ለዚህ ተልእኮ ደግሞ ህዝባችን ሊተባበረን ይገባል::
የአማራን ህዝብ ክብር እና ጥቅም የሚያስከብር እንዲሁም አማራ የሚለውን ስም በበጎ የሚያስጠራ የአባቶቻችንን አትንኩኝ ባይነት የሚዘክር ድንቅ ስራ እየሰራ ያለው የአማራ ፋኖን ከድሉ አደባባይ ሳይደርስ ለመመለስ የሚታትር ባንዳ መጨረሻው ሞት ነው::
ከእንግዲህ በራሳችን ባንዳዎች ላይ የምንወስደው እርምጃ ከባድ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም::
ፋኖ የበረሃው ሙቀት እና የደጋው ብርድ፤ የስንቅ እጥረት ብሎም የጥቁር አማሮች እንቅፋትነት ሳይበግረው የክረምቱ ዶፍ ዝናብ ሳይገታው ለአማራ ህዝብ ዘብ ሆኖ ሌት ከቀን ትንቅንቅ ላይ ነው።
መከላከያ ሰራዊት የኦሮሞ ወንበር አስጠባቂ ዝና የአብይ አህመድ ገረድ ነው:: ይህን ሰራዊት አጥፍቶ አብይን ለፍርድ ማቅረብና የአማራን ህዝብ እንባ ማበስ የፋኖ ግደታ ነው::
አማራውያን ሆይ ሚሊሻ፣ አድማ ብተና እና ፓሊስ እንድሁም መከላከያ ውስጥ ዘመድ ወዳጅ ያላችሁ መክራችሁ ወደ ቤቱ አስገቡ። በተለይ ሚሊሻ በአስቸኳይ ቢቻል አዳሩን ወደ ቤቱ እንድገባ ይነገረው:: ይህ ሳይሆን ቢቀር እኛ እንግዲህ ባንዳን ስለማንምር በገቡበት ገብተን እንደመስሳለን::
ይህ አዋጅ ታውጆ የሚተርፍ ባንዳ ላይኖር ይችላል:: አንዳንዶች ተደብቀው ውለው ቢያድሩም መጨረሻቸው አያምርም!
መንግስትን አሽመድምደነዋል:: ክልላችንን ከ80 ፕርሰንት በላይ ተቆጣጥረናል:: ይህን ሀቅ ቢቢሲም ለዓለም አውጆታል:: በቅርቡ የማዕከላዊ መንግስት መቀመጫ የሆነችውን አዲስ አበባ ከተማን እንደምንቆጣጠር ተገማች ነው:: አዎ፤ ፋኖ በጎጃም እና ሸዋ እንድሁም በሸዋ እና ጎንደር ብሎም ወሎ ሰፊ ግዛት ተቆጣጥሮ እያስተዳደረ ሲሆን ወደፊት የሚያደርገው ግስጋሴም እንደቀጠለ ነው::
በምዕራብ ወሎ ግንባርም ከፋሽስቱ አብይ አህመድ መንግስት በርካታ ቀጠናዎችን ነፃ አውጥተን የጊዜያዊ መንግስት መዋቅር ዘርግተን ህዝባችንን እያስተዳደርን ነው::
የድል ባለቤት መሆናችን አይቀርም፤ እውነትን ስለያዝንና ግፍ አንገሽግሾን ስለተነሳን እናሸንፋለን ስለዚህ ባንዳ ሆይ ቶሎ ወደ ቤትህ ተመለስ::
በየእለቱ የወገኖቻችን ደም እየፈሰሰ ነው:: ተሰምቶ የማይታወቅ ግፍም በአማራ ምድር እየተፈፀመ ነው::
በያዝነው ወርም የካህን ሚስትን ጨምሮ በድምሩ 3 እመጫት እናቶች መካነሰላም ከተማ የሚገኘው አድማ ብተና ካምፕ ውስጥ በአንድ የፋሽስቱ መንግስት የፀጥታ ኃይል አባል መደፈራቸው ይታወቃል:: ከለላ ወረዳ ዉስጥም ቲርቲራ ታዳጊ ከተማ አጠገብ የቀነሶ መንደር ነዋሪ የሆነው አቶ ሁሴን ከማል የተባለው አርሶ አደር አጨዳ ላይ ሳለ ህዳር 23 ቀን 2018 ዓ.ም በአድማ ብተናዎች እንደተረሸነ ለማረጋገጥ ችለናል::
ሰኞ ማለትም ህዳር 22 ቀን 2018 ዓ.ም ጃማ ወረዳ ደጎሎ ከተማ ውስጥ አንድት ከአረብ ሀገር ተመላሽ እህታችንን መከላከያ ሰራዊት ተኩሶ ገድሏታል:: ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር በሚንቀሳቀስበት በምዕራብ ወሎ ግንባር ብቻ ሳይሆን በመላው አማራ ዘግናኝ ግፍ በህዝባችን ላይ እየተፈፀመ ነው:: ይህ የግፍ ግፍ አንገፍግፍ ሊቆም የሚችለው አንድ ሆነን መታገል ስንጀምር መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል::
❤ 90👍 22
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#የአማራ_ሰቆቃ_በወልድያ_ዩንቨርስቲ ‼️
በአማራ ምድር በሰሜን ወሎ ዞን በወልዲያ ዩኒቨርስቲ የግቢ ተማሪዎች በፌደራል ፖሊሶች እየተደፈሩ ነው ሁለት ሴት ተማሪዎች ከጠፉ ከ3 ቀን በኃላ አንዷ ትላንት በፌደራል ፖሊስ #ተደፍራ #በአሰቃቂ_ሁኔታ_ተገድላ አንገቷ ታጥፋ ተጥላ ተገኝታለች አንዷ እስከ አሁን አልተገኘችም መረጃው እንዳይወጣ ሁሉም የዩኒቨርስቲው ሰራተኞች ተነግሯቸዋል ነገሩን አጠፋፍተው ሊያልፉ አስበው ግን ይሄ ነገርን ተደጋጋሚ እየተፈፀመ በመሆኑ መደበቅ ያልፈለገ የዩኒቨርስቲው ሰራተኛ መረጃውን ለንስር አማራ አድርሶናል።
በተጨማሪ ደግሞ ቀን በቀን የቆሎ ተማሪዎችን ያተኮረ አፈና እየተደረገ ነው ሊያመልጡ የሚሞክሩትንም ተኩሰው እየገደሉ ነው ሚሊሻ እና ፖሊስ የየጁ ገነት 04 ቀበሌ እና ቲንፋዝ 02 ቀበሌ በታፈኑ ሰዎች ሞልቶ አገልግሎት አንሰጥም ከአሉ ሰነባብተዋል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮቾ ገልፀዋል‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 106😢 32👍 13💔 5😡 2🎉 1
🔥በደምበጫ ወረዳ የንፁሀን ጭፍጨፋ እና ንብረት ዘረፋ እየተፈፀመ ይገኛል‼️
አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በደምበጫ ወረዳ ከህዳር 12.2018 ዓ.ም ጀምሮ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ የሠየመ የአረመኔው ሰርዓት ከደምበጫ፣ ከጅጋ፣ ከፍኖተ ሠላምና ከብር ሸለቆ ሀይሉን በማሠባሠብ ወደ ዋድ እና ዘለቃ ቀበሌዎች በመንቀሣቀሥ እየደፈረ፣ እየረሸነ እና እየዘረፈ ይገኛል።
የአማራን ህዝብ ማንነት አልባ ለማድረግ ታሪክ ለማጥፋት አገዛዙ ከነ አጃግሬዎቹ ሌት ተቀን ሠነድ ሠንዶ ከተንቀሣቀሠ ከሠባት አመት በላይ አስቆጥሯል:: በዚህ ሠባት እና ስምንት አመታት በሚሊዮን የሚቆጠር የሰው ሒወት የቀጠፈ ሲሆን ቢሊዮን የሚቆጠሮ ሀብት አውድሟል። ወጣቱ ከሀገሩ ተሰዶ ሀገር አልባ እንዲሆንና ሠርቶ እንዳይበላ ተፈርዶበታል። ህዳር 12.2018 የደገራ ሚካኤል ሁለት ቄሶችን፣ ጃጅራብ ላይ በብድር በሚገቡ ድሮን ጥቃት ሶስት አርሶ አደር፣ ህዳር 14. 2018 አኳትማ አንድ ወጣት እና ህዳር 16 እና 17/ 2018 ዓ.ም የዘለቃ ስድስት ወጣቶችን የአረመኔው ስርዓት ሠለባ ሲሆኑ የ10 አመት ህፃን መድፈራቸውን በጊዜው መዘገባችን ይታወቅል::
ይህ አልቂትና ዘረፉ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን በደምበጫ ወረዳ እነወንድ ቀበሌ ኑሯቸውን በሞተር ስራ የሚተዳደሩ ወጣቶች ላይ የጥይት ናዳ በማውረድ ሰባት ሞተሮችን በመዝረፍ አንድ ሞተረኛ የረሸነ ሲሆን ሆቴሎች ልብስ ስፌት እና የተለያዩ የሸቀጣሸቀጥ ሱቆች ተዘርፈዋል::
©አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ሚዲያ እና ኮምኒኬሽን
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 79💔 28🙏 13👍 2😢 2
🔥አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር እና የደጋው መብረቅ ኮር የጋራ የአውደ ውጊያ የድል ቱፊቶች‼️
ህዳር 26/2018 በዳውንት ወረዳና በደላንታ ወረዳ መካከል ልዩ ስሙ ሾጋ በሚባል ቦታ ላይ ለሁለት ቀን በቆየው አውደ ውጊያ የተገኙ ውጤቶች፦
ሚኒሊክ ዕዝ በሁለቱ ኮሮች መካከል ካሉ በተውጣጡ ሻለቃዎች ከፋሽስቱ ቅጥረኛ ሰራዊት ጋር ባደረገው የአቋም መለኪያ በጥላት ላይ እጅግ ከፍተኛ የሆነ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራን ከማድረስም በላቀ አካላዊ ጉዳትንም ማድረስ ተችሏል። በዚህ አውደ ውጊያ ከአምስት መኪና በላይ የጥላትን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ከሾጋ ወዴ ደላንታ ሲያመላልስ የነበረ ሲሆን፤በቁጥር የተረጋገጠ በደላንታ የፋሽስቱ ሰራዊት ካምፕ ውስጥ 93 ቁስለኞች ሲገኙ፤ሌሎች ሙት ሆነዋል።
ከ93ቱ መካከል 41ዱ ቦርድ የወጡና በደላንታ ሆስፒታል ውስጥ ለከፍተኛ ህክምና ከካምፕ ተነስተው የገቡ ናቸው። ለሁለት ቀን በፈጀው አውደ ውጊያ ፋሽስቱ ስርዓት ሞርተርና ዙ23ትን እንደ እጅ በእጅ የክላሽ መሳሪያ ያክል የተጠቀመ ሲሆን በዳውንት ወረዳ ውስጥ ሲብል ማህበረሰቦችን ጨፍጭፏል። አንድት መነኩሴና ሁለት አርሶ አደሮችን (የሶስት ንፁሃን) ህይወት ነጥቋል።በርካቶች ደግሞ ቁስለኛ ሆነዋል።
አገዛዙ ከ10 በላይ የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶች በዛው በዳውንት ወረዳ ሙሳፋፍ በሚባል ከባቢ በሞርተር አቃጥሏል። እንስሶች ሁሉ አማራ ምድር ላይ በመገኘታቸው አማራዊ የሁቱትሲ እርምጃ እደሚወሰድባቸው ሁሉ በቤቶችም ላይ ተፈፅሞባቸዋል።
የአለምን የጦርነት ህግን በጣሰ መልኩ ሰንደቃላማ ከወረደ በኋላ ከባድ መሳሪያ በማስወንጨፍ እስከ ግማሽ ሌሊት ድረስ ንፁሃኖች ላይ የጅምላ ግድያን ፈፅሟል።
ሽፈትና ሞት አፍጫው ስር ደርሰው የሚጨፍሩበት የፋሽስቱ አገዛዝ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ይሉ ዘንድ ደመነፍሱን ከጫማ በታች ባለው መፈራገጥ ንፁሀኖችን ታርጌት አድርጓል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር እና የምስራቅ አማራ ኮር 2
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
27/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 43👍 40😢 1🎉 1
🔥#ሰበር_የምርኮ_ዜና_ሰከላ‼
ልማደኛው 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር በጥምረት #42_ጥቁር_ክላሽ ማርከዋል‼
በአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር እና 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር ሰከላ ወረዳ አጉት ከተማና ዙሪያው ላይ ሰፊ ቦታ በሸፈነው አውደ ዉጊያ የአረመኔዉን ቡድን 42 ጥቁር ክላሽ ተረክበዉታል።
105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ትናንት በሰከላ ከተማ የወረዳ አስተዳድሩን ጨምሮ ብዛት ያለዉ ሰራዊት በማስወገድ ታላቅ ጀብድ የፈፀሙ ሲሆን ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ.ም ደግሞ #ከሰከላ #ከማንኩሳ #ከቡሬና #ከፉነተሰላም ፔምፔ ዙ23 ይዞ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ የስድስት ንፁሃንን ህይወት በቀጠፈበት #አጉት ቀጠና ተሰባስቦ በመምጣት ሳምንት እሁድ በአጉት ከተማ የንፁሃንን ጭፍጨፋ በመቃወም የተደረገዉን ህዝባዊ ሰልፍ ፋኖ አስገድዶን ነዉ የተሰለፍነ ለማስባልና ስሁት ፖለቲካ ትርፍ ለመስራት ባደረጉት ሙከራ #ምላስና #ብልት በመቁረጥ ሰወ በላ ቡድን መሆኑን የተረዳው ህዝብ ከአካባቢው በመሸሽ ምንም አይነት ሰዉ ሳያገኝ ሳይሳካለቸዉ በቀሩበት ክስተት፤ ዛሬ ከቀኑ 9:00 ጀምሮ እስከ 12:00 በዘለቀዉ ትንቅንቅ አንድ ሺአለቃ መሪ ጨምሮ ከ50 በላይ የጠላት ሀይል ተደምስሷል።
ነፍሱ ያልወጣው ቁስለኛ ጭምር በመጣል የሚያነሳው ጠፋቶ በየ ጥሻዉ ወድቆ የጅብ ቀለብ ሁኗል። ከአጉት እሰከ ጅግሪታ ያለዉ ማሳ በሬሳ ተዋልቷል
ከተማዋ ላይ የሚገኙ ሱቆችንና የግለሰብ ቤቶችን በመሉ እየዞሩ ሲዘርፉ በመኪና ሁሉ ሲጭኑ የዋሉት የአብይ ወንበዴዎች የዘረፉትን ሳይወስዱ ብሬንና ስናይፐሩን አስረክቦ የጨረሰዉ ቡድን ዛሬ ደግሞ
#42 ጥቁር ክላሽ እና
#በ10ሺዎች የሚቆጠር ተተኳሽ አስረክበዉ ሬሳቸዉን አዝረክርከዉ
#ከአንድ ቲም በላይ ቁስለኛ #አስማርከዉ አንገት ድረስ የቆፈሩትን ምሽግ ለቀው ነፍስ ውጭ ነፍስ ግቢ ሩጫ በማድረግ ቢሸሹም በዚህ ሰሃት ባሉበት ተከበዉ መውጫ አጠው ይገኛሉ።
ከኮር አደረጃጅቱ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰራዉ የሁለቱ ኮር ጥምረት እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ በማድረግ አስደማሚ የሆነ ድል ተቀዳጅተው የጠላትን ቅስም በመስበር ምርኮ በምርኮ ተንበሽብሸዋል።
የወንድሞቻችንን ደሞ ፣ የህዝባችንን አልህ፣ ቁጭት በተጠናከረ ሁኔታ፣ወኔ በተሞላበት እርምጃ መመለሱ ቀጥሏል።
#ላናሸንፍ_የጀመርነዉ_ትግል_የለም_ድልችን_ቅርብ_ነው‼
#እንበርታ💪
የ44ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ፋኖ አለበል አወቀ።
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
01:11
Video unavailableShow in Telegram
🔥#ለቁጥር_አዳጋቹ_ደጀኑ_ፋኖ💪
#ጎንደሬው💪
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የአድዋ ክፍለጦር ቀጠና በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በአለፋ ወረዳ የተደራጀው የአባት አርበኞች ደጀን ጦር💪
#ወደፊት_ብቻ‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
6.70 MB
👍 106❤ 56🙏 12🫡 9💔 4🎉 3👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#ሰበር‼️
105ኛ ኮር 44ኛ ክፍለ ጦር ዛሬም ታምር እየሰራ፣ ምርኮ ስብሰባ ላይ ነው💪በዝርዝር እንመጣለን ....‼
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 102🙏 22🫡 7👍 5
🔥#አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ24 ስዓት የውሎ ዘገባ ‼️
👉፩ -ዳንጉር ፣ጃዊ ፣ዳንግላ ፣አፈሳ፣ሰከላ ዙሪያ አጉት ጠንከር ያለውጊያ ተደረገ ።
የአማራን ሕዝብ በሳምንት ውጋያ ትጥቁን አስፈተዋለሁ ብሎ የገባው የብልፅግና አረመኔ ሰራዊት በአማራ ምድር እንደ ቆሎ እየረገፈ፣ ትጥቁንም እየፈታ ይገኛል።
ለሶስት አመት አካባቢ እየተዋጋ የሚገኘው አረመኔ ሰራዊት በአማራ ፋኖ እየደረሰበት የሚገኘውን ሽንፈት በአፉ ማመን ቢያዳግተውም በየግንባሩ ግን በርካታ ወታደሮችን እየቀበረ ፣ትጥቁንም እና ተቆጣጥሮት የነበረውን ቦታም እያስረከበ ይገኛል።
በዛሬው እለትም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ በተለያዩ ግንባሮች ማለትም በዳንጉር ፣በጃዊ ፣በዳንግላ ዙሪያ ማረሚያ ቤት አካባቢ ፣በአፈሳ፣ሰከላ ዙሪያ አጉት ጠንከር ያለ ውጋያ አድርጓል። 77:44:66፣55 እና 22 ክፍለጦር ጠላትን በተለያዩ ግንባሮች ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት ዐባይ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ሁለቱ ኮሮች በጥምረት አባይ ድልድይና አፈሳ መግቢያ ላይ ዛሬ ህዳር 26/2018 ዓ/ም ማለዳ 2:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ቀን 6:00 ሰዓት ድረስ ከፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ጋር በመፋለም ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::
ጠላት ድልበትግል/ናዳ/ ከተማን እና አፈሳ ከተማን ለመቆጣጠር ከገርጨጭ ከተማና ከወተት አባይ ከተማ በርካታ ሃይል በመያዝና ከነፍስ ወከፍ እስከ ቡድን መሣሪያ በመታገዝ አፈሳ ከተማ መግቢያ ዐባይ ድልድይ ላይ ማጥቃት ያደረገ ሲሆን 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ እና 105ኛ ኮር 55ኛ ክ/ጦር 1ኛ ሻለቃ በጥምረት የጠላትን ሠራዊት ለጊዜው በስም ያልታወቁ አመራሮችን ጨምሮ በመደምሰስና በማቁሰል ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
በዚህ በድንቅ መናበብ በተመዘገበ ታላቅ ድል የጠላት ሠራዊት በሁሉም አቅጣጫ የተመታ ሲሆን አስከሬንና ቁስለኛውንም እያነሳ ወደመጣበት አቅጣጫ ሸሽቷል::
በተመሳሳይ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር በጃዊ ቀጠና ዘንዘን ከተባለ ቦታ ላይ ከጠላት ጋር በተደረገ የእጅ በእጅ እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ:- የክ/ጦሩ ተወርዋሪ ቃኝ እና መሀንዲስ ሻለቃ፣ 2ኛ ሻለቃ፣ 4ኛ ሻለቃ በጥምረት ያስገኙት ድሎች:
1ኛ.ከ30 በላይ የአብይ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት አባላትን መደምሰስ ሲቻል በርካቶችን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
2ኛ.22 ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ መማረክ (ማግኘት) ተችሏል።
3ኛ.490 የብሬን ጥይት፣2 ሸንሸል፣ከ1000 በላይ የክላሽ ተተኳሽ፣14 የእጅ ቦንቦች፣ 01 የስናይፐር መነፀር (ክሻፋ) የመሳሰሉትን የጠላት ቁሳቁሶች መማረክ (ማግኘት) ተችሏል።
በሌላ መረጃ በትናንትናዉ እለት የ105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ መተከል ዳንጉር ወረዳ ኤልፍኝ ከተባለ ቦታ ላይ ከጠላት ጋር በተደረገ ትንቅንቅ ድል መገኘቱን የዘገብን መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም ከ10 በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል። በርካቶችንም ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በርካታ ተተኳሾችን እና ትጥቆችን ማግኘት የተቻለ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።
የሰደድ እሳት የሆነዉ ነበልባሉ ፋኖ የአብይን ገረድ ሰራዊት እየለበለበ አስከሬኑን እያዝረከረከ ወደ ማምቡክ እንዲፈረጥጥ አድርጎታል።
👉፪
በተደጋጋሚ በተለያዩ የግንባር ውጊያዎች ሽንፈቱን የተጎናፀፈው አረመኔ ሰራዊት የጥላቻ ጥጉን የገበሬውን ሀብትና ንብረት በማውደም እያሳየ ነው።
አማራ የሆነን ሁሉ ባንዳ ብሎ የፈረጀው የብልፅግና ስርዓት በደረሰበት ሁሉ የደረሰ ሰብልን እያቃጠለ፣ የሚያገኘውን ማህበሰሰብ እያፈነ ገንዘብ እየተቀበለ ይገኛል። በአዴት አንጋር ፣ሰቀለ ማርያም እና ዴንሳ ባታ አካባቢ ሊጥ ፣ዱቄት ፣የተከዘነ እህል ፣ በርበሬ በመዝረፍና በመበተን የቆመ ሰብል በማቃጠል የጥላቻ ጥጉን በሚገባ አሳይቷል።
የአለም አቀፍ የጦር ህጎችን በመጣስ ምንም የማያውቁ ንፁሃንን እየጨፈጨፈ እና ሀብት ንብረታቸውን እያወደመ የሚገኘውን የብልፅግና ስርዓት በየትኛውም መልኩ ልንዋጋው ይገባል። ለዚህም ሁሉም በከተማም በገጠርም የሚገኝ ማህበረሰብ የሚሰጠውን ግዳጅ በአግባቡ ለመወጣት ዝግጁ መሆን ይገባል ።
አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !
©አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 81👍 7😢 5💔 4🎉 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#የደብረማርቆስ_ፀረ_ህዝቦች‼️
እነዚህ በምስሉ የሚታዩት
👉 ክቡር የቀበሌ 08 ዋና አስተዳዳሪ
ስልክ ቁ.0939619214
👉ባለው የአብማ ክፍለ ከተማ ጤና ዘርፍ ሀላፊ ስልክ ቁ.0918063074
የሚባሉ ሲሆን የደብረ ማርቆስን ህዝብ እየዘረፉ ይገኛሉ። ለአብነትም ህገ ወጥ መሬት በ 80,000 ብር ፣ መታወቂያ በ5,000 ሺ ብር እየሰሩ ህዝብ እየዘረፉ ነው ሲሉ የከተማው ኗሪዎች ለንስር አማራ ገልፀዋል።
ይህን ቅሬታ ለሚመለከተው አካል ያቀረብን ሲሆን እነዚህ ዘራፊዎች ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ፣ ካልሆነ ግን አስፈላጊ እርምጃ እንደሚወስዱ ለንስር አማራ ገልፀዋል።
በተቀመጠው ስልክ በመደወል ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ሁሉም ይደውል‼️
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 86👍 65
🔥#ከመቶ_በላይ_ጠላት_ተደመሰሰ‼️
ልማደኛው ደጃዝማች 4ኛ ኮር በመተማ ወረዳ ሽመለ ጋራ ቀበሌ በቀን 25/32018 ዓ.ም ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ቀበሌ ሆርጃሙስ ክሬቸሩ እና ቁጥር 1መዉጫ አዲስ አለም አካባቢ በ3 አቅጣጫ የመጣዉን ፋሽሽቱ አገዛዝ ወታደሮች ላይ ጠንካራ ጥቃት በመክፈት ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል።
ከ6 ክፍለ ጦር የተዉጣጣ የበላይ ዕዝ 4ኛ ኮር ሰራዊት በወሰደዉ የተሳካ ማጥቃት ከ100 በላይ ሲደመሰስ ከ55 በላይ ቁስለኛ ሁኗል።
በተጨማሪም ሲጓጓዙበት የነበረው ተሽኸርካሪ በተሰነዘረበት ጥቃት ከጥቅም ውጭ ሁኗል።
በላይ ዕዝ በጀመረው ጥልቅ የማጥራትና የማረም ስራ ተሞርዶ ስሉ እየሆነ የሚገኘው ደጃዝማች ኮር ይህን ውጤታማ የድምሰሳ ውጊያ ግዳጅ ሲፈፅም ያለ መስዕዋትነት ነው።
ፈህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
© አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ህዳር 26/2018 ዓ.ም
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
👍 78❤ 50🙏 7💯 1
🔥#ቃኝና_መሐንዲስ_ሰልጣኞች_ተመረቀ‼️
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ለወራት ያሰለጠነውን የ፩ኛ ኮር ''ቃኝና መሐንዲሥ'' ሰራዊት በደማቅ ሁኔታ አሥመርቋል። የምርቃት መርሐ ግብሩ ሲከወን የበላይ ዕዝ መሪዎች፣ የ፩ኛ ኮር ሥራ አሥፈጻሚዎች፣ የክፍለ ጦር እና ብርጌድ መሪዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል።
በምረቃ ስነ ስርዓቱ የአፋብኃ በላይ ዕዝ ከፍተኛ አመራርና የ፩ኛ ኮር አስተባባሪ ግብረ ኃይል አርበኛ አንተነህ ድረስ እና ሌሎች ከፍተኛ የኮርና የክ/ጦር አመራሮች ተገኝተው አስመርቀዋል።
ለተመራቂዎች እና ለመላ ሰራዊቱ መልዕክት ያስተላለፈው አርበኛ አንተነህ ድረስ አማራዊ አንድነት የድል መሳሪያችን ነው ሲል አፅንኦት በመስጠት ንግግር አድርጓል።
ጋፋት ባንድ የተለያዩ የኪነ ጥበብ ስራዎች በማቅረብ የመርሃ ግብሩ ድመቀት የነበረ ሲሆን ተመራቂዎች በስልጠና ያገኙትን አቅም ተጠቅመው ለተሻለ ግዳጅ አፈፃፀም በአካላዊ፣አአዕምሯዊና ስነ ልቦናዊ ክህሎት ብቁ ሁነዋል ሲሉ የስልጠናው አስተባባሪዎች አረጋግጠዋል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 85👍 26
🔥ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ድል ተጎናፀፉ‼️
ምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ ቆቦ ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ካራኤላ እና አጣዋ ጋሪያ ላይ ጠላት #ኮንክሪት_ምሽግ ሰርቶ ከመሸገበት ድረስ ትናትና ህዳር 25/2018 ዓ.ም ምሽት በመግባት በርካታ ሃይሉን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል::
ጠላት ወደሚመታበትና በጅምላ ወደሚማረክበት ቦታ ተስቦ የገባ ሲሆን በተደጋጋሚ የደፈጣ ጥቃት እየተመታ ሲሆን መካናይዝዱንም ማሸሽ ጀምሯል:: በቀጣይም በደፈጣ እና በሽምቅ ውጊያ የማሰላቸት የማሸማቀቅና የማፍረስ ስራው ተጠናክሮ የሚቀጥልና ባመች ጊዜ ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ወደሚደመሰስበትና ወደሚማረክበት መደበኛ ተጋድሎ በማስገባት ድል እናደርገዋለን!
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምኒልክ ዕዝ
#ዐንድ_አማራ‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
26/ዐ3/2018 ዓ.ም
@NISIREamhra
❤ 54👍 18
