en
Feedback
Ethio ቴክ'ˢ

Ethio ቴክ'ˢ

Open in Telegram

✅ጥያቄ ካለዎት❓ 👉 @ethio_techs_group ✅Apps💽 👉 @ethioapps1 ✅Games🎮 👉 @ethiogamestore ✅ለቻናሉ መስራች አስተያየትዎን ለመስጠት👇 @ethiotechsbot ✅YouTube 👇 https://www.youtube.com/channel/UCE1Op1fM_boEqB8xXqpjYxQ ✅Facebok Page 👇 http://Facebook.com/ethiotechs1

Show more
242 247
Subscribers
-18624 hours
-1 2037 days
-3 56730 days
Posts Archive
⚠️100%✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ።ተቀላቀሉን 👇👇 (https://t.me/+XmK21VzXgrAwMjhk)
Show all...
👎 2
JOIN✅
Photo unavailableShow in Telegram
⚠️Urgent Update Google Chrome ✔️Google Chrome የምትጠቀሙት ለ Windows , MacOS እና Linux አዲስ version ተለቋል ሁላቹም ገብታቹ update አድርጉ።የምትጠቀሙት Chrome Version የመጨረሻው Version ካልሆነ ለ Zero-Day ተጋላጭ ልትሆኑ ስለምትችሉ በፍጥነት Update ማድረግ ይኖርባቿል ✔️Google እስካሁን አሁን ላይ ለተፈጠረው ችግር ምንም አይነት ማብራርያ ያላወጣ ሲሆን የተፈጠረ ችግር እንዳለ እና እሱን ለማስተካከል Dec 10 ማለትም ከ 3ቀን በፊት Update ብቻ መልቀቃቸውን አሳውቀዋል። ✔️በዚ bug እስካሁን የተወሰኑ Device ነው affect የተደረጉት Google ግልጽ የሆነ መረጃ ያላወጡበትን 3 ምክንያት አስቀምጠዋል 1. አብዛኛው google Chrome ተጠቃሚ Update ከማድረጉ በፊት የ ትቃቱን ፍጥነት ለመቀነስ 2. እስካሁን በዚ ክፍተት ተጠቂ ያልሆኑ ሰዎችን አደጋ ውስጥ ላለመክተት እና 3. ይሄን information ተጠቅመው ሌሎች attacker እንዳይጠሙት ከማሰብ ነው ⚠️ይሄ ችግር እስካሁን ከፍተኛ ሪስክ አለው ተብሎ የተመደበ ክፍተት ስለሆነ ሁላቹም Update ማድረግ ይጠበቅባቿል ❌Security Update የሚፈልጉ version Windows / macOS: 143.0.7499.109 or 143.0.7499.110 Linux: 143.0.7499.109 ✔️Latest update ወይም ይሄንን ክፍተት ለማስተካከል የተለቀቁ Version ​Windows: 143.0.7499.109/.110 ​macOS: 143.0.7499.110 ​Linux: 143.0.7499.109 ✔️Update Procedure በምስሉ ላይ አለ ✔️Stay Safe ✌🏽
Show all...
10👍 1
#ቾምቤ_እና_ቦቤ ቦቤ፦ እንቆቅልሽ ቾምብነት ቾምቤ፦ ምን አውቅልህ ቦቡካ ቦቤ፦ ጉድ መጣ ጉድ መጣ መፅሃፍ ዛፍ ላይ ወጣ? ቾምቤ፦ አፕል ማክቡክ ነዋ ቦቤ ... 😬
Show all...
😁 8😭 8 1
እስኪ ሃሳብ አስተያየታችሁን አጋሩን ...
Show all...
1
Photo unavailableShow in Telegram
6ተኛ ማህበረሰባዊ እና የባህል ለውጦች የቁልቁለት ጉዟቸውን ይቀጥላሉ..የአእምሮ እክል ከሌላው ግዜ በላቀ ይጨምራል... እውቀት በብቃት እንጂ በማስታወስ (በሽምደዳ) ላይ ያተኮረ መሆኑ ይቀራል... በተቋማት ላይ ያለ አመኔታ የላሸቀ ይሆናል። ስለዚህም... ቀጣዩ 5 አመት ... 🔸ፈጣን 🔹ውሳጣዊ ግንኙነት የሚዳብርበት ▪️እኩልነት አስኪ ደረጃ ሚደርስበት ◽️ለአዲስ መዋቅር ህዝቦች እና ሃገራት ብዙ እድል በሯን ወለል አድርጋ ምትበተግድበት ..
Show all...
3🔥 2
Photo unavailableShow in Telegram
3ኛ የአለም ፖለቲካ ውጥረት እና መባጠስ እንደጉድ ይጨምራል (አማሪካና ቻይና እንዲሁም ሌሎችም) ያላቸው ፍልሚያ ይከራል... የአለም አቀፍ ተቋማት አንድነታቸውን ማስጠበቅ ያዳግታቸውል...። 4ተኛ መዋዕለ ንዋይ ተገማችነት በማይኖርበት ሁናቴ ውስጥ ሲገባ በዛው አንጻር ብዙ አዳዲስ እድሎች ይከፈታሉ... በአፍሪቃ እና በአንዳንድ የእሲያ ሃገራት ጠንካራ እመርታዎች መስተዋል ይጀምራሉ... ስራ ፈጠራ፣ የዲጂታል ግብይቶችና አረንጓዴ ኢንዱስትሪዎች በሰፊ ሁኔታ ይቀጥላሉ፡፠። ከባዱ ፈተና (የኑሮ ውድነቱ ለሚሊየኖች አዳጋች ሆኖ ይቀጥላል ከዚህ በባሰ) 5ተኛ የጤና እና የምርምር እመርታዎች(ግኝቶች ይጨምራሉ ..። ይቀጥላል...
Show all...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
ከላይ እንደምናየው ፕሮምት "ለቀጣይ 5 አመት አለም ምን አይነት ነገሮች ሊከሰቱ ይችላሉ" ብለን ስንጠይቀው የቀድሞ ጓዳችን የሆነውን chatGPT'ን ... በቅድሚያ ከራሱ ነው የጀመረልን(ለራስ ሲቆርሱ... መሆኑ ነው እንግዲህ 😅😅 1ኛ "ቴክኖሎጂያ" ብሎናል ... ምን ማለቱ ነው.. ከእኔ ውጪ ወደ ውጪ የምትሉበት ዘመን ነው ቀጣዩ 5 አመት (በጤናው ዘርፍ፣ በስራው፣ በትምህርቱ) ብቻ በብዙ ዘርፎች እኔን እንደ የህይወታችሁ አካል የምታደርጉኝ ዘመን ይሆናል.. በዚህም ምክንያት ብዙ የስራ ዘርፎች ምስቅልቅላቸው ይወጣል ባባቁ እና ባልበቁ ሰዎች መሃል ፉክቻው ይሰፋል እያለን ነው። 2ተኛ ደግሞ የአየር ንብረቱ ጠንከር ባለ ሁናቴ የለዋወጣል እያለን ነው(ከባባድ ሞገዶች፣ ጎርፎችና ድርቅ) ይጠበቃል በዚህም ምክንያት.. የፀሃይ ፣ የነፋስና የባትሪ ሃይል ጥቅም ከመቼውም ግዜ በበለጠ ይጨምራል እያለን ይገኛል ጓዳችን ChatGPT....
Show all...
🔥 7 2
AI ምን ይላል🤔
እስኪ ዛሬ በቀጣይ 5 አመት አለም ምን አይነት ገጽታ እንደሚኖራት AI'ን እናናዘው 🙂.. 🤖@Ethio_Techs🤖
Show all...
🤔 7
💻የላፕቶፕ እና የዴስክቶፕ ሳታዎች ብዛት:-50+ ዋጋ:- የዴስክቶፑ (150 ብር) /የላፕቶፑ (300ብር) 📥Contact @im_only_Human_from_Et
Show all...
5
ነፃ ኢንተርኔት ይፈልጋሉ👇🏃
Show all...
JOIN😱
Photo unavailableShow in Telegram
የሚያማምሩ ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?
Show all...
JOIN 🥶
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️
Show all...
ይቀላቀሉ ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ  ጥያቄ !! በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
Show all...
ሀ, 1983
ለ, 1989
ሐ,1997
መ, መልሱ አልተጠቀሰም
ተማሪ ነህ/ሽ?
Show all...
አው😳
አይ💀