en
Feedback
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

Open in Telegram

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

Show more
63 639
Subscribers
-2724 hours
-1827 days
-29130 days
Posts Archive
🔥#ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ቀናቶችን ባስቆጠረ ተጋድሎ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️ ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ በደሴ ዙሪያ ወረዳ እያደረጉት ያለው ከባድ ተጋድሎ ዛሬ ታህሳስ 4/2018 ዓ.ም አራተኛ ቀኑን ያስቆጠረ ሲሆን ጠላት ከፍተኛ የሚባል ሰብዓዊ ኪሳራ እያስተናገደ ተጋድሎው በድል ታጅቦ አሁንም እደቀጠለ ነው:: ህዳር 29/2018 ዓ.ም በደሴ ዙሪያ ወረዳ ሞቴ ከተማና አስግዶ ላይ ከባድ ጉዳትና ኪሳራ የደረሰበት ሚሊሻና የደሴ ፖሊስ በዲጋሜ ህዳር 30/2018 ዓ.ም የመከላከያ ሰራዊት ሚኒሻና ፖሊስ ጥምር ዙፋን ጠባቂ ጦር በ4 አቅጣጫ ከደሴ ከተማ በአስግዶና ሞቴ -በጉጉፍቱ አጥት መስበሪያ - በቆላ ገራዶ - በጓሳ ሜዳ ከኩታበር -በተንታ አጅባር በአራቱም አቅጣጫ ፋኖን ይዞታውንና ቀጠናውን አስለቅቃለሁ ብሎ የገባው ጠላት ባሰበው ልክ ሳይሆን በተቃራኒው በየጫካውና በየጉድጓዱ አስከሬኑ ወድቆ ቀርቷል:: በዚህም ጠላት ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ የደረሰበት ሲሆን በየቦታው ወድቆ የቀረበትን አስከሬን ለማሳትና ለማውጣት ሌላ ተጨማሪ ሃይል እያስገባ እዛው እደገባ ሳይመለስ ይሄው ዛሬ ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም አራተኛ ቀኑን አስቆጥሯል:: ተጋድሎው አሁንም ተጠናክሮ እደቀጠለ ነው!  ዝርዝር ቁጥራዊ መረጃውን በቀጣይ የምናደርስ ይሆናል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 02/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
73👏 8👍 3🙏 3🎉 1
🔥#እንኳን_ደህና_መጣችሁ!!! #አዲናስ‼️ የአድማ ብተና ሻለቃ መሪዉን ጨምሮ 7 ወንድሞቻችን የተሰጣቸዉን የአንድ አመት ልዩ ተልዕኮ በብቃት አሳክተዉ አዲስ ቅዳም ከተማ ከሚገኘዉ የጠላት ካምፕ በቲም ደረጃ በመዉጣት የአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ሻለቃን በሰላም ተቀላቅለዋል!!! ከአንድ አመት በፊት ወደ ጠላት ሀይል በሽፋን ተቀላቅሎ የአድማ ብተና ሻለቃ መሪ በመሆን ብዙ የተልዕኮ ስራዎችን በብቃት ይወጣ በነበረዉ #አስር_አለቃ_ቻላቸዉ_ባንቲገኝ|ችሎት| መሪነት ከጠላት ካምፕ ወጥተዉ ሻለቃችንን ከተቀላቀሉት ዉስጥ 1ኛ ፲/አ ቻላቸዉ ባንቲገኝ |ችሎት| 2ኛ አንደበት ፀጋየ 3ኛመላኩ ሽቱ 4ኛባዘዘዉ ደጀኔ 5ኛ ደነቀዉ ካሳሁን 6ኛ አንዳርጌ አያና 7ኛ ሞላ ደጉ የሚገኙበት ሲሆን አፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 105ኛ ኮር 44ኛ ክ/ጦር ዋና ሰብሳቢ #ፋኖ_አንሙት_ጌታሁንን ጨምሮ የ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ አመራሮች ደማቅ አቀባበል አድርገዉላቸዋል። ከእነዚህ ወንድሞቻችን ዉስጥ ፲/አ ቻላቸዉ ባንቲገኝ፣ ሞላ ደጉ እና አንደበት ፀጋየ እያንዳንዳቸዉ ሁለት ሁለት ክላሽንኮቭ መሳሪያ በመያዝ በልዩ ጀብድ ሻለቃችንን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትዉልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ🙏 ©ፋኖ ተሻገር አደመ በአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ የፋ/ለ/ወ ጊ/መንግስት ሕዝብ ግንኙነት ታህሳስ 2/2018 ዓ.ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 02/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
105🙏 20👍 7❤‍🔥 2
🔥#ካምፑ_ላይ_ጥቃት_ተፈፀመ‼️ በብቸና ከተማ በዛሬው አዳሩን ከለሊቱ 7:30 ከተባበሩት ማደያ ጎን የህዝብ ላይብረሪ መሽጎ በሚገኘው የአገዛዙ የአድማ በትንና የሚኒሻ ካምፕ ላይ የለሊት ማጥቃት በጠቅል ሻለቃ ተካሄደ ብርሀኑ ጁላ ፋኖን ደምስሻለሁ ይላል ነገር ግን ፋኖ በፈለገው ሰዓት ምሀል ከተማ እየገባ እየጠዘጠዘው ይገኛል💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 02/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
116👍 31👏 11
🔥#ቤተሰቦቻችሁ_እጅ_ይስጡን‼️ #እንደ_ማስረሻ_ሰጤ_ልጆቻችሁ_እጅ_ይስጡን‼️ በደቡብ ጎንደር ዞን #ደራ_ሀሙሲት ላይ አገዛዙ የፋኖ ቤተሰቦችን አስገዳጅ ስብሰባ ጠርቶ የነበረ ሲሆን በዛሬው ዕለት (ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም) ያልተገኙትን በግድ ጎትቶ ወስዶ ሰብስቧቸዋል። ስብሰባው 👉 የፋኖ ሚስት የሆንሽ ባልሽን 👉የፋኖ እናት ወይም አባት የሆንሽ/ክ ልጅሽን/ህን እስከ #ሰኞ (ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም) ድረስ ወደ መንግስት #እጅ_እንዲሰጥ አድርግ ማስረሻ ሰጤ የሚባል ትልቅ ፋኖ ለመንግስት እጁን ሰጧል እያለ እየሰበከ ነው የዋለ እስከ ሰኞ እጅ ካልሰጡ ግን በፋኖ ቤተሰብ ላይ እና በቤታችሁ ላይ እርምጃ እንወስዳለን ብሎ ሲያስፈራራ ውሏል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ #ማስታወሻ! የእናተም ቤተሰብና ንብረት እንዳላችሁ አትዘንጉ፤ ይህ መጠፋፋትን ነውና የሚያመጣ ቤተሰብና ንብረት እትንኩ አቅም ካለ ከጀግኖች ጋር ግምባር ኑ! #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 01/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
155👍 60👏 16💔 7💯 6🙏 5😡 4🫡 3
🔥#አንጀኔ_ደምበጫ💪 በአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሠራዊት ላይ ዛሬም እርምጃ ተወስደቦታል::አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር ከመልሶ ማደራጀት ግንባታ ጎን ለጎን በየቀጠናው የተለያዩ  ከቀላል እስከ ከባድ ውጊያዎችን እያደረገ ይገኛል::. ህዳር 24 .2018 ዓ.ም መነሻውን ደምበጫ በማድረግ እንጀኔ ቀበሌ በመመሸግ ለሰባት ቀናት ህዝብን ሲረብሽ እና የተለያዩ ዘረፋዎችን የፈፀመ ሲሆን" ዛሬ ከሌሊቱ 11፡ዐዐ ሠዓት አስከ ስድስት ሠዓት ከባድ ውጊያ ተደርጓል። በዚህ አውደ ውጊያ በአማራ ክልል ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እየተንቀሣቀሠ ያለ አረመኔ ሠራዊት ሞርታር 120 እና ዙ 23 የተጠቀመ ሲሆን'' በ 109ነኛ ኮር 99ነኛ ክ/ጦር አናብስቶት ከባድ ኪሣራ የደረሠበት ሲሆን ከ 35 በላይ የሰው ሀይል ሲደመሠስ 40 ከቀላል አስከ ከባድ ቁስለኛ ማድረግተችሏል። ብዛት ያለዉ ተተኳሽ እና ነፍስ ወከፍ ክላሽንኮብ መሳሪያ መማረክ ተችሏል። ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለተገፋ ኢትዮጵያውያን ©አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና 109ነኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ሚዲያ ክፍል #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 01/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
117👏 21🙏 9🎉 7👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#11_የአገዛዙ_ሀይል_201ኛ_ኮርን_ተቀላቀሉ‼️ ስቦ ማስከዳት በጀግንነት ታጅቦ እንደቀጠለ ነው ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ 54 እንዲሁም 64ክ/ጦር ስቦ ማስከዳትን በአግባቡ አየተጠቀምንበት ነው 1. ሙጫየ ገዛሃኝ ኮርያ ክላሽ ከጎንቻ ምኒሻ 2. ደርሶ ተሜ አብራራው =ከጎንቻ ምኒሻ 3 አየለ ጌቴ ኤስኬስ= ከጎንቻ ምኒሻ 4. ሙሉ ድረስ ኮርያ=ከጎንቻ ምኒሻ 5  መሌ ካሴ ኮፍ ክላሽ 6. በለጠ አታለል= ከመርጦ ለማርያም ከተማ ምኒሻ የነበረ  /አንድ ፖሊስ በመግደል እና ሁለት ፖሊስ በማቁሰል በጀግንነት 7. ሹመት ወለላው በፈለገብርሃን  የሚገኘው የ14ኛ ክ/ጦር አባል የነበረ ኮርያ ክላሽ እና 30 ጥይት በመያዝ 8 እሻለሁ ሱሌራ 602ኛ ኮር 25ክ/ጦር 9 ይበህጣል አለኸኝ 10 ፀሀው አለባቸው ጅምስሪ በመያዝ 11 መስፍኔ መለሰ 602ኛ ኮር 75ክ/ጦር መከላከያ አዲስትውልድ ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ ወደአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ተቀላቅለዋል። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 01/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
87👍 22
🔥ዙ23 ማራኪዎቹ ካላኮርማ ክፍለጦር የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፉ‼️ ጠላትን በደፈጣ ጥቃት እና በሽምቅ የመምታቱ ረፍት የመንሳቱና የማማረሩ ብሎም የማፍረሱ ተጋድሎ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን ምስራቅ አማራ ኮር 2 ካላኮርማ ክፍለጦር 1ኛ ሻለቃ ቃኝ ወልድያ ከተማ ዙሪያ ልዩ ስሙ ውድመን የተባለ ቦታ በሁለት ኦራል እና በአንድ ፓትሮል ይንቀሳቀስ የነበረ ጠላት ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም ታላቅ ጀብድ ፈፅመው ድል ተጎናፅፈዋል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ከዘመቻ አባ ናደው ማግስት በርካታ እግረኛ ሰራዊት ወደ ቤተ-አማራ ያስገባ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን ይህ አራዊት ሰራዊቱን ምኒልክ ዕዝ በየ ቀጠናው እንዲገባ ካደረገው በኋላ በሁሉም ቀጠና ያለ ሰራዊቱ በደፈጣ ጥቃት ጠላትን እየመታ እረፍት እየነሳና ተረጋግቶ እንዳይቀመጥ ብሎም እየተመረረ እንዲኮበልል በማድረግ ማጥቃት ቀርቶ ተረጋግቶ እንዳይከላከል አድርጎታል:: ከዚህ ጋር ተያይዞም ምኒልክ ዕዝ በቂ ሁለንተናዊ ዝግጅት ማድረጉንና ለአዲስ ትልቅ ድል መዘጋጀቱን ያወቀው ጠላት ከተለያዩ አካባቢዎች መካናይዝድ እና አንዳንድ ንብረቶችን በማሸሽ ላይ ይገኛል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 01/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
71👍 13🏆 3🎉 1
በወገራ ወረዳ የጠላት ኃይል ተመታ!! በወገራ ሚጦ ቀበሌ የአገዛዙን ሰራዊት ስቦ በመደምሰስ ወታደራዊ ስልት አጭር ሰዓታት በፈጀ ብርቱ አውደ ውጊያ የብርሃኑ ጁላ ቅጥረኛ ሰራዊት ከፍተኛ ሰብዓዊ ጉዳት ደርሶበታል። የአፋብኃ በላይ ዕዝ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አጥናፉ ብርጌድ ስኬታማ የድምሰሳ ማጥቃት ያደረገች ሲሆን የጎንደሬ በጋሻው ቴዎድሮስ ብርጌድ ደግሞ በወገራ ወገራ ጀጀህና ኖራ ፃድቃ አካባቢ ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ሁኖ ሽንፈት ተከናንቦ እንዲፈረጥጥ ማድረግ የተቻለበት ውጊያ ተደርጓል። በደረሰበት ሽንፈት ሞራሉ የላሸቀው የጠላት ግሪሳ በሚሸሽበት አካባቢ 3 ንፁሃን አርሶ አደሮችን በሰብል መሰብሰብ ተግበር በተሰማሩበት በግፍ የረሸነ ሲሆን የንፁሃን መኖሪያ ቤቶችንና የቁም እንሰሳትን አውድሟል ገሏል። በማሰቃያ ኮድ የፋኖ ቤተሰብና ጎረቤት ናችሁ ያላቸውን ንፁሃን በማገት ፈርጥጦ ወደ አምባጊዮርጊስ ከተማ ሊሸሽ ችሏል። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም
Show all...
71👍 25💔 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#የተማሪዎች_ሰቆቃ_በደባርቅ_ዩንቨርስቲ ‼️ የደባርቅ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ሰቆቃና እንግልት እንደወረደ ለጥፈነዋል‼️ ሰላም ለናንተ ይሁን ንስሮች እንዴት ናችሁ አንድ መረጃ ለማስተላለፍ ወደድኩ እንደሚታወቀው በሀገራችን ብሎም በአማራ ክልል ባሉ ዩኒቨርሲቲዎች የተማሪዎች ስቃይ እንግልት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱ ይታወቃል በተለይ ደባርቅ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች እንግልት እና ርሀብ በጣም ገዝፎም ከመታየቱም የተነሳ ተማሪዎች ብሶታቸውን እያሰሙ ሰንብተዋል ሆኖም ግን የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት የነዚህን ተማሪዎች ድምፅ ሰምቶ ከማስተካከል ይልቅ የአገዛዙን ትዛዝ ብቻ በመስማት የነቁ የደባርቅ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች አፍኖ በመውሰድ ከአርብ ጀምሮ እስከ ዛሬይቱ ቀን #ከ60_በላይ ተማሪዎች #ታፍነው ተወስደዋል ከዚህ በተጨማሪ ከ16 ያላነሱ #በአዘዞ_የወታደር ካንፕ እንዲሁም የተወሰኑትን አድራሻቸው የት እንደተወሰደ ያልታወቀ ሲሆን በከፊል #ደባርቅ_ማረሚያ_ቤት እየተሰቃዩ መሆኑ ተደርሶበታል ስለሆነም እንደተለመደው ለነዚህ ልጆች ድምፅ እንድትሁኑ በቻላችሁት ሚዲያ እንድታስተላልፉልን ስንል በአክብሮት አጠይቃለሁ‼️ #ማሳሰቢያ! ገፃችን ላይ የአገዛዙ ሰዎች ስለሚኖሩ የደባርቅ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ስማችሁና ፎቷችሁ የምትጠቀሙበት የቴሌግራም አካውንት እየታወቀ አስተያዬት ባለመስጠት ራሳችሁን ከጉዳት ጠብቁ‼️ #ፍትህ_ለትምህርት_ሄደው_ለሚሰቃዩ_ተማሪዎች‼️ 30/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
156👍 28💔 10
🔥የአገዛዙ ኃይል አንዲት ወላድ እናትን በጥይት ደብድቦ ገደለ‼️ የአማራ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር መብረቅ ክፍለ ጦር በሚንቀሳቀስበት የወግዲ ወረዳ ግንባር በየጊዜው ሽንፈት የገጠመው የፋሽስቱ አብይ አህመድ ወንበር ጠባቂዎች ቡድን ተስፋ መቁረጡን የሚያመላክት ድርጊት ፈፀመ:: ቡድኑ ወግዲ ወረዳ ውስጥ አንዲት ወላድ እናትን በጥይት ደብድቦ ገድሏል! ትናንት ህዳር 29 ቀን 2018 ዓ.ም ምሽት 5፡00 ሰዓት አካባቢ የተፈፀመው ድርጊት በርካቶችን ያሳዘነ ነው:: በወረዳው ውስጥ የለሚ ቀጠና 031 ቀበሌ ነዋሪ የሆነች እናት ምጥ ተይዛ ስለነበር አንቡላንስ ባለመኖሩ ከለሚ ጤና ጣቢያ ወደ ወግዲ ሆስፒታል በባጃጅ እየሄደች ባለችበት ሰዓት ፀረ አማሮች በጥይት ደብድበው የገደሏት ሲሆን አብሯት የነበረን የጤና ባለሙያ ጭምር ከባድ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን የባጃጁ ሹፌሩን ጭምር የት እንዳደረሱት እስካሁን አልታወቀም:: የተገደለችው እናት ወይዘሮ ሀዋ ሀሰን ከድር ትባላለች:: ከለሚ ወደ ወግዲ ሆስፒታል እየመጣች ሳለች መከላከያ ሰራዊት ተብዬው የፋሽስቱ አብይ ወንበር ጠባቂ ከመሸገበት ከሰዎች ለሰዎች ካምፕ አጠገብ ባጃጁን አስቁመው ነው እናቷ እና እህቷ ፊት አናቷን በጥይት ደብድበው የገደሏት:: ትናንት የተፈጸመው ድርጊት ለአራተኛ ጊዜ መሆኑንም ነው ከስፍራው የደረሰን መረጃ የሚያመላክተው:: ከዚህ ቀደም 3 እናቶች ተገድለዋል:: ወረዳው ውስጥ 6 አንቡላንሶች ቢኖሩም አገልግሎት የሚሰጡት ለፀጥታ ኃይል አባላት ብቻ ሲሆን ወላድ እናቶች እና ህሙማን በባጃጅ እንድሁም የመንገድ ችግር ባለበት ቀጠና በሞተር ሳይክል ነው ወደ ጤና ተቋማት የሚሄዱት ያሉት የመረጃ ምንጮቻችን ወረዳው ውስጥ አንቡላንሶችን መከልከል ብቻ ሳይሆን ታካሚዎችን መግደል የተለመደ ተግባር ሆኗል ብለዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 30/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
😢 45 41💔 11👍 7🙏 2
🔥#የአፋር_ታጣቂ_ኃይል_ይፋ_ሆነ‼️ የአፋር ህዝብ በአብይ አገዛዝ ትጥቅ ትግል በይፋ ተደራጅቶ መጀመሩ ይፋ አደረገ።የአፋር ብሔራዊ አንድነት አብዮታዊ ግንባር (አ.ብ.አ.አ.ግ) ጦሩን በዚህ መልኩ ይፋ አድርጓል። ይህ ስርዓት ነጣጥሎ የማጥፋት መንገድ ነውና እየተጠቀመ ያለው ሁሉም ለኢትዮጵያ ሀገሩ ይታገል‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 30/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
119👍 31💔 4
🔥‎የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የከሰም 2ኛ ኮር አመራሮችን ይፋ አደረገ‼️ ‎============= ‎የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ  የከሰም ኮር 2ኛ ኮር ተሀድሶ በማካሄድ የኮሩ አመራሮችን ይፋ አድርጓል:: ‎ ‎የከሰም 2ኛ ኮር ከተመሰረተ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተሀድሶ ያካሄደው ይህ ኮር የኮር አመራሮችን የአፋብኃ ሴንትራል ኮማንድ አባል ረዳት  እና የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የአስተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ ረ/ፕሮፌሰር ማርከው መንግስቴ በተገኙበት ይፋ አድርጓል:: ‎ ‎በዚሁ መሰረት  የከሰም  2ኛው  ኮር አመራሮች ‎ ‎1ኛ. አርበኛ መቶ አለቃ ይላቅ ብርሃኔ ዋና መሪ ‎2ኛ .አርበኛ ደጉ ተሥፋዬ ድርጂት ጉዳዮች ኃላፊ ‎3ኛ. አርበኛ እንዳልካቸው ግርማ የአሥተዳደር ጉዳዮች ኃላፊ ‎4ኛ.አርበኛ ሃምሳ አለቃ ጎሽመው ኃይሌ ወታደራዊ አዛዥ ‎5ኛ.አርበኛ እሸቱ ተ/ሚካኤል ም/አዛዥ ለኦፖሬሽናል። ‎6ኛ. አርበኛ ገረመው ታደሰ ም/አዛዥ ለአሥተዳደር ‎7ኛ.አርበኛ ፍቃደ ወርቁ ም/አዛዥ ለሎጀሥቲክ ‎8ኛ.አርበኛ ወርቁ ደርቤ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ‎9ኛ . አርበኛ ምክሩ ብዙነህ የፋይናንሥ ኃላፊ ‎10.አርበኛ አሥር አለቃ ሙልጌታ ፍቅሬ ዘመቻ መምሪያ ‎11ኛ.አርበኛ ወርቁ ሽመልሥ ምክትል ዘመቻ መምሪያ ‎12ኛ.አርበኛ   ይታገሥ ጌታሁን ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ‎13ኛ.ትምህርትና ሥልጠና ኃላፊ---------- ‎14ኛ. አርበኛ ሳሙኤል ፀጋዬ አደረጃጄት ዘርፍ ኃላፊ ‎15ኛ.አርበኛ ኃይሌ መሥፍን ኦዲት እና ቁጥጥር ኃላፊ ‎16ኛ.አርበኛ ይታገሥ ተሾመ ህግ ክፍል ‎17ኛ.አርበኛ ኮማንደር ነጋሽ አሠፋ ህግ ክፍል ‎18ኛ.አርበኛ ብርሃነ ቀፀላ ህግ ክፍል ኃላፊ ‎19ኛ.አርበኛ ሃምሳ አለቃ ሰለሞን አድነው ሥልጠናና ክህሎት  ኃላፊ ‎20ኛ. አርበኛ እንግዳ በላይነህ ሃብት አሰባሳቢ ኃላፊ ‎21ኛ.አርበኛ አሸናፊ ብርሃኑ ፐረሶኔል ‎22ኛ አርበኛ ደመቀ ሥለሺ የኮር ፀኃፊ ‎23ኛ.አርበኛ ዘላለም ወርቅነህ ኦርዲናንሥ ‎24ኛ አርበኛ ክትነህ ሽፈራ ኦዲትና ቁጥጥር ‎25ኛ .አርበኛ አባይ ተሾመ ግዥ ክፍል ‎26ኛ.መረጃና ደህንነት --------------- ‎27ኛ አርበኛተፈሪ ሀይሉ የህዝብ ደህንነትና ፀጥታ ኃላፊ ‎28ኛ.አርበኛ አይናለም ዘረጋው ሴቶችና ማህበራዊ ዘርፍ ኃላፊ ‎29ኛ.አርበኛ ተመሥገን ባረጋ ህክምና ክፍል ‎30ኛ.አርበኛ አለማዬሁ ጌታነህ ኦዲትና ቁጥጥር ‎31ኛ.አርበኛ የሺጌታ ተገኝ ም/ ፋይናንሥ ኃላፊ ‎32ኛ. አርበኛ ሃምሳ አለቃ ሰይፈ ም/ሥለጠናና ክህሎት ‎33ኛ.አርበኛ ጋዜጠኛ አበባዬሁ ሰይፊ ሪፖርተር ‎34ኛ .አርበኛ ሰለሞን ገብሩ ባዶ አምሥት መሆናቸው ይፋ ተደርጓል። ‎እነዚህ አመራሮች የተሰጣቸውን ሀላፊነት ተቀብለው ወደ ስራ የገቡ መሆናቸውንም የአማራ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና 2ኛ  ከሰም ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሶናል::        "  ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል። © አብደላ እድሪስ አብዱ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 30/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
82👍 15🙏 10❤‍🔥 3
🔥ምኒልክ ዕዝ ድርጅታዊ አመታዊ ስብሰባ አካሄደ‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የኮርና የድርጅት ከፍተኛ አመራሮችን ያካተተ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ ቀናቶችን የወሰደ አመታዊ ድርጅታዊ ከፍተኛ ስብሰባ አካሄደ:: ምኒልክ ዕዝ በስብሰባው የህልውና ትግሉ ለድልና ነፃነት ይበቃ ዘንድ የአመራር ሽግሽግ ያደረገ እና አዳዲስ ሹመቶችንም የሰጠ ሲሆን አስተዳደራዊ እርምጃዎችንም በመውሰድ ስብሰባውን ቋጭቷል:: ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ ምኒልክ አመታዊ ድርጅታዊ ስብሰባውን እንዳያካሂድ በከፍተኛ የእግረኛ ጦርና መካናይዝድ እንዲሁም በአየር ሃይል በጄትና በድሮን ታግዞ ብርቱ ጥረት ያደረገ ቢሆንም ንስሮቹ በታላቅ ፅናትና ቁርጠኝነት ስብሰባውን አካሂደዋል:: በስብሰባው ምኒልክ ዕዝ አመቱን በጥልቀት በመገምገም ያሉ ጠንካራ እና ደካማ ጎኖችን በመለየት ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)ን ጨምሮ የተገኙ በርካታ ወታደራዊ እና ፖለቲካዊ ብሎም ዲፕሎማሲያዊ ድሎችን በጥንካሬ እንዲሁም ከድሎቹ ባሻገር ያሉ ክፍተቶችን በደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ዝለቂ ድል በቂ ሁለንተናዊ ዝግጅት በማድረግ ስብሰባውን ባመርቂ ሁኔታ ደምድሟል:: ምኒልክ ዕዝ በአመታዊ ድርጅታዊ ስብሰባው የአመራር ሽግሽግ ማድረግ እና አዳዲስ ሹመቶችን የሰጠ ሲሆን ጠቅላላ የአመራር መዋቅሩም የሚከተለውን ይመስላል፦   1. ኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን - ፀጋዬ ብርሃኑ 1.1. አምስት አባላት 2. ወታደራዊ ፍርድ ቤት - አርበኛ ተመስገን አማረ  2.1. ሦስት አባላት 3. የህግና ሥነ ሥርዓት ጉባኤ - 3.1. ሦስት አባላት 4. ሰብሳቢ - ዋርካው ምሬ ወዳጆ 5. ወታደራዊ አማካሪ - ኮሎኔል ሞገስ ዘገዬ 5.1 አርበኛ አለሙ ገላው- ምክትል ወታደራዊ አማካሪ     ወታደራዊ መዋቅር 1. ምክ/ሰብሳቢና ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ድርሳን ብርሃኔ 1.1. ጸሐፊና ወታደራዊ ቃል አቀባይ - አርበኛ ትዝታ በዛብህ 2. ምክ/ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ወንድሙ ማሩ 3. ወታደራዊ እቅድና ስትራቴጅ - ኮሎኔል ዓባይ ባየው 4. ዘመቻ - አርበኛ በለጠ ሸጋው 4.1. ምክ/ዘመቻ ኃላፊ (ዘመቻ ስምሪት) - ኮሎኔል ፈንታው መኩዬ 4.2. መረጃ፣ ካርታና ምህንድስና - 5. ወታደራዊ አስተዳደር - ሻለቃ ያረጋል አሰፋ 5.1. ምክ/ወታደራዊ አስተዳደር - 10 አለቃ ሙላቱ ሰጠ 5.2. ምክ/ለሰው ሃብት አስተዳደር - 50 ዓለቃ ሲሳይ ገላነው 5.2.1. ምክ/የሰው ሃብት አስተዳደር - 5.3. ምክ/ለጤና ጉዳይ - ዶ/ር አቡበክር ሰይድ 6. ሎጂስቲክስ መምሪያ - ሻለቃ ኢሳያስ መለሰ (ውክልና) 6.1. ምክትል ለስንቅና ትጥቅ ስርጭት - ሞላ ሰማው 6.2. ምክትል ለኦርዲናንስ ክፍል - ሻለቃ ኢሳያስ መለሰ 6.3. ምክትል ለትራንስፖርት ስምሪት - 7. ወታደራዊ ሥልጠና መምሪያ - መቶ ዓለቃ ዮሴፍ አስማረ 7.1. ምክትል የሥልጠና መምሪያ - አርበኛ ጌታቸው ሲሳይ 7.2. የሥልጠና ማዕከላት ኃላፊ - 8. ወታደራዊ መረጃና መገናኛ መምሪያ - 8.1. ምክ/ወታደራዊ መረጃ መምሪያ - 8.2. ምክ/ወታደራዊ መገናኛ መምሪያ - 9. ወታደራዊ ኢንዶክትሪኔሽን (ስርጸት) መምሪያ- ሻለቃ ደምሌ ጣፋጭ 9.1. ምክ/ኢንዶክትሪኔሽን - ሻለቃ ወንድሙ 9.2. የኪነትና መዝናኛ ክፍል - መቶ አለቃ በሪሁን ደምሌ 9.3 ምክ/ኪነትና መዝናኛ ክፍል አርቲስት ፋኖ ኪሮስ ደርቤ 10. ልዩ ዘመቻ መምሪያ - አርበኛ ተሾመ ፈንታዬ 10.1. የልዩ ዘመቻ ወታደራዊ አዛዥ - አርበኛ ሐብታሙ ደምሴ 10.2. የልዩ ዘመቻ ፖለቲካ መምሪያ - አርበኛ አባተ ካሳነው     ፖለቲካዊ መዋቅር 1. ምክ/ሰብሳቢና የፖለቲካ ጉዳዮች ጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ ሔኖክ አዲሴ 2. የፖለቲካ ጉዳዮች ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊ - አርበኛ ሞገስ አብራራው 3. የጥናትና ስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ አራጋው ያለው 3.1. ምክ/የስትራቴጅክ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ ገ/መስቀል 4. የውጭ ጉዳይ መምሪያ - አርበኛ አብዮት ይመር 4.1. ምክ/የውጭ ጉዳይ መምሪያ - አርበኛ አብደላ አያሌው 5. የአደረጃጀት መምሪያ - አርበኛ አበበ ቀዬ 5.1. ምክ/የአደረጃጀት መምሪያ - አርበኛ አሰፋ መሰለ 6. የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ - አርበኛ አበበ ፈንታው 6.1. ምክ/የሕዝብ ግንኙነት መምሪያ - አርበኛ ኑረዲን አበበ 6.2. ሚዲያና ኮሚኒኬሸን ኃላፊ - 7. የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - ፋኒት ዚነት አደም 7.1. ምክ/የሴቶችና ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - ፋኒት አበበች ሲሳይ 8. ትምህርትና ስልጠና መምሪያ - አርበኛ ፍቅሩ ፈንታው 8.1. ምክ/ትምህርትና ስልጠና መምሪያ - አርበኛ ደርብ ተፈራ 9. አጋርነትና ትብብር መምሪያ - አርበኛ ብርሃን አራጌ 9.1. ምክ/አጋርነትና ትብብር መምሪያ - 10. ማሕበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ አለምነው መብራቱ 10.1. ምክ/ማህበራዊ ጉዳዮች መምሪያ - አርበኛ መኩሪያ ፈንታው     የድርጅት ጽ/ቤት መዋቅር 1. የጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ ደስታው 1.1. ምክ/የጽ/ቤት ኃላፊ - አርበኛ አለባቸው ቀስቅሴ 2. የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ ንጉስ አዳነ 2.1. ምክ/የፋይናንስና ግዥ አስተዳደር መምሪያ ኃላፊ - አርበኛ አማረ አያሌው 2.2. አካውንታንት - አርበኛ ልዑልሰገድ 2.3. ግዥ ክፍል - አርበኛ ዮሐንስ መኮንን 2.4. ገንዘብ ያዥ - አርበኛ አዲሴ ጌታሁን 3. የሐብት አፈላላጊ መምሪያ - አርበኛ ምንሊክ ፋንታሁን 3.1. ምክ/የሐብት አፈላላጊ መምሪያ - አርበኛ ዘሪሁን ደምሴ 4. የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ እስራኤል እሸቴ 4.1. ምክ/የሕዝብ አስተዳደር መምሪያ - አርበኛ ስንታየሁ ተስፋው 5. የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ - አርበኛ አክሎግ ቢራራ 5.1. ምክ/የእቅድ ዝግጅትና ግምገማ መምሪያ - መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 30/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
148🙏 24👍 14🎉 3
Photo unavailableShow in Telegram
🔥#የአርበኛው_ዘመነ_ካሴ_ወቅታዊ_መልዕክት‼️     ህዳር 30/2018 ዓ.ም ዛሬም ለዐላማው የተሶረፈ ልብ፥ ዛሬም የፀና መንፈስ፥ ዛሬም የጋለ ወኔ፥ ዛሬም የእርስበርስ መከባበርና አንድነት ያስፈልገናል።ድልና "ተአምር" የሚመነጩት እነዚህ ውብ "ተራሮች" ስር ነውና። ተወረናል፥ የዘር ፍጅት እየተፈፀመብን ነው። ነገር ግን መንፈሳችንና ልባችን አሁንም በእጃችን ነው። መንፈሳችንና ልባችን በእጃችን እስካለ ድረስ በአብይ አረመኔ የጉብል ሰራዊት የተወረረው መሬታችንና ህዝባችን ነፃ ወጦ ህልውናው ይረጋገጣል።ይህም በመሆኑ በጦር ሜዳ፥ በፖለቲካውና በዲፕሎማሲው ግንባር በየቀኑ ጠላታችንን እያሸነፍን ነው።ልቡና መንፈሱን ራሱ ጋር አቅፎ የያዘ ህዝብ የጊዜ ጉዳይ እንጅ  ድሉ ከታዛው ነው፥ የሚፈልገው ነገር ሁሉ በአጠገቡ ነው። ከራዕያችን የሚቀዳው ለሰው ልጆች ሁሉ የሚበጅ በጎው ምኞታችን በጥረታችን ይሳካል። በጎ ምኞቶች ዳር ይደርሱ ዘንድ የሚንከባከብ አንዳች አይነት የራሳቸው እግዜር አላቸው። አለም ጠንካሮች፥ ደፋሮች፥ ፅኑዎችና ለአላማቸው የመነኑ ብቻ ዋኝተው የሚሻገሩት ውቅያኖስ ነውና በእያለንበት እንበርታ።ሁልጊዜም የሚከተሉት የአቢዮታችንና የህልውናችን አራት ምሰሶዎች ላይ ትኩረት አድርገን እንስራ!! 1)ጉልበት-ክላሽ (የማያቋርጥ የሃይል ግንባታ፥ እስከምፃት ማንቃት ፥ማደራጀት፥ ማሰልጠንና ማስታጠቅ!) 2)እውቀት (በየደቂቃው እውቀትን መሻት፥ አዲስ ነገር ለመገንዘብ መጓጓት፥ የማያቋርጥና የማይረካ የእውቀት ረሃብ!አለምን በልኩ መረዳት!ተፈጥሮን መረዳት! ትሁት ስልጣኔ መገንባት!በሰዎች ለሰዎች የሆነ ጨዋና ትሁት ስልጣኔ መገንባት። ሃፍረትና ይሉኝታ የሚያውቅ ማህበረሰብ መፍጠር።ሃፍረትና ይሉኝታ የለሽ ሃገር የዞምቢ ምድር ነው የሚሆነው።ሃፍረትና ይሉኝታ የአንድ ማህበረሰብ የክብር ልብሶችና ጌጦች ናቸው።ብቻም ሳይሆን ድፍን ህዝብን ለቁሙ ከመጥፋት የሚታደጉ የአለም መድሃኒቶች ናቸው።) 3)ጠንካራ ኢኮኖሚ (ጠንካራ የኢኮኖሚ ፓወር ሳንገነባ ጠንካራ የፖለቲካ ፓወር ልንገነባ አንችልም። ገንዘባችን ስለት /ዊያፓናዝ/ ማድረግ አለብን።) 4)ፈሪሀ-እግዚአብሄር (ሞራል፣ሰው መሆን፣ሰውን ማክበር፥ ሰውን መውደድ፥ ለሰው ልጆች ሃሴት መኖር-መንፈሳዊ ልዕልና) [ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም] እስከ ምፃት አማራ! ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ! አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!         ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!        ©  አርበኛ ዘመነ ካሴ       #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
151🙏 61👍 23👏 5😡 4💔 3
00:11
Video unavailableShow in Telegram
🔥#አንቀጠቀጥነው_አደል😂😂 እንድ ትንኝ በዝናብ ሰዓት በዝሆን ጀሮ በመግባት ትጠለላለች እናም ያ የተጠለለችበት ዝሆን ጉዞ ላይ ነበረና ድልድይ ሲሻገር ድልድዩ ንቅናቄ መፍጠሩን የተመለከተችዋ #ትንኝ ።አንቀጠቀጥነው_አደል ብላ ለራሷ ድርሻ (ክሬዲት) ለመስጠት ሞከረች ይባላል😂 ይህንን ታሪካ ያመጣነው ልክ እንደ ትንኟ እድል ቀንቷቸው ሰርገው በመግባት ትግላችንን የጊዜ ማሳለፊያ ፣ የሀብት ማካበቻ ወዘተ አድርገው የቆዩ ጥቁር አማራዎች ለትግሉ #ቁልፍ_ሰው እድርገው ያለ እነሱ ትግሉ የማይራመድ ይመስላቸዋል፣ ግን ራሳቸውን ያዋርዳሉ እንጂ የኛን ድል ማስቆም አይችሉም! ምክንያቱም እነዚህ ሰዎች ከመጀመሪያውም ፈተናዎቻችን ነበሩ!! ላንጨርስ የጀመርነው ትግል የለም ፣ ማንም መጣም ሆነ ሄደ ድል ከማድረግ የሚያስቆመን ምድራዊ ኃይል የለም! 🎬የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ዘረያቆብ ኮር አናብስቶች በከፊል! #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
6.96 KB
👍 126 99👏 15💯 7🫡 6❤‍🔥 2😢 1
🔥#በመጨረሻም_ተማርከዋል‼️ የወረዳው 10 ሚሊሻዎች ተማረኩ... የአፋብኀ በላይ ዕዝ ራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር ሰሜን ብርቅዬ ክ/ጦር ራስ ገብሬ ብርጌድ በሰሜን ቀጠና በዋግ ዝቋላ ወረዳ ጀብድ ፈፀመች ። ብርጌዷ በተጠና ኦፕሬሽን ህዳር 28/2018 ዓም የሎሌውና ባንዳው ብአዴን የጀርባ አጥንት የሆኑትን ቅጥረኛ ሚሊሻዎችን በጥይት ቆልታ ማርካለች። 👉የቀበሌ ሊቀመንበር 👉የፀጥታ አስተዳደር 👉የብልፅግና ፓርቲ ሃላፊ የወጣቶች ጉዳይን ጨምሮ 10 ምልሻዎች እስከነ ሙሉ ትጥቃቸው ማርከናቸዋል። እነዚህ ቅጥረኞች በህዝባችንና በትግላችን ላይ አያሌ ጉዳት ሲያደርሱ የነበሩና በተኩስ ልውውጥ ዕድለኛ ሁነው እጃቸውን ወደ ሰማይ ቀስረው የማረክናቸው ናቸው።በርካቶች በፈቃዳቸው ፈርሰው እየተቀላቀሉ ሲሆን ቀሪው ፈቃደኛ ያልሆነው ላይመለስ እየተሸኘ ይገኛል። #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
99👍 19
🔥#በላጎ ተወርዋሪ ልዩ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ በላጎ ሻለቃ በደሴ ዙሪያ ወረዳ ሞቴ ከተማ ላይ ምሽግ ሰርቶ ሊቀመጥ የነበረው አድማ ብተናና ሚኒሻ ምሽጉን ሰርቶ አንድም ቀን ሳይውልና ሳያድር የበላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ በዛሬው እለት ማለትም ህዳር 29/2018 ዓ.ም ምሽጉ ድረስ ዘልቆ በመሄድ መብረቃዊ የሆነ ጥቃት አድርሶ ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል:: ቀሪው የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ደሴ ከተማ ፍርጥጦ ገብቷል:: በዚክም የተገኙ መሳሪያወች ክላሽኮፍና ተተዃሽም የተገኘ ሲሆን በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ የደረሰበትና የደነገጠ ሲሆን የበላጎ ሻለቃ ተወርዎሪ አናብስቶቹ በሰሩት መብረቃዊ ጥቃት በድል የታጀበውና ድላቸውን እያጣጣሙ ውሏቸውን ሞቴ ከተማ ላይ አድርገዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
67👍 16🏆 1
🔥#የድል_ዜና‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር በሰራዉ አስደማሚ ኦፕሬሽን ከአብይ አህመድ ተላላኪ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ጋር ለተከታታይ 5 ቀናት በተደረገ እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅ #ኮሎኔል የሽጥላ እና #ሻለቃ ታምራትን ጨምሮ በርካታ የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች ተደምስሰዋል። ለጊዜው ስማቸው ያልታወቀ የመቶ(100) አለቃ እና ሃምሳ)50) አለቃ ጀምሮ እስከ ኮሎኔል ማዕረግ ያላቸው የመከላከያ አመራሮች ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል። በአጠቃላይ በአምስት ቀን ፍልሚያ ዉስጥ፦ ከ67 በላይ የጠላት ኃይል መደምሰስ ሲቻል ከ75 በላይ የጠላት ኃይልን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። 👉ከ32 በላይ ክላሽንኮቭ የጦር መሳሪያ 👉03 አስቃጥላ የብሬን ጥይት 👉 01 የጦር ሜዳ መነፀር 👉 01 የስናይፐር መነፀር 👉ከ17 በላይ የእጅ ቦንቦች 👉ከ1500 በላይ የክላሽ ተተኳሽ 👉2 የብሬን ሸንሸል 👉ከ100 በላይ የዲሽቃ ተተኳሽ መማረክ (ማግኘት ) ተችሏል። ለ4 ተከታታይ ቀናት ዘንዘን ከተባለ ቦታ በቀበሮ ጉድጓድ ዉስጥ ተቀብሮ የሰደድ እሳት በሆነዉ ፋኖ ተከቦ ሲወቀጥ ሰንብቶ መዉጫ ሲያጣ በዙ-23 እና በBM ከባድ መሳሪያ የታጀበ ተጨማሪ ሃይል ከፓዊ እና ከተለያዩ ቀጠናዎች በማሰባሰብ የተንቀሳቀሰ ሲሆን አሁንም በበረሃ መብረቆቹ 66ኛ ክ/ጦር የፋኖ አባላት እየተቀጠቀጠ ይገኛል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በ66ኛ ክ/ጦር የፋኖ ነበልባሎች የተቀጠቀጡት የመከላከያ ከፍተኛ አመራሮች በቀን 29/03/2018 ዓ.ም ዘንዘን ከተባለ ቦታ ላይ የተደመሰሱ ከፍተኛ መኮነኖችን አስከሬን #በሂሊኮፍተር አንስቷል። አዲስ ትዉልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! ©ብርሃኑ ቻሌ ደመላሽ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
8.81 MB
104🙏 45👍 26😡 7🎉 4👏 2
🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የደፈጣ ጥቃት ፈፀመ! ህዳር 29/2018 ዓ.ም አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ጄኔራል ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ህዳር 29/2018 ዓ/ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀትር 6:30 ሰዓት ድረስ በወሰደው የደፈጣ ጥቃት አይና ቡግና ከአይና ቅዱስ ሐርቤ መውጫ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የአገዛዙ ተላላኪ የሆነውን መከላከያን እና ሚሊሻን በደፈጣ ሶራ ሜዳ ላይ ሲያራግፉት ውለዋል። በዚህ የደፈጣ ጥቃት የክፍለ ጦሩ 2ኛ ሻለቃ፣4ኛ ሻለቃ እና 3ኛ ሻለቃ አንድ ሻምበል በመናበብ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ጠላት አንድ የፖሊስ መኪናና አምቡላንስ ቁስለኛ ይዞ ሲመለስ ከ12 በላይ ሲደመሰስ እዲሁም ሰባት ጥቁር ክላሽ 836 የብሬን ተተኳሽ እና 659 የክላሽ ተተኳሽ ተማርኳል። የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የአገዛዙ ሰራዊት በቡግና ወረዳ 03 መሰቀለ ክርሥቶስ ቀበሌ እየተባለ ከሚጠራው ቦታ ላይ የከብት ሳር ወይም መኖ እየተሸከመ ያገኘውን የ16 አመት ህፃን ከሁለት ቦታ ላይ በክላሽ በማቁሰል፣አውድማ በማለቅለቅ ላይ የምትገኝን የ17 አመት ልጃገረድ በክላሽ በማቁሰል፣በአዉድማ ላይ የተከማች እህል በማቃጠል፣መስቀለ ክርስቶስ ቀበሌ ላይ ቤት ለቤት በመዞር ህዝቡን ገንዘብ በመዝረፍ አገዛዙ በአማራ ህዝብ ላይ የጭካኔ በትሩን አሳይቶ ሄዷል። በዚህ ያላበቃው የአገዛዙ ሰራዊት አይና ከተማ ላይ ህዝቡን በየቤቱ በመግባት አስገድዶ በማስወጣት፣መነሀሪያ የሚገኝን ደንብ አስከባሪና ተሳፋሪን እንዲሁም በትምህርት ገበታቸው የሚገኙ ተማሪዎችን አስገድዶ በማስወጣት ስብሰባ ሰብስቦ ከልጆቻችሁ ጋር አስታርቁን እና አስታራቂ ሽማግሌ መልምሉ እንዲሁም የሦስት አመት ግብር ትከፍላላችሁ ሲሏቸው ህዝቡም ሽማግሌ አንመለምልም ልጆቻችን የወጡት እውነትን ይዘው ነው ከዚያ ውጭ ቡግና በጦርነት፣በድርቅና በወረርሽኝ ሲሰቃይ የነበረ ህዝብ የት አምጥቶ ግብር ይከፍላል እናንተ እኛን የፈለጋችሁን ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው የሚል ምላሽ እንደሰጧቸው የውስጥ መረጃዎች ያመላክታሉ። በመጨረሻም ጠላት ክንዳችን ያውቀዋል፣ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ የብልፅግናንና ጄሌዎቹን እስትንፋስ ለመቁረጥና የህዝባችንን ዕምባ የምናብስበት ቀን ቅርብ መሆኑንን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን ሲሉ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ የግዙፉ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ምክትል አዛዥ አርበኛ ኮማንዶ ሃምሳ አለቃ ፍቅሩ ሙሉዬ አሳስበዋል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ሽፈራው አለልኝ መረጃውን አድርሷል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
102👍 21🙏 8
00:21
Video unavailableShow in Telegram
🔥#አመራሮች_ላይ_የደፈጣ_ጥቃት_ተፈፀመ‼️   የአብይን ፍላጎት ለማሟላት ሙሉ የአማራን ህዝብ እያስጨረሰ ያለው የብአዴን አመራር ህዝብ እሰበስባለሁ በማለት ከግንደወይን ተነስተው ደብረወርቅ ለመሰብሰብ በዙ23 እና በ6 ዲሽቃ እየታጀበ ፈለገብርሃን ከተማን አልፎ ጥቂት ርቀት እንደተጓዘ ጭየ ወንዝ እና ባድማ ጫካ ላይ የ74ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ አባላት ከባድ የደፈጣ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሲሆን ሞጣ መገንጠያ ላይ የሻለቃ 5 አባላት ሌላ ተጨማሪ  ደፈጣ እንደተጣለበት ሲያውቅ ሙት እና ቁስለኛውን በመያዝ ከሽፈሬ ጀምሮ ሁሉም የብልፅግና ቅጥረኛ አመራር ከነሰራዊቱ በእግረኛ አንደኤሌ እየተጎተተ ደብረ ወርቅ በመድረስ የህዝብ ስብሰባ የሞከረ ሲሆን  ጀግኖቹ እየተከታተሉ በስለት ደብረወርቅ ገብቶ የጀመረውን ስብሰባ በሞርተር አደባይተው በትነውበታል። ውሎውን በልቅሶ ያገባደደው የብልፅግና ጉዳይ አስፈፃሚ ምሸት ላይ ጥቂት ደጋፊዎችን ይዞ ስብሰባውን በድጋሜ ለማካሄድ ደፋቀና እያለ ሲሯሯጥ ውሏል።   አዲስ ትውልድ፣አዲስተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ ©የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 29/ዐ3/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
Show all...
13.12 MB
83👍 17