Fana Media Corporation S.C (FMC)
Open in Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Show more208 363
Subscribers
-2324 hours
-2337 days
-71430 days
Posts Archive
01:20
Video unavailableShow in Telegram
ፊንጫኣ- ሐሙስ ምሽት 3፡00 በፋና ፕላስ ይጠብቁን
Finchaspot070418Youtupe.mp4189.22 MB
❤ 7
Photo unavailableShow in Telegram
ደረጃቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች ስርጭትን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት የተጠናከረ አጋርነት ወሳኝ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደረጃቸውን ያልጠበቁና ተመሳስለው የተመረቱ መድኃኒቶች ስርጭትን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት የተጠናከረ አጋርነት ወሳኝ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። በኢትዮጵያ ደረጃቸውን ያልጠበቁ የመድኃኒት ምርቶችን ስርጭት ለመከላከል የተዘጋጀ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ ተደርጓል፡፡ ዶ/ር መቅደስ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ መንግሥት ከሕዝብና ከባለድርሻ አካላት ጋር ባከናወናቸው ተግባራት…
https://www.fanamc.com/archives/306307
❤ 11👍 1
00:58
Video unavailableShow in Telegram
ሐሳብ ላይ - ዛሬ ምሽት ይጠብቁን
Hasablayzare070418.mp470.76 MB
❤ 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በቆላማ አካባቢዎች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደሮች ተጠቃሚ ሆነዋል – አብርሃም በላይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመስኖ እና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ አርብቶ አደሮች ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በ290 ሚሊየን ብር የተገነባው የጼጼ ዘመናዊ የዶሮ ማብዣና እርባታ ማዕከል በሚኒስትሩ ተመርቆ ተከፍቷል፡፡ ሚኒስትሩ በዚሁ ወቅት እንዳሉት፥…
https://www.fanamc.com/archives/306304
❤ 18👏 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቦርዱ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፡፡ ኢዜማ በዛሬው ዕለት 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን በሚያካሂድባቸው አካባቢዎች ሁሉ የሕዝብ ይሁንታን ለማግኘት እሳተፋለሁ ብሏል። የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ኢዮብ መሳፍንት…
https://www.fanamc.com/archives/306301
❤ 15👏 8👍 3😁 3💩 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ ሳርቤት እና አዋሬ ሳይቶቻችን ላይ
ባለ 2 መኝታ የ3 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 5 ሚሊየን 700 ሺህ
ባለ 3 መኝታ የ 5 ሚሊየን ብር ቅናሽ አግኝተው በ 9 ሚሊየን 900 ሺህ
አፓርትመንቶችን በፍጥነት እና በጥራት በመገንባት የሚታወቀው ታማኙ ቴምር ፕሮፐርቲስ
በዲፕሎማቶች ሰፈር ሳርቤት እና በነፋሻማዋ አዋሬ ዘመናዊ አፓርታማ ከ አስደናቂ ቅናሽ ጋር ይዞላችሁ መጥቷል
ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ
ከ 20% ቅድመ ክፍያ ጀምሮ ቀሪውን አመቺ በሆነ አከፋፈል በ 3 ዓመት ከፍለው ይጨርሳሉ
ሙሉውን ለሚከፍሉ አስደናቂ የ35% ቅናሽ
የሚገርመው ደግሞ በዶላርም ሆነ በዋጋ ግሸበት ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አናደርግም
ቅናሹ የተወሰነ ቀን ስለቀረው ፈጥነው በ
0961770077 ይደውሉ
https://wa.me/251961770077?text
❤ 8💩 2
Photo unavailableShow in Telegram
የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴዔታ ሰለሞን ሶካ፣ ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶችና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳትፈዋል። ሚኒስትር ዴዔታው በወቅቱ እንዳሉት፥ የወጣቶችን አቅም ማሳደግ ለቀጣይ ትውልድ ሁለንተናዊ እድገት ወሳኝ ነው። ኢትዮጵያ ወጣቶች በተለያዩ ዘርፎች ያላቸውን…
https://www.fanamc.com/archives/306298
❤ 10😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
ቦርዱ ለ45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ዕውቅና ሰጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት ሰጥቷል። ለታዛቢዎቹ ዕውቅናው የተሰጠው ቦርዱ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ሲሆን፤ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡና መሥፈርቱን ላሟሉ 45 የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የዕውቅና ሠርቲፊኬት መስጠቱ ተገልጿል። ቦርዱ ቀደም ሲል 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለሚታዘቡ የሲቪል…
https://www.fanamc.com/archives/306294
👍 8❤ 7
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
30% ልዩ ቅናሽ!!
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት 60% የባንክ ብድር በማመቻቸት በ10% ቅድመ ክፍያ አዲስ የፔንት ሀውስ ብሎክ ፣ ከስቱዲዮ - እስከ ባለ4 መኝታ እንዲሁም ሱቆችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርቦላችኋል ።
በቴክኖሎጂ በመታገዝ ግንባታው በፍጥነት እየትገነባ ባለው መንደራችን ቤት ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ደንበኞች በ 200 ሺ ብር ምዝገባ መጀመራችንን እናበስራለን ። ያለን ቦታ ውሱን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 44 40 08 08 //+2519 08 54 34 54 ይደውሉ ።
እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል Telgrame @Bekemos
ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
❤ 3👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ትልቅ አቅም ይፈጥራል – አቶ ዮዳሔ አርዓያሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋይዳ መታወቂያ ዲጂታል ኢኮኖሚን ለመገንባት ትልቅ አቅም ይፈጥራል አሉ የብሔራዊ መታወቂያ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ አርዓያስላሴ፡፡ ፋይዳ ለሴቶች ንቅናቄ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ አቶ ዮዳሔ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የዲጂታል መታወቂያ ሥርዓቱ ተደራሽ የመሆን እና የመታወቅ መብትን የሚያረጋግጥ በመሆኑ ሴቶችም ይህን መብታቸውን እንዲጠቀሙ…
https://www.fanamc.com/archives/306282
❤ 6😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
2 ዘመናዊ ስልኮች እና 2 ማቀዝቀዣ ፍሪጆችን እነኾ - ለጠነከረ ደንበኝነት ታኅሣሥ 6 ቀን 2018ዓ.ም. በዕጣ ከአቢሲንያ ባንክ እንሸልማለን! ይፍጠኑ - አገልግሎታችንን በመጠቀም ኩፖንዎን በዕጅዎ ያስገቡ!
የባንካችንን የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ፤ የተለያያዩ መረጃዎችን ያግኙ።
👉 https://t.me/+llUA1MmaoxgxM2Y0
ከአቢሲንያ ባንክ ጋር ይጀምሩ - ያድሱ - ይደጉ!
#StartRenewGrow #BOARewards #AddisAbaba #Ethiopia #የሁሉም_ምርጫ
❤ 8
02:00
Video unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
የዚህችን ጠንካራ ሴት ታሪክ ካዳመጡ በኋላ እራስዎን ይጠይቁ፡- "የማህበረሰብዎን ደህንነት ለመጠበቅ ዛሬ ምን ማድረግ ይችላሉ?"
ከተጎጂዎች ጎን እንቁም:: ፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃትን በጋራ እንከላከል::
ኢንጀንደር ሄልዝ ከየኔ ሄልዝ ጋር በመተባበር
(በባለታሪኳ ፈቃደኝነት የተሰራ - ክፍል ሁለት)
IMG_0846.MOV156.58 MB
❤ 4😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የሀገር ፍቅርን የሚያስተጋባ ድምጽ – የ1980’ው ሴካፋ እና ደምሴ ዳምጤ…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) “ችቦው በራ፣ ስታዲየሙ ተንቀለቀለ፣ ደጋፊው እንደተመኘኋት አገኘኋት እያለ እየጨፈረ ነው” … ይህን የተናገረው ከመላው ኢትዮጵያውያን ጆሮ የማይጠፋ ዘመናትን የተሻገረ የሀገር ፍቅርን የሚያስተጋባ ተስረቅራቂ ድምጽ ባለቤት የሆነው ደምሴ ዳምጤ ነው፡፡ ጨዋታን ከመተንተን ባሻገር ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ታሪክ ጋር አብረው የሚወሱ አይረሴ ትዝታዎችን አኑሮ ያለፈው ደምሴ ዳምጤ…
https://www.fanamc.com/archives/306283
❤ 26🥰 5👍 4👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ለ7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ የጸጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ በሆነ መልኩ እንዲፈጸም በጸጥታና ደህንነት ተቋማት ዝግጅት ተጀምሯል አሉ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል። የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ኮሚሽነር ዘላለም መንግስቴ (ዶ/ር) የተጻፈ “የምርጫ ደህንነትና የጸጥታ ተቋማት ሚና” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ተመርቋል።…
https://www.fanamc.com/archives/306274
❤ 28👍 11👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ18 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አሁን ላይ በ18 ከተሞች የኮሪደር ልማት ሥራ እየተከናወነ ነው አለ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ኃይለማርያም ተስፋዬ እንዳሉት÷ በክልሉ በተለይም በግብርና፣ ኢንቨስትመንት፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድንና ሌሎች ዘርፎች በርካታ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡ ክልሉ እምቅ የመልማት አቅም ያለው መሆኑን ጠቁመው÷ በተደመረ አቅም በማልማት ምርታማነትን በማሳደግ…
https://www.fanamc.com/archives/306271
❤ 36👏 4👍 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ለሚከበሩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል በቅርቡ የሚከበሩ ኃይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት በድምቀት እንዲጠናቀቁ አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ ነው አለ የክልሉ ባህል ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ፡፡ የቢሮው የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አበበ እምቢያለ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ በታሕሣሥ ወር መጨረሻ እና ጥር ወር ላይ የተለያዩ ኃይማኖታዊና ሕዝባዊ በዓላት ይከበራሉ፡፡ በዚህ መሰረትም ከታሕሣሥ…
https://www.fanamc.com/archives/306266
❤ 28👍 10🤔 2😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
30% ልዩ ቅናሽ!!
የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት 60% የባንክ ብድር በማመቻቸት በ10% ቅድመ ክፍያ አዲስ የፔንት ሀውስ ብሎክ ፣ ከስቱዲዮ - እስከ ባለ4 መኝታ እንዲሁም ሱቆችን በተለያየ የካሬ አማራጭ ለሽያጭ አቅርቦላችኋል ።
በቴክኖሎጂ በመታገዝ ግንባታው በፍጥነት እየትገነባ ባለው መንደራችን ቤት ለመግዛት ፍላጎት ያላችሁ ደንበኞች በ 200 ሺ ብር ምዝገባ መጀመራችንን እናበስራለን ። ያለን ቦታ ውሱን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 44 40 08 08 //+2519 08 54 34 54 ይደውሉ ።
እንዲሁም በቴሌግራም አድራሻችን ያገኙናል Telgrame @Bekemos
ዲ.ኤም.ሲ ሪል እስቴት ደስታዎ እዚህ ይጀምራል!
❤ 18👍 4
