en
Feedback
Tikvah-University

Tikvah-University

Open in Telegram
352 569
Subscribers
+19024 hours
+9017 days
+3 27330 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
እያንዳንዱ የበሽ ጥቅል ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ያሰፋል! ዛሬውኑ በሽ ይግዙ እና እስከ 1 ሚሊየን ብር የማሸነፍ እድልዎን ከፍ ያድርጉ! *777*0# ላይ አሁኑኑ ይደውሉ! ዛሬውኑ የበሽ ጥቅሎችን እየገዙ በሽልማት ይንበሽበሹ! የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን፦ https://t.me/official_safaricomet_bot #SafaricomEthiopia #MPESAsafaricom #furtheraheadtogetherether #besh
Show all...
22
Photo unavailableShow in Telegram
#WachemoUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-H የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ I-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-L የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ M-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
109😢 20👎 19
2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። ቀጣይ ማኅበሩን የሚመሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የተመረጡ ሲሆን፤ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ድሪባ ኢተቻ (ዶ/ር) የማኅበሩ ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ3ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ተመርጧል፡፡ የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር 21 ዩኒቨርሲቲዎችን በአባልነት ይዟል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
28
Photo unavailableShow in Telegram
የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና ዳታቤዝ (Computer Programming and Database) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 C++, Java እና Python ፕሮግራሞች ከBasic እስከ Advanced Level በጋራ የሚሰጡበት 👉 ፕሮጀክቶችን እየሰሩ የሚሰለጥኑበት ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Show all...
43
Photo unavailableShow in Telegram
#BongaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 06 እና 07/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ ትምህርት ታህሳስ 08/2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑ ተገልጿል። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 6 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ እና የትራስ ልብስ፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
126😱 29👍 18👎 10🥰 7🙏 4
Photo unavailableShow in Telegram
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ በዓልን ምክንያት በማድረግ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ ተከፍቷል። በዋናው ግቢ ባህል ማዕከል የተከፈተው አውደ ርዕዩ፤ እስከ መጪው እሑድ ክፍት ሆኖ ይቆያል። የተለያዩ መጻሕፍት በተመጣጣኝ ዋጋ ለጎብኚዎች መቅረባቸውን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል። @tikvahuniversity
Show all...
46😢 5
Photo unavailableShow in Telegram
#MoE አምስት የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን ለትምህርት ሚኒስቴር ጥያቄ አቅርበዋል፡፡ ባሕር ዳር፣ ጅማ፣ ጎንደር፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ራስገዝ ለመሆን ጥያቄ ያቀረቡ ዩኒቨርሲቲዎች መሆናቸውን በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደርና መሰረተ ልማት መሪ ሥራ አስፈፃሚ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) ለኢዜአ ተናግረዋል። ዩኒቨርሲቲዎች በአስተዳደር፣ በፋይናንስ፣ በሰው ሃብት፣ በአካዳሚክ ጉዳዮች እና በምርምር ዘርፍ ባላቸው ቁመና እና በሚያስመዘግቡት ውጤት መሰረት ወደ ራስገዝነት እንደሚሸጋገሩ ጠቁመዋል፡፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ራስገዝ መሆን የሚያስችለውን የሁለት ዓመት የሽግግር ጊዜ አጠናቆ ወደ ሙሉ ራስገዝነት በመሸጋገር ላይ እንደሚገኝም ገልፀዋል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
👎 189 77👍 17👏 2😱 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ በሚሰጡ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል የሚኒስትሪ ፈተናዎች አፋን ኦሮሞ እንደሚካተት የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡ ቢሮው በአዲስ አበባ ለሚገኙ አስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች የትምህርት ፅ/ቤቶች ማሳወቁን ሪፖርተር የተመለከተው ደብዳቤ ይጠቁማል፡፡ ውሳኔው በመንግሥት፣ በግል እና በዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተፈጻሚ እንዲሆንና ትምህርት ቤቶቹም ዝግጅት እንዲያደርጉ ደብዳቤው ያሳስባል፡፡ ለ8ኛ ክፍል አማርኛ እና አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ እንደሚሰጡ በደብዳቤው ሲገለፅ፤ ሂሳብ፣ እንግሊዝኛ፣ ሳይንስና የዜግነት ትምህርቶችም እንደሚሰቱ ያትታል፡፡ የ6ኛ ክፍል ፈተና በአማርኛ ስርዓተ ትምህርት ለሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች አማርኛ እንደ አንደኛ ቋንቋ የሚሰጥ ሲሆን፤ አፋን ኦሮሞ ደግሞ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይሰጣል፡፡ የ6ኛ ክፍል ፈተናን በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ትምህርት ለሚያስተምሩት ደግሞ አፋን ኦሮሞ እንደ አንደኛ ቋንቋ ሲሰጥ፣ አማርኛ እንደ ሁለተኛ ቋንቋ ይሰጣል። ደብዳቤውን የፈረሙትና በጉዳዩ ላይ ማብራሪያ የተጠየቁት የቢሮው ምክትል ኃላፊ ዲናኢል ጫላ፤ "ጉዳዩ የሚመለከተው ሌላ ሰው ነው" ብለዋል፡፡ የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ደግሞ "ስለጉዳዩ ማጣራት ይኖርብኛል" በማለት ዝርዝር መግለጫ ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡ #ሪፖርተር @tikvahuniversity
Show all...
👎 200 92👍 20👏 5😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
#ያኔት_ኮሌጅ 🔔 በምዝገባ ላይ ነን! BSc Fields of Study: → BSc in Medical Laboratory Science → BSc in Pharmacy → BSc in Nursing TVET Programs: → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Accounting and Finance → Hardware & Networking Service → Radiography የCPD ማዕከል አገልግሎት ☎️ 0929969696 / 0996828282 አድራሻ፦ 📍 መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ንጉሴ ቱሩፊ ህንፃ 📍 6 ኪሎ ካምፓስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አጠገብ Telegram: @Yanet6kiloc
Show all...
23👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ጥቆማ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የአማራ ክልል ስቴት ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ፣ በኤክስቴንሽን እና በክረምት የትምህርት ፕሮግራሞች በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በሦስተኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሐግብር የትምህርት ፕሮግራሞች ትምህርት ይሰጣል፡፡ በሁለተኛ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ➫ Public Policy and Leadership ➫ Political Economy ➫ Project Management ➫ Peace and Development ➫ Law and Economics ➫ Urban Leadership በሦስተኛ ዲግሪ የሚሰጡ ፕሮግራሞች፦ ➫ Public Policy and Leadership ➫ Political Economy and Governance ➫ Peace and Security በ2018 የትምህርት ዘመን በ2ኛ ሴሚስተር ትምህርት ለመማር ፍላጎት ያላችሁና በትምህርት ሚኒሰቴር የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈትናችሁ ያለፋችሁ በዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዩች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 61 በመቅረብ ወይም በኦንላይን https://forms.gle/At98CD7A3bGjsriT9 እስከ ታህሳስ 30/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ 0918707648 / 0918231240 / 0918767516 @tikvahuniversity
Show all...
74👍 8
Photo unavailableShow in Telegram
የኢንቴሪየር ዲዛይን (Interior Design) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን!   👉 AutoCAD, Revit, እና 3D Max  ሶፍትዌሮችን በአንድ ላይ 👉 ከንድፈ ሀሳብ እና ሶፍትዌር ስልጠና በተጨማሪ በተግባር በወርክሾፕ  የሚሰጥ ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Show all...
28👏 4
Photo unavailableShow in Telegram
#RayaUniversity በ2016 እና 2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ወይም የአንደኛ ዓመት ትምህርታችሁን በተለያዩ ምክንያቶች ያቋረጣችሁና በ2018 ዓ.ም በራያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታችሁን መከታተል የምትፈልጉ ተማሪዎች ከረቡዕ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት በቂ ምክንያት በመያዝ በተቋሙ ዋና ሬጅስትራር ፅ/ቤት በአካል በመቅረብ ሪፖርት ማድረግ እንድምትችሉ ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
132👍 29👎 11🙏 5😢 2
Photo unavailableShow in Telegram
2ኛው የኢትዮጵያ "አጠቃላይ" ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ነገ ታህሳስ 01/2018 ዓ.ም ይካሔዳል፡፡ የጠቅላላ ጉባኤው ተሳታፊ የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝዳንቶች በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተሠሩ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። የኢትዮጵያ "አጠቃላይ" ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር በመጋቢት 2017 ዓ.ም መመስረቱ ይታወሳል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
35
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉💵 ሰኞ ህዳር 29/2018 ዓ.ም 15ኛው ዙር ዕጣ አወጣጥ በቲክቶክ እና በፌስቡክ ገፆቻችን ላይ በቀጥታ ስናስተላልፍ በነበረው መሰረት የ1,000,000 ብር ዕድለኛ ከጭሮ ከተማ ሆኗል። ማን ያውቃል ቀጣይ እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ! የበሽ ጥቅል እየገዛን እንንበሽበሽ! 🥳🎉🎉 ሌሎች የ100 ብር አሸናፊዎች #Besh100Winner በመጠቀም ኮሜንት ላይ ወይም Story ላይ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያን ታግ በማድረግ ያሳውቁን። 📲 የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👉🏽 https://t.me/official_safaricomet_bot ወደ *777*0# ይደውሉ ወይም በM-PESA የበሽ ጥቅል ይግዙ! #SafaricomEthiopia #MPESASafaricom #furtheraheadtogether #besh
Show all...
27👎 3🥰 1
#AAU List of #updated Graduate Programs for 2nd Semester 2025-26 AY Admission
Show all...
List_of_Graduate_programs_for_second_semester_2025_26_AY_Admission.xlsx0.21 KB
26👏 9👎 3🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#AAU #GAT በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ! የመግቢያ ፈተናውን ለመውሰድ የማመልከቻ ቀናት ከዛሬ ህዳር 30/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም እንደሚቆይ መገለፁ ይታወቃል፡፡ ➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ። ➫ 'Online Exams' የሚለውን ይጫኑ። ➫ Quick Links ከሚለው ስር 'Apply for GAT' የሚለውን ይጫኑ። ➫ 'Test Taker Registration' የሚለውን ቅፅ ይሙሉ። ➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ። ➫ 'Submit' የሚለውን ይጫኑ። ➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን የመለያ ቁጥር ይያዙ። ➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ። ➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ። የኦንላይን ማመልከቻችሁን ሞልታችሁ ካጠናቀቃችሁ በኋላ የትምህርት እና ሌሎች ሰነዶቻችሁን ሀርድ ኮፒ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡ 🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተወሰደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሠራል ተብሏል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
89👎 6👍 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
IFRS, IPSAS, IFRS Conversion, Quick Book, Peachtree and Asset Valuation ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 IFRS + Peachtree + Asset Valuation + IFRS Conversion + IPSAS + Quick Book በአንድ ላይ 👉 ስልጠናው ሙሉ በሙሉ በተግባር የተደገፈና ፒስትሪ (Peachtree Software) ላይ የሚሰጥ ነው። ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Show all...
47👍 3🙏 2🥰 1👏 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም ሁለተኛው ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ትምህርት አመልካቾችን በቀን መርሐግብር በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች ለማስተማር ዝግጅት ማጠናቀቁን አሳውቋል፡፡ በዩኒቨርሲቲዉ ድረ-ገጽ (www.aau.edu.et) ላይ የተመለከቱትን መስፈርቶች በማሟላት ማመልከት እንደምትችሉ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) የማመልከቻ ቀናት፦ ከህዳር 30 እስከ ታህሳስ 22/2018 ዓ.ም የGAT መፈተኛ ቀናት፦ ከታህሳስ 24-27/2018 ዓ.ም የመግቢያ ፈተና ያለፉ አመልካቾች ውጤታችሁን https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestingStatus በማየት ከታህሳስ 28 እስከ ጥር 06/2018 ዓ.ም በ https://admission.aau.edu.et/GraduatePrograms ማመልከት ይችላላችሁ ተብሏል። በአካል በመገኘት የትምህርት ማስረጃ ማስረከቢያ ቦታ አ.አ.ዩ. ሬጅስትራር ቢሮ ቁጥር 203 መሆኑ ተገልጿል፡፡ (ለሁለተኛ ሴሚስተር የተዘረዘሩ የድኅረ-ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ከላይ ተያይዘዋል።) @tikvahuniversity
Show all...
108👎 13👍 8
#AAU List of Graduate Programs for 2nd Semester 2025-26 AY Admission
Show all...
List_of_Graduate_Programs_for_2nd_Semester_2025_26_AY_Admission.xlsx0.22 KB
10
Photo unavailableShow in Telegram
#ያኔት_ኮሌጅ በ6 ኪሎ ካምፖስ እና በሰፈረ ሰላም ካምፓስ በምዝገባ ላይ ነን! BSc Fields of Study: → BSc in Medical Laboratory Science → BSc in Pharmacy → BSc in Nursing TVET Programs: → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Accounting and Finance → Hardware & Networking Service → Radiography የCPD ማዕከል አገልግሎት ☎️ 0929969696 / 0996828282 አድራሻ፦ 📍 መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ንጉሴ ቱሩፊ ህንፃ 📍 6 ኪሎ ካምፓስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አጠገብ Telegram: @Yanet6kiloc
Show all...
40👍 1😱 1