Fana Media Corporation S.C (FMC)
Open in Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
Show more208 360
Subscribers
-2324 hours
-2337 days
-71430 days
Posts Archive
01:21
Video unavailableShow in Telegram
የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ያደረጉት ጉብኝት
27.16 MB
❤ 12👍 7
02:44
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በቤተ መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል
44.16 MB
❤ 15👏 11
Photo unavailableShow in Telegram
ሕዝባዊ ውይይቶች ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለመለየትና መፍትሄ ለመስጠት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች መንግሥት ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለይቶ መፍትሄ እንዲሰጥ ያግዛል አሉ ምሁራን፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ቢመርቅ በሪሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ሕዝባዊ ውይይቶች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ዕድል የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን የውስጥና የውጭ ተግዳሮቶች ለመመከት ሕዝብን…
https://www.fanamc.com/archives/306359
❤ 19😁 3
Photo unavailableShow in Telegram
ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በተለያዩ ዘርፎች በኳታር ዶሃ ተካሂዷል፡፡ በዚህም የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ የባሎንዶር አሸናፊው ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል፡፡ በአሰልጣኞች ዘርፍ የፒኤስጂ አሰልጣኝ ሊዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ…
https://www.fanamc.com/archives/306354
❤ 27👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 4ኛውን ዙር የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት የስራ እንቅስቃሴ በተመለከቱበት ወቅት እንዳሉት፥ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ጥራት፣ ፍጥነትና…
https://www.fanamc.com/archives/306351
👏 11❤ 3
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ናሬንድራ ሞዲን ዛሬ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተሰናዳ ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት እና በቤተመንግሥት ጉብኝት መርሃ ግብር ተቀብለዋል። ሁለቱ መሪዎች ውይይት ካደረጉ በኋላም ሁለቱን ልዑካን ቡድኖች ያካተተ የሁለትዮሽ ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቶቹ በሁለቱ ሀገራት መካከል በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን ይኽም የሀገራቱን የወል ቅድሚያ ጉዳዮች ያሳየ ነበር።
#PMOEthiopia
❤ 16👏 5
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ አቀባበል ሥነሥርዓት አድርገናል። ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ካደረግን በኋላ ከልዑካን ቡድኖቻችን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በውይይታችን በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እና የወል ቅድሚያዎች የሚያንፀባርቁ አዳዲስ የትብብር መስኮችን ቃኘተናል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በጉምሩክ የጋራ አስተዳደር ድጋፍ፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳታ ማዕከል ምስረታ የመግባቢያ ሥምምነቶችን እንዲሁም በአለምአቀፍ የሰላም ማስከበር ላይ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ እና የሚያጠናክረውን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ሥራ የመግባቢያ ሥምምነት የፊርማ ሥነሥርዓት ላይም ተገኝተናል። ህንድ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ስትሆን የዛሬዎቹ ውይይቶች እና ሥምምነቶችም ለጋራ ጥቅም በተለያዩ ዘርፎች ያሉንን ትብብሮች ለማስፋት ያለንን የጋራ ቁርጠኛ አቋም ያሳያሉ።
❤ 29👍 2
02:20
Video unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉት አቀባበል
MODI ETHIOPIA 07.mp4305.22 MB
❤ 17
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ድፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ድፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ታሪካዊ ጉብኝት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት…
https://www.fanamc.com/archives/306340
❤ 27👏 8👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮ-ህንድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ህንድ ከሁለት ሺህ ዓመታት የተሻገረ ሁለንተናዊ ግንኙነት እንደነበራቸው የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮም በርካታ የህንድ ተወላጆች ኢትዮጵያን የኑሮ ምርጫቸው እንዳደረጉ የሚያመለክቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ። በአንደኛውና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት መካከል በነበሩት ዓመታት በርከት ያሉ ሕንዳውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው…
https://www.fanamc.com/archives/306337
❤ 22👍 3
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ለይፋዊ ጉብኝት በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል እያደገ የመጣውን ትስስር የሚያመለክት ሲሆን ውይይቶቻችን በጋራ የቅድሚያ ጉዳዮቻችን ላይ ትብብሮቻችንን የበለጠ የምናጠናክርበት እንደሚሆን እምነቴ ነው።
❤ 26👏 16👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ዘመናዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል አለ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የምክር ቤቱ አባላት የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል፣ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማዘመን፣ የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ እና የትራፊክ አደጋን…
https://www.fanamc.com/archives/306330
👍 8❤ 3🤔 2🤩 2
Photo unavailableShow in Telegram
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሠረተ ልማትን ማስፋፋት የሚያስችለው ስምምነት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከቻይናው ፓወር ግሪድ ኩባንያ ጋር በኢነርጂና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከቻይናው ፓወር ግሪድ ኩባንያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች በኃይል ማስተላለፊያና ማሰራጫ መስመሮች፣ በስማርት…
https://www.fanamc.com/archives/306326
👍 9❤ 7
Photo unavailableShow in Telegram
ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 13 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 7747 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ ብሔራዊ ባንክ ቀድሞ በወጣው መርሐ ግብር መሰረት በቀጣይ ሁለት ሳምንት ውስጥ ተመሳሳይ…
https://www.fanamc.com/archives/306319
❤ 18👏 4🤔 3👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአፋር ክልል የተገኘው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርስ ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ 1 ነጥብ 5 የሚደርስ እድሜ ያለው የራስ ቅል እና ፊት ተገኘ። ግኝቱ የጎና ፕሮጀክት የምርምር ውጤት በሚል ርዕስ በኔቸር ኮሙኒኬሽን የታተመ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን ያጠናከረ መሆኑ ተገልጿል። በስፔን የሰው ዘር አመጣጥ ማዕከል ከፍተኛ ተመራማሪና ሳይንቲስት…
https://www.fanamc.com/archives/306320
❤ 12👍 5👏 2
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እየተደረገ በሚገኝባት አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ በተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ውድድሩን የማዘጋጀት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ኢትዮጵያ 5ኛውን የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ በማዘጋጀት ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባኤው…
https://www.fanamc.com/archives/306313
❤ 15👏 6👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር አዲስ የሰላም ውይይት ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን እና አሜሪካ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አዲስ የሰላም ውይይት ያደርጋሉ ተባለ። አዲሱ የሰላም ውይይት በአሜሪካ የሚካሄድ መሆኑን ኬቭ ፖስት ዘግቧል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንዳሉት፤ ዋሽንግተን ከሞስኮ ጋር ያደረገችውን ምክክር እና በበርሊን የተካሄደውን ጠንካራ ድርድር ተከትሎ የዩክሬን እና የአሜሪካ የሰላም ሂደት ቡድኖች የሰላም እቅድ ላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306314
❤ 5👏 5👍 3
Photo unavailableShow in Telegram
ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በምክር ቤቶቹ የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በነገው ዕለት በሕዝብ ተወካዮችና ፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ ንግግር ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የጋራ ስብሰባ በነገው ዕለት ይካሄዳል። 6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን የጋራ ስብሰባ ነገ እንደሚካሄድ ነው የሕዝብ ተወካዮች…
https://www.fanamc.com/archives/306310
❤ 20👍 6👏 6
01:20
Video unavailableShow in Telegram
ፊንጫኣ- ሐሙስ ምሽት 3፡00 በፋና ፕላስ ይጠብቁን
Finchaspot070418Youtupe.mp4189.22 MB
❤ 7
Photo unavailableShow in Telegram
ደረጃቸውን ያልጠበቁ መድኃኒቶች ስርጭትን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት የተጠናከረ አጋርነት ወሳኝ ነው – ዶ/ር መቅደስ ዳባ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደረጃቸውን ያልጠበቁና ተመሳስለው የተመረቱ መድኃኒቶች ስርጭትን ለመከላከል የባለድርሻ አካላት የተጠናከረ አጋርነት ወሳኝ ነው አሉ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ። በኢትዮጵያ ደረጃቸውን ያልጠበቁ የመድኃኒት ምርቶችን ስርጭት ለመከላከል የተዘጋጀ የአምስት ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ ይፋ ተደርጓል፡፡ ዶ/ር መቅደስ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ መንግሥት ከሕዝብና ከባለድርሻ አካላት ጋር ባከናወናቸው ተግባራት…
https://www.fanamc.com/archives/306307
❤ 11👍 1
