መሠረተ ግእዝ | Meserete Ge'ez
前往频道在 Telegram
የሀገራችን ቀዳማዊና ጥንታዊ ስለሆነው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ትምህርት የሚሰጥበት ቦታ ነው። እርስዎም አባቶቻችን ያቆዩልንን ቋንቋ በመማርና ለትውልድ በማስተላለፍ ኃላፊነትዎን ይወጡ። ለጥያቄና አስተያየት - @geezchanal
显示更多18 001
订阅者
+224 小时
-357 天
-6730 天
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+45
在0个频道中
十一月 '25
+91
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+53
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+101
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+85
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+53
在2个频道中
Get PRO
五月 '25
+37
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+43
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+335
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+78
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+529
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+31
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+93
在1个频道中
Get PRO
九月 '24
+44
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+19
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+143
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+126
在1个频道中
Get PRO
五月 '24
+257
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+84
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+204
在2个频道中
Get PRO
二月 '24
+148
在2个频道中
Get PRO
一月 '24
+235
在1个频道中
Get PRO
十二月 '23
+134
在1个频道中
Get PRO
十一月 '23
+175
在1个频道中
Get PRO
十月 '23
+55
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+19
在0个频道中
Get PRO
八月 '230
在0个频道中
Get PRO
七月 '230
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+2
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+109
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+35
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+76
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+10
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+212
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+66
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+222
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+397
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+231
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+408
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+201
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+28 741
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 17 十二月 | 0 | |||
| 16 十二月 | +6 | |||
| 15 十二月 | +2 | |||
| 14 十二月 | +5 | |||
| 13 十二月 | 0 | |||
| 12 十二月 | 0 | |||
| 11 十二月 | +4 | |||
| 10 十二月 | 0 | |||
| 09 十二月 | 0 | |||
| 08 十二月 | +3 | |||
| 07 十二月 | 0 | |||
| 06 十二月 | +9 | |||
| 05 十二月 | +6 | |||
| 04 十二月 | +3 | |||
| 03 十二月 | +3 | |||
| 02 十二月 | +4 | |||
| 01 十二月 | 0 |
频道帖子
Voice 035.mp31.50 MB
55240
| 2 | Voting “ገሀድ" ማለት ምን ማለት ነው ? | 1 448 |
| 3 | Voting ልዩ የሆነው የቱ ነው | 1 427 |
| 4 | Voting “ነገሥተ ተርሴስ ወደሰያት አምኃ ......። | 1 420 |
| 5 | Voting “ሀኬት" ማለት ምን ማለት ነው ? | 1 503 |
| 6 | Voting ምልማድ
“ሞፀፍ" የሚለው ቃል ምን ማለት ነው ? | 1 472 |
| 7 | https://youtu.be/TL5h0n1af4o?si=a650Ogd0F8jq9CYE | 2 328 |
| 8 | ግዕዝ ህያው ልሳን.PDF | 2 688 |
| 9 | ወርኃ ታኅሣሥ - የታኅሣሥ ወር
ታኅሣሥ ከአሥራ ሦስቱ ወራት አራተኛው ሲሆን ታኅሣሥ የሚለው ቃል “ኀሠሠ" ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ነው ትርጉሙም ፈለገ ፣ መፈለግ ፣ ፍለጋ የሚል ፍቺ አለው ።
በጽሕፈት ጊዜ “በብዙኃኑ ኃ" እና “በንጉሡ ሠ" ታኅሣሥ ተብሎ ይጻፋል ።
የታኅሣሥ ወር በባሕረ ሐሳብ ቀመር ቀኑ ዘጠኝ ሌሊቱ ዐሥራ አምስት ይሆናል፤ ከዚህ በኋላ ቀኑ እየጨመረ ሌሊቱ እያነስ ይሄዳል።
አመ አሚሩ ለታኅሣሥ
፩/፬/፳፻፲ወ፰ ዓ.ም
@MesereteGeez
@MesereteGeez | 2 922 |
| 10 | ፕሮፌሰር ኤፍሬም ይስሓቅ በ፲፱፻፺፮ ዓ.ም የክብር ዶክትሬት ሲሰጣቸው ካቀረቡት የተወሰደ ስለ የግዕዝ ቋንቋ ግጥም
የድሮው አርበኛ ግዕዝ የአክሱም ቀበጥ
በወረቀት ሜዳ የብዕር ውጊያ ሲቀልጥ
ዝልፍልፍ አልክና ብለህእጅም አልሰጥ
የልብ ትርታህን አንተው ስታዳምጥ
ስምህን በሙት መዝገብ አስፍሮ ዶክተሩ
ብሎ ቢያዝዛቸው ወስዳችሁ ቅበሩ
ጉድጓድ ቆፋሪዎች ገርሟቸው ነገሩ መግነዝህን ሊሠሩ
ቱባ ክር ሲያከሩ ፤
ግዕዝ ንገራቸው ፤
አልሞትኩም በላቸው ፤
የዘመኑን ልጆች ዝም አትበላቸው ፤
ሽበትና ዕድሜ አይደለም ለነሱ ጭንቅ ጉዳያቸው ።
ሌላው የሴም ቋንቋ ትግርኛ አማርኛ
እየተጎዳኜ ከእንግሊዝኛ
ቢቀድምህ በሩጫ
ቢያይህ በግልምጫ
ተነሥ የግዕዝ ቋንቋ ፍጠን ቶሎ ቶሎ ፤
አልጋህን ያዝና ግባ ስድስት ኪሎ ፤
ያስተናግድሀል ኤፍሬም ተቀብሎ ።
ከሕያው ልሳን መጽሐፍ የተወሰደ
@meseretegeez
@meseretegeez | 2 975 |
| 11 | Voting ከአምስቱ ጥያቄ ስንት መለሳችሁ ? | 2 864 |
| 12 | Voting አንድ ሚሊዮን በግእዝ ስንት ነው ። | 2 657 |
| 13 | Voting “በከመ ........ ህልወ ......... ለትውልደ ትውልድ ለዓለመ ዓለም ።" | 2 676 |
| 14 | Voting “ኤጴሞስ" ማለት ......... ነው ። | 2 845 |
| 15 | Voting “ጎል" ማለት .......ነው ። | 2 832 |
| 16 | Voting ምልማድ
“ሠያጢ" ለሚለው ቃል ተመሳሳዪው የቱ ነው ። | 2 917 |
| 17 | https://youtu.be/0kJ27Ks6knE | 3 576 |
| 18 | ያሬድ ፦ እፎ ወአልከ እኁየ ።
አቤል ፦ እግዚአብሔር ይሰባሕ እፎ ወአልከ ፍቁርየ ።
ያሬድ ፦ እፎ ውእቱ ግብር ።
አቤል ፦ ሠናይ ውእቱ ግብር ፤ እፎ ይእቲ እኅትከ ።
ያሬድ ፦ ዳኅናተ ይእቲ ፤ ምንተ ተኀሥሥ ስቴ ሶከር አው ቃሕዋ ።
አቤል ፦ እወ አኀሥሥ ንስቲተ ፤ እፎ ውእቱ ሕላዌ ።
ያሬድ ፦ ሕላዌ ሠናይ ውእቱ እኁየ ።
አቤል ፦ ሠናይ ትነግረኒ ከመ ኮነ እስፍንተ ሰዓቱ ።
ያሬድ ፦ ናሁ ስድስቱ ሰዓት ውእቱ ። ማዕዜ ይመጽእ እኁከ ።
አቤል ፦ በፍጻሜሁ ለወርኀ ታኅሣሥ ።
ያሬድ ፦ እፎ ውእቱ ጥዒናከ ።
አቤል ፦ ሠናይ ውእቱ እስከ ናሁ ።
ያሬድ ፦ ሠናይ ! ማዕዜ ውእቱ ዘእረክበከ ዳግማየ ።
አቤል ፦ በዘይመጽእ ሳምንት ።
ያሬድ ፦ ሠናይ ዕለት ።
አቤል ፦ እሴብሐከ ወለከ ከማሁ ።
@meseretegeez
@meseretegeez | 3 867 |
| 19 | አንገረ ምሳሌ ዘግዕዝ.pdf | 3 877 |
| 20 | የግእዝ ግስ ጥናት ክፍል ፩
https://youtu.be/M_ltlZfPMvM?si=Pz5wcpQdd4nmfgi3 | 4 910 |
