en
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Open in Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Show more
242 247
Subscribers
-18624 hours
-1 2037 days
-3 56730 days
Posts Archive
🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
8😭 8👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አገባኝ ስለ ዶሮ🤨🤷‍♂                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
😁 47🤷‍♂ 5👍 1
ፊንላንድ ውስጥ ከመሬት በታች ያሉ የሰርቨር ክፍሎች በአስር ሺ የሚቆጠሩ ቤቶችን እያሞቁ ነው! 😎 በሄልሲንኪ ከኡስፔንስኪ ቤተክርስቲያን (Uspenski Cathedral) ስር ያሉት ትልልቅ ዳታ ሴንተሮች (Equinix & Hetzner) ከሰርቨር የሚወጣውን ሙቀት በተዘረጋላቸው የሙቀት ማስተላለፊያ መስመር በመጠቀም ወደ ከተማው ማሞቂያ ማእከል (district heating network) ይልካሉ። በዚህ ሰዓት ከ25-30 ሺህ ለሚሆኑ አፓርታማዎች ሙቀት እያቀረቡ ነው! ማይክሮሶፍት በኤስፖ (espoo) የቆፈረው አዲስ underground ዳታሴንተር እስከ 2026 ድረስ ለ250,000 ሰዎች ሙቀት ይሰጣል ተብሎ ይገመታል። ጉግልም በሃሚና (hamina) ከ2011 ጀምሮ እየሰራ ነው። እንደ ሃሳብ PUBG ምትጫወቱ ልጆች ሻይ ማፍላት ብትሞክሩ 😅 Image generated using Grok 4.1 #share 🦋 @ethio_techs 🧑‍💻 @ethio_techs 👩🏼‍💻
Show all...
😁 24 8🔥 3👏 1🤝 1
Photo unavailableShow in Telegram
British ወታደሮች እንደ ፈጣን reaction እና ድሮንን መቆጣጠር ያሉ የውጊያ ክህሎቶችን ለማሻሻል በ Call of Duty Game እየተለማመዱ ነው😅 ። Game መጫወት ለጦር ሜዳ ክህሎት ወሳኝ እየሆነ ነው 🎮 Watch Here 👇🏼 https://vm.tiktok.com/ZMDJmsVT8/ 🤖 @Ethio_Techs🤖
Show all...
15👍 4🔥 3😁 2
Photo unavailableShow in Telegram
ምን ትላላችሁ😊                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
🔥 25😁 11 3👍 1👨‍💻 1
Reaction ግን ስስታም ሆናችኋል🙏
Show all...
76😁 18🔥 7💯 3
#ቻይና 📌በ 2023 በወጣ መረጃ መሰረት ቻይና ውስጥ 700 ሚልየን የመንገድ ላይ ካሜራዎች ይገኛሉ።😳 😊ለ2 ሰዎች 1 ይደርሳል እንደማለት ነው።🙈 ✅እያንዳንዳቸው ሀገሪቱ ውስጥ የትኛውም ሰው የሚያደርጋቸውን ተግባራት ሲመለከቱና ሲመዘግቡ ይውላሉ። ✅በተጨማሪም ሁሉንም ዜጋ #Rate ወደሚያደርገው ዳታቤዝ መረጃዎችን ይልካሉ። እንበልና... ‼️ብትደባደቡ ያላችሁ Rate - ✅ባስ ላይ ለአቅመ ደካማ ብትነሱ + ‼️ብታጨሱ/ ብትቆምሩ - ‼️ብትሰርቁ - 📌እነዚህ ሬቲንጎች በሀገሪቱ ያላችሁን ተአማኒነት፣ ግብር ቅነሳዎች፣ የብድር መጠን ጭመራን ያስከትላል።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Show all...
👏 70 12😁 7👍 3🔥 2🤷‍♂ 1
Any COD, Fortnite, or PUBG players here? 🎮 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Show all...
👍 27
Any COD, Fortnite, or PUBG players here? 🎮 🤖 @Ethio_Techs 🤖
Show all...
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
Show all...
JOIN😱
👉 Online ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ join 💴 የተለያዩ የWebsite ስራዎችን ከፈለጋችሁ 💰
Show all...
JOIN✅
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት ፊልም ማየት ፈለክ ምረጥ JOin በል 👇👇
Show all...
አክሽን ፊልም
ሆረር ፊልም
የፍቅር ፊልም
ተከታታይ ፊልም
ኮሜዲ ፊልም
ሁሉንም በአንድ✅
💡 TIP Open CMD on your PC 💻 Copy and paste this: 👇🏼 winget upgrade --all Hit Enter... you’ll thank me later!
It will update every app on your PC 💻
🤖 @Ethio_Techs🤖
Show all...
👏 18👍 6
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Show all...
1
ሀ. 1950
ለ. 1970
ሐ. 1968
መ. 1977
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅