en
Feedback
Tikvah-University

Tikvah-University

Open in Telegram
352 567
Subscribers
+19024 hours
+9017 days
+3 27330 days
Posts Archive
Photo unavailableShow in Telegram
#ያኔት_ኮሌጅ 🔔 በምዝገባ ላይ ነን! BSc Fields of Study: → BSc in Medical Laboratory Science → BSc in Pharmacy → BSc in Nursing TVET Programs: → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Accounting and Finance → Hardware & Networking Service → Radiography የCPD ማዕከል አገልግሎት ☎️ 0929969696 / 0996828282 አድራሻ፦ 📍 መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ንጉሴ ቱሩፊ ህንፃ 📍 6 ኪሎ ካምፓስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አጠገብ Telegram: @Yanet6kiloc
Show all...
16👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሞዴሊንግ (Modeling Art) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ከሞዴሊንግ ቴክኒኮች ጀምሮ የተለያዩ የሞዴሊንግ ዓይነቶችን በተግባር በአንድ ላይ አካቶ የሚሰጥ ስልጠና 👉 በተቋማችን አዳራሽ የሞዴሊንግ ዝግጅቶችን በማቅረብ ራስዎን በበለጠ የሚያስተዋውቁበት 👉 በሞዴሊንግ ዝግጅቶች ላይ የሚያሳትፍዎትን ዕድል የሚያገኙበት ስልጠና ☎️   0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/ Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Show all...
30🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
#DillaUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ዲላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ በተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ አዳያኣ ግቢ፣ ➫ በማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የተመደባችሁ ሀሴደላ ግቢ። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ሰርትፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ አራት ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ። @tikvahuniversity
Show all...
136😢 20👏 11🙏 8🥰 5👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#WolaitaSodoUniversity ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ወደ ተቋሙ ለተመደቡ ተማሪዎች ጥሪ አድርጓል። የሪሚዲያል ተማሪዎች ምዝገባ የሚከናወነው ታህሳስ 23/2018 ዓ.ም እና በቦዲቲ ካምፓስ የተመደባችሁ ተማሪዎች ጥር 01/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-B የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ቦዲቲ ካምፓስ፣ ቦዲቲ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ C-R የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ወላይታ ሶዶ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ S-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ፣ ታርጫ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-B የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ቦዲቲ ካምፓስ፣ ቦዲቲ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ C-S የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ወላይታ ሶዶ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ T-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ፣ ታርጫ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 2 ኮፒ፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና 2 ኮፒ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
115👍 92👎 27😢 11😱 8🙏 6🥰 3
Photo unavailableShow in Telegram
#MizanTepiUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 25 እና 26/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ በማኅበራዊ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ሚዛን አማን ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ፣ ➫ በተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የተመደባችሁ ቴፒ ከተማ በሚገኘው ቴፒ ግቢ። ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና 3 ኮፒ፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ የቅርብ ጊዜ ዘጠኝ ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና የትራስ ልብስ፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
68😢 12👍 10🙏 9👎 8🥰 3😱 3
#ETA የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ፈቃድ ባገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሩና በ2018 ዓ.ም አጋማሽ #የመውጫ_ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች የማጣርያ መስፈርቶችን ለሁሉም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል፡፡ ብቁ እጩ ተፈታኝ ሆኖ ለፈተናው ለመቅረብ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦ ➫ የተማሩብት ተቋም የተሰጠውን የፈቃድ ጊዜ፣ የትምህርት መስክ እና ካምፓስ ማረጋገጥ፣ ➫ የተፈታኝ ሙሉ ስም እስከ አያት መኖሩን ማረጋገጥ፣ ➫ ወደ ተቋሙ በዝውውር የመጡ ተማሪዎች ካሉ የዝውውር ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣ ➫ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀረቡት የመውጫ ፈተና ተፈታኞች መረጃ፣ በትምህርት መስኮች እና በካምፓሶች የስነ-ስርዓት ጥሰት የሌላቸው መሆኑ ማረጋገጥ፣ በትምህርት ላይ ቆይታቸው አራት፣ አምስት እና ስድስት ዓመት ለሚጠናቀቅ የትምህርት መስኮች በየመርሐግብሮቹ ሊረጋገጡ የሚገባ የተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ከላይ ከተያያዙት ምስሎች ይመልከቱ። @tikvahuniversity
Show all...
58🙏 7😢 3
Photo unavailableShow in Telegram
ዕድልዎን በ በሽ ይሞክሩ! ዛሬውኑ በሽ ይግዙ እና እስከ 1ሚሊየን ብር የማሸነፍ እድልዎን ከፍ ያድርጉ! *777*0# ላይ አሁኑኑ ይደውሉ! ዛሬውኑ የበሽ ጥቅሎችን እየገዙ በሽልማት ይንበሽበሹ! የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን 👇 https://t.me/official_safaricomet_bot #SafaricomEthiopia #MPESAsafaricom #furtheraheadtogetherether #besh
Show all...
22
Photo unavailableShow in Telegram
#ScholarshipTip የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ትምህርት ኮሌጅ በኖርዌይ የልማትና ትብብር ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ ባስጀመራቸው በስነ ትምህርት የሁለተኛ ዲግሪ በሒሳብ ስነ ማስተማር (MED in Educational Sciences: Teaching of Mathematics) እና በስነ ትምህርት የሁለተኛ ዲግሪ በሳይንስ ስነ ማስተማር (MED in Educational Sciences: Teaching of Science Subjects) ፕሮግራሞች ከየካቲት 2018 ዓ.ም ጀምሮ #ነፃ የትምህርት ዕድል አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል። አመልካቾች ልታሟሏቸው የሚገቡ፦ ➫ የ2ኛ ዲግሪ ለመማር በትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና (NGAT) ማለፍ ይኖርባችኋል፡፡ ➫ በባዮሎጅ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ እና ሂሳብ ትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡ ➫ ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች የ2ኛ ዲግሪ ያላችሁ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ➫ የማስተማር ልምድ ያላችሁ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣችኋል፡፡ ➫ በፕሮግራሞቹ ተቀባይነት ለሚያገኙ አመልካቾች ነፃ የትምህርት ዕድሉ በዋናነት የሚሸፍነው ለዩኒቨርሲቲው የሚከፈለውን የትምህርት ክፍያ (Tuition Fee) እና የምርምር ገንዘብ ሲሆን፤ መጠነኛ ወርሃዊ የኪስ ገንዘብም ይታሰብላችኋል፡፡ 🔔 አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ለ2018 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር በሚያወጣው ማስታወቂያ የማመልከቻ ጊዜ ሰሌዳ መሰረት ማመልከቻችሁን ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡ ለበለጠ መረጃ፦ 0929402311 / 0918766232 @tikvahuniversity
Show all...
98🙏 18😱 3
Photo unavailableShow in Telegram
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተቋርጦ የነበረውን መደበኛ የመምህራን የሥራ ቦታ ዝውውር ሊያስጀምር ነው፡፡ ባለፉት ዓመታት በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተቋርጦ የቆየው የመምህራን እና ትምህርት ቤት አመራሮች ዝውውር በዚህ ዓመት ሊጀመር መሆኑን የቢሮው ምክትል ኃላፊ ደምስ እንድሪስ ገልፀዋል። የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች የዝውውር መመሪያ መሻሻሉን የገለፁት ኃላፊው፤ ዝውውር ለማድረግ ገዳቢ የነበሩ ችግሮች በተሻሻለው መመሪያ ምላሽ ማግኘታቸውን አስረድተዋል፡፡ በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት የታጠፉ የትምህርት ዓይነቶች ሲያስተምሩ የነበሩ መምህራን አዲስ በተመደቡበት የትምህርት ዓይነት ዝውውራቸው የሚፈፀም መሆኑ ተመላክቷል፡፡ በዘርፉ የሚታየውን የሰው ሃይል ስምሪት ምጥጥን ለማረጋገጥም ያስችላል ተብሏል፡፡ ዝውውሩ ገቢራዊ ከመሆኑ በፊት በተሻሻለው መመሪያ ላይ በዘርፉ ለሚገኙ ባለሙያዎች ስልጠና የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል፡፡ መምህራን፣ ርዕሰ መምህራን እና ሱፐርቫይዘሮች ከታህሳስ 30/2018 ዓ.ም እስከ ጥር 10/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት የዝውውር ፎርም እንደሚሞሉ ተገልጿል። #አክትቢ @tikvahuniversity
Show all...
30
Photo unavailableShow in Telegram
የኮምፒውተር፣ የቢሮ ዕቃዎች እና የሞባይል ጥገና እና ኔትዎርኪንግ (Computer, Office Machine and Mobile Maintenance and Networking) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ንድፈ ሀሳብን ከተግባር ጋር በማዛመድ የሚሰጥ ስልጠና 👉 የሶፍትዌር ላይ ጥገናን አካቶ የሚሰጥ ☎️ 0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Show all...
27👏 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ArsiUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርት አርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 20 እና 21/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ በዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 4 ፎቶግራፍ፣ ➫ አንሶላ፣ ብርድ ልብስ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
127😢 23👎 14😱 11👍 9
Photo unavailableShow in Telegram
የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ይመዝገቡ! ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ17 የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል፡፡ በመሆኑም አዲስ እንዲሁም ነባር የመንግሥት እና የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ አሳስቧል፡፡ የኦንላይን ምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 02-12/2018 ዓ.ም ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ እንዳለባችሁ ገልጿል፡፡ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማካሔድ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ግዴታ በመሆኑ፣ የፋይዳ መለያ ልዩ ቁጥር (FIN) በትክክል እንድታስገቡ አሳስቧል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
58👍 9👎 5👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ይመዝገቡ! ጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ17 የጤና ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ 2018 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ መሆኑን ገልጿል፡፡ በመሆኑም አዲስ እንዲሁም ነባር የመንግሥት እና የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hpe.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ አሳስቧል፡፡ የኦንላይን ምዝገባ ጊዜ፦ ከታህሳስ 02-12/2018 ዓ.ም ከተጠቀሰው የምዝገባ ጊዜ በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማያስተናግድ መሆኑን የገለፀው ሚኒስቴሩ፤ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ Print አድርጋችሁ መያዝ እንዳለባችሁ ገልጿል፡፡ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማካሔድ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ግዴታ በመሆኑ፣ የፋይዳ መለያ ልዩ ቁጥር (FIN) በትክክል እንድታስገቡ አሳስቧል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ያኔት_ኮሌጅ 🔔 በምዝገባ ላይ ነን! BSc Fields of Study: → BSc in Medical Laboratory Science → BSc in Pharmacy → BSc in Nursing TVET Programs: → Nursing → Medical Laboratory → Pharmacy → Accounting and Finance → Hardware & Networking Service → Radiography የCPD ማዕከል አገልግሎት ☎️ 0929969696 / 0996828282 አድራሻ፦ 📍 መሳለሚያ ሰፈረ ሰላም ንጉሴ ቱሩፊ ህንፃ 📍 6 ኪሎ ካምፓስ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት አጠገብ Telegram: @Yanet6kiloc
Show all...
22👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለአቅም ማሻሻያ ትምህርት (ሪሚዲያል) ለተመደቡ ተማሪዎች ዘግይተው ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን በመቀበል ላይ ይገኛሉ፡፡ ለታህሳስ አጋማሽ ጥሪ ያደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ያሉ ሲሆን፤ የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች አሁንም ለተማሪዎቻቸው ጥሪ አለማድረጋቸውን ቲክቫህ ታዝቧል፡፡ መቐለ ዩኒቨርሲቲ፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ዲላ ዩኒቨርሲቲ፣ አርሲ ዩኒቨርሲቲ፣ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ እና ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን ለተመደቡላቸው የሪሚዲያል ተማሪዎች ጥሪ ያላደረጉ ዩኒቨርሲቲዎች ናቸው፡፡ ጂንካ ዩኒቨርሲቲ ጥሪ አድርጎ የነበረ ቢሆንም፤ በማርበርግ ቫይረስ ምክንያት ጥሪው መራዘሙ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ዩኒቨርሲቲዎች ጥሪ ሲያደርጉ የምናደርሳችሁ ይሆናል፡፡ እስከዛው ግን በትዕግስት እንድትጠብቁ ይሁን፡፡ ሰባት ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ሲቪል ሰርቪርስ ዩኒቨርሲቲ እና ኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎችን እንደማያስተናግዱ በትምህርት ሚኒስቴር መገለፁ ይታወሳል፡፡ ምስል፦ መቱ ዩኒቨርሲቲ @tikvahuniversity
Show all...
85👏 19🙏 9👍 2
#ጥቆማ #InjibaraUniversity እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጁ ብቃት ያላቸው ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች ➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 05 ➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ የመጀመሪያ ዲግሪና በላይ ➤ ደመወዝ፦ በከፍተኛ ት/ት ተቋማት ስኬል መሰረት ➤ የሥራ ቦታ፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የማመልከቻ ጊዜ፦ እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም የምዝገባ ቦታ፦ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የብቃትና የሰው ሃብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ሰልክ ቁ. 0932862917 አመልካቾች ለምዝገባ በምትቀርቡበት ወቅት CV እና የትምህርት ማስረጃዎች ዋናውና ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር ማቅረብ ይኖርባችኋል፡፡ (ዝርዝር መስፈርቶችን ከላይ ከተያያዘው የዩኒቨርሲቲው ማስታወቂያ ይመልከቱ፡፡) @tikvahuniversity
Show all...
35
Photo unavailableShow in Telegram
እያንዳንዱ የበሽ ጥቅል ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ያሰፋል! ዛሬውኑ በሽ ይግዙ እና እስከ 1 ሚሊየን ብር የማሸነፍ እድልዎን ከፍ ያድርጉ! *777*0# ላይ አሁኑኑ ይደውሉ! ዛሬውኑ የበሽ ጥቅሎችን እየገዙ በሽልማት ይንበሽበሹ! የM-PESA መተግበሪያን አሁኑኑ ያውርዱ፦ https://onelink.to/ewsb22 የቴሌግራም ቦታችን፦ https://t.me/official_safaricomet_bot #SafaricomEthiopia #MPESAsafaricom #furtheraheadtogetherether #besh
Show all...
22
Photo unavailableShow in Telegram
#WachemoUniversity በ2018 ዓ.ም በትምህርት ሚኒስቴር ለሪሚዲያል ትምህርት ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ታህሳስ 15 እና 16/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡ የምዝገባ ቦታ፦ ➫ ስማችሁ ከ A-H የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ I-Z የሆነ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ➫ ስማችሁ ከ A-L የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዋናው ግቢ፣ ሆሳዕና ከተማ ➫ ስማችሁ ከ M-Z የሆነ የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ዱራሜ ካምፓስ ፣ ዱራሜ ከተማ ለምዝገባ ስትሔዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦ ➫ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣ ➫ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ የ12ኛ ክፍል ሰርተፍኬት ዋናውና ኮፒው፣ ➫ መጠኑ 3x4 የሆነ 8 ፎቶግራፍ፣ ➫ ብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ)፣ ➫ ብርድ ልብስ፣ አንሶላ፣ የትራስ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
109😢 20👎 19
2ኛው ዙር የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ ተጠናቋል። ቀጣይ ማኅበሩን የሚመሩ ሥራ አስፈጻሚዎች የተመረጡ ሲሆን፤ የጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ድሪባ ኢተቻ (ዶ/ር) የማኅበሩ ሰብሳቢ ሆነው ተመርጠዋል፡፡ ቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ3ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር ጠቅላላ ጉባኤ አዘጋጅ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ ተመርጧል፡፡ የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ማኅበር 21 ዩኒቨርሲቲዎችን በአባልነት ይዟል፡፡ @tikvahuniversity
Show all...
28
Photo unavailableShow in Telegram
የኮምፒውተር ፕሮግራሚንግ እና ዳታቤዝ (Computer Programming and Database) ስልጠና ምዝገባ ላይ ነን! 👉 ተግባርን ከንድፈ ሀሳብ ያስተሳሰረ ስልጠና 👉 C++, Java እና Python ፕሮግራሞች ከBasic እስከ Advanced Level በጋራ የሚሰጡበት 👉 ፕሮጀክቶችን እየሰሩ የሚሰለጥኑበት ☎️  0906777799 / 0906777755 አድራሻ፦ ቁ.1: ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ እና ቁ.2: መገናኛ ታሜጋስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ የበለጠ ይጠብቁ ... 💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥 Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute TikTok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute
Show all...
43