ch
Feedback
Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

Ayu Zehabesha-Official አዩ ዘሀበሻ

前往频道在 Telegram

ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗ ለማስታወቂያና ጥቆማ👉 t.me/ayulaw

显示更多
257 658
订阅者
-31424 小时
+4 4027
+1 20430
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
ተኩስ‼️ በጋምቤላ ከተማ በርበርታብ መንደር በዚህ ሰዓት ከባድ የተኩስ ድምጽ እየተሰማ መሆኑን ከነዋሪዎቹ የደረሰን መረጃ ያመላክታል። ተኩሱን የጀመሩት የአኝዋክ ጎሳዎች ናቸው ብለዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
11😢 8👍 2🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ https://t.me/CQ2wKqFxyl4zYmM8 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
显示全部...
1
照片不可用在 Telegram 中显示
ለመረጃ መንታፊዎች የሚያጋልጡ ጎጅ የስልክ አጠቃቀሞች  ምንድን ናቸው? -ያልተረጋገጡ አፕሊኬሽኖችን በስልካችን መጫን፦ ብዙዎቻችን ከዋናው የሶፍትዌር  መደብር (Play Store/App Store) ውጭ ያሉ አፕሊኬሽኖች በተለያዩ ድረ-ገጾች አማካኝነት እንጭናለን። እነዚህ አፕሊኬሽኖች ስልካችንን ለመሰለል/መረጃ ለመሰረቅ የተዘጋጁ ቫይረሶችን ሊይዙ ይችላሉ። -የሶፍትዌር ማሻሻያዎችን (Updates) አለማድረግ፦ የስልክ አምራቾች በየጊዜው የደህንነት ማሻሻያዎችን ይለቃሉ። እነዚህን ማሻሻያዎች ችላ ማለት ጠላፊዎች በድሮው የሶፍትዌር ስሪት ያሉ ክፍተቶችን ተጠቅመው ወደስልካችን ሰርገው እንዲገቡ ያጋልጣል። -ለሁሉም አፕሊኬሽኖች "ፈቃድ"  መስጠት፦ አንድ አፕሊኬሽን ስንጭን "Allow" የሚል ምርጫ ይጠይቀናል። ለአንድ ፎቶ ማቀናበሪያ አፕሊኬሽን ስልክ ቁጥሮችን፣ ያሉበትን ቦታ እንዲያይ ፈቃድ መስጠት አላስፈላጊ እና ለመረጃ ስርቆት ያጋልጣል። -ደህንነታቸው ያልተጠበቁ የዋይፋይ (Public Wi-Fi) አጠቃቀም፦ ነፃ የዋይፋይ ኔትዎርኮች በቀላሉ ለመጠለፍ የተመቹ ናቸው። በእነዚህ ኔትዎርኮችን ተጠቅመን የባንክ አካውንት መክፈት/ሚስጥራዊ መረጃዎችን መላላክ ከፍተኛ አደጋ አለው። -አጠራጣሪ ሊንኮችን መክፈት፦ "ሎተሪ ደርሶዎታል"፣ ወይም "ነፃ የኢንተርኔት ጥቅል" በሚሉ አሳሳች መልዕክቶች ያሉ ሊንኮችን መጫን ስልካችንን ለጠላፊዎች አሳልፎ ይሰጣል። -ቀላል የይለፍ ቃላትን መጠቀም፦ እንደ "1234"፣ "0000" ወይም የልደት ቀንን የመሳሰሉ በቀላሉ የሚገመቱ የይለፍ ቃላትን መጠቀም ስልካችን በእጃችን ቢሆን እንኳ በሩቅ ሆኖ ለመገመት ለሚሞክር የመረጃ መንታፊ ስራውን ያቀልለታል። #INSA =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
29👍 11🙏 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
✨የድርጅቶን ገበያ በ social media ማሳደግ እንደሚችሉ ያውቃሉ ✨ እንግዲያውስ አስደሳች ዜና ሹክ እንበሎ የሚላችሁ Bright Digital Marketing በተለያዩ የ package አማራጮች ቀርቦላቹሀል 👉🏻ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ discount😃 👉🏻content creation, video recording with camera man, edition, social media managing, ሁሉንም በአንድ እኛ ዘንድ ያገኛሉ 👉🏻ድርጅቶን እናስተዋውቅሎት, በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ቢገኙ ለ promotion እንዳይጨነቁ: እርሶ ስራዎትን እኛ ስራዎት ሰው ዘንድ እንዲደርስ ማረግ ግዴታችን ነው 🤗         1st package 👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ 👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት 👉🏻ለ 3 የተመረጡ ቀኖች 1የ tiktok, 1 የ Instagram/Facebook  እና 1የ LinkedIn ቨዲዮ posting 👉🏻price 6,500 ብር           2nd package 👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ 👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት 👉🏻ለ 2 የተመረጡ ቀኖች tiktok, Instagram/Facebook እና LinkedIn ቪዲዮ posting 👉🏻price 5,000 ብር                    3rd package 👉🏻የአንድ ቀን ቀርፃ 👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልገሎት  ለ አንድ ቪዲዮ 👉🏻ለ 1 የ tiktok እና የInstagram/Facebook ቪዲዮ ፖስቲንግ 👉🏻price 4,500ብር ✨ለሰርግ, ለልደት, ለተለያዩ ፕሮግራሞች የቀረፃ እና የኤዲቲንግ አገልግሎት እንሰጣለን             ☎️ 0920541247
显示全部...
7👍 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በትላንተናው እለት ታህሳስ 7/2018 ዓ.ም በጋምቤላ ከተማ የ02 ቀበሌ ፓሊስ አዛዥ የሆኑት አቶ ኡመድ በጣቢያው ግቢ ውስጥ መገደላቸውን አስመልክቶ ከፍተኝ የሆነ የተኩስ ልውውጥ የተካሄደ ሲሆን በዛሬውም እለትም ጋንቤላ ከተማ ውጥረት ውስጥ መሆኗን የከተማዋ ነዋሪዎች ገልፀዋል። ትናንት ግድያው ከተፈፀመ ጀምሮ የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሙሉ ዝግ ሲሆኑ የመከላከያ ሰራዊት እና ፌዴራል ፓሊስ የከተማውን ጸጥታ ለማረጋጋት ወደ ከተማዋ ገብተዋል። በጉዳዩ የተጠረጠሩ እስካሁን 4 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን ምንጮቹ ጠቁመዋል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
34👍 10😢 9🙏 6🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
‼️#ከዕሮብ-ቅዳሜ ለሚያዙ ደንበኞች ብቻ በ2199❌ በ 1999 ብር ከነፃ ማድረሻ ጋር😱      💥w26 smartwatch💥   ✅👇👇👇👇👇👇👇👇✅ 👉እየቀያየሩ ሚዘንጡበት 2 ማሰሪያ 👉ምርጥ ኤርፖድ በዉስጡ የያዘ 👉ስልክ መደወል ቢፈልጉ ቲክቶክ 👉ለወንድም ሆነ ለሴት የሚሆን 👉ተቆጥረዉ ማያልቁ አገልግሎቶች     ከ ሙሉ ዋስትና ጋር🙏    💰በ 1999 ብር ብቻ😱 #አዲስአበባ በ 30 ደቂቃ ሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ሌላ ቦታ ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን።   ፈጥነዉ ይደዉሉልን 👇👇👇👇👇👇👇 📞0954633900 📞0954633900 ወይም ስልክና አድራሻዎን በ👉 @dubaitera_shop ይፃፉልን ❇️ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት❇️ 👉@Dubai_tera2 ን join ይበሉ!
显示全部...
7👍 2🥰 2💯 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በዚህ ጀመት ዓመት 800 ሺ ኢትዮጵያን በውጭ ሀገራት በተለያየ ስራ ላይ ይሰማራሉ ተብሎ ይጠበቃል ሲል መንግስት ገለፀ‼️ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር  ሙፈሪሃት ካሚልን ጠቅሶ ኢዜአ እንደዘገበው ከሥራ ዕድሎች በተጨማሪ ሚኒስቴሩ ባለፉት ሦስት ዓመታት ከተለያዩ መዳረሻ አገሮች ጋር ስምምነቶችን የገባ ሲሆን ከእነዚህም መካከል በቅርቡ ከጣሊያን እና ከአንድ ጀርመን ኩባንያ ጋር የተደረጉ ትብብሮች ይገኙበታል። ​“ለኢትዮጵያውያን ቁልፍ የውጭ አገር የሥራ መዳረሻ በሆነችው ሳዑዲ ዓረቢያ ውስጥ በሚሠሩ ዜጎች መካከል የእርካታ ዳሰሳ ጥናት አካሂደናል። ውጤቶቹ እንደሚያሳዩት 90 በመቶ የሚሆኑት ሠራተኞች በሥራቸው ረክተዋል” ሲሉ ሚኒስትሯ ተናግረዋል። አክለውም ባለፈው በጀት አመት ግማሽ ሚልየን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ያላቸው ሰዎች በውጭ ሀገራት በስራ ተሰማርተዋል ብለዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
😢 44 25👍 17🙈 12😎 2💔 1🦄 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ሁላችንም ቤት አንድ የማንፈልገውና የማንጠቀምበት ያገለገለ እቃ አለ በተቃራኒው ደግሞ ያንን እቃ የሚፈልጉ ግን የት እንደሚገኝ የማያውቁ ሰዎች አሉ። አላማችን እርሶ የማይጠቀሙበትን ያገለገለ እቃ በቀላሉ ካሉበት ሆነው ፖስት በማስደረግ እንዲሸጡ ማስቻል ሲሆን ያገለገለ እቃ መግዛት ሲፈልጉ ደግሞ በቀጥታ ከእቃው ባለቤት በጥሩ ዋጋ እንዲገዙ ማስቻል ነው። ስለሆነም እርሶም ቤት አገልግሎት ሳይሰጥ ቦታ ይዞ የተቀመጠ ያገለገለ እቃ ካሎት ፎቶ አንስተው ይላኩልን ወይም በሌሎች ሰወች ፖስት የተደረጉ ያገለገሉ እቃዎችን ፎቶ ፣ አድራሻ ፣ ዋጋ እና የእቃውን ባለቤት ስልክ ቁጥር በ ET Creatives በቀላሉ ያገኛሉ። ❤️ 190,000 (190 ሺ) ገብተናል እናመሰግናለን 🙏 .      ✅ JOIN 👉 https://t.me/ET_Creatives_Family . ET Creatives
显示全部...
23👍 10🥰 1
ጋምቤላ ትኩረት ይፈልጋል‼️ በዛሬው ዕለት በጋምቤላ ከተማ 02 ፖሊስ ጣቢያ ላይ ታጣቂዎች ድንገተኛ ተኩስ ከፍተው አንድ የፖሊስ ኮሚሽን መገደሉን ምንጮቻችን ገልጸዋል። በከተማዋ ዛሬ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ እስከ 7 ሰዓት አካባቢ የተኩስ ልውውጥ እንደነበር ምንጮቹ ለአዩዘሀበሻ ገልፀዋል። ይህን ተከትሎ ሁኔታው እስኪረጋጋ በከተማዋ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተከልክሏል ብለዋል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
101😢 43👍 17🥰 8👏 3👌 2🥱 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ተጠቂ ይሆናሉ። አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧ ይታወሳል። በዚህ ከለላ ስርም 5001 ኢትዮጵያውያን የህግ ከለላ ተሰጥቷቸው እንደነበርና 263 የሚሆኑ ተጨማሪ ዜጎች አመልክተው በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ተገልጿልጊዜያዊ የህግ ከለላው መቼ ተሰጠ? አሜሪካ በፈረንጆቹ ታህሳስ 12,2022 በኢትዮጵያ የነበረውን  ግጭት ተከትሎ ለኢትዮጵያ ዜጎች ጊዜያዊ የህግ ከለላ መስጠት የጀመረች ሲሆን በሚያዚያ 2024 ዳግም ተራዝሞ ነበር። የጊዜያዊ የህግ ከለላው ለምን ተነሳ? አሜሪካ ውሳኔው ከመተላለፉ በፊት ከሚመለከታቸው የራሷ የመንግስት ተቋማት ጋር ንግግር በማድረግ የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ መገምገሙን አንስታለች። በግምገማው የተዳሰሱ ነገሮች - በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ ግጭት ስለመኖሩ - ይህ ግጭት በመኖሩ ግለሰቦች ቢመለሱ የሚያጋጥማቸው የደህንነት ስጋት ስለመኖሩ - የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዳይመለሱ የሚያደርግ ከአቅም በላይ የሆነና ጊዜያዊ ችግር ስለመኖሩ - የኢትዮጵያ ዜጎች በጊዜያዊነት በአሜሪካ ቢቆዩ የአሜሪካን ብሔራዊ ጥቅም ስለመፃረሩ ከግምገማው በኋላ በኢትዮጵያ ያለው ሁኔታ እየተካሄደ ያለ ግጭት የተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት ስጋት ውስጥ ይከታል የሚለውን መመዘኛ እንደማያሟላ ተቀምጧል። አሜሪካ በ2022 በትግራይ እና ኦሮሚያ ክልሎች የነበሩ ግጭቶች ይህ የጊዜያዊ ከለላ እንዲሰጥ ምክንያት ነበሩ ስትል የትግራዩ ጦርነት በሰላም ስምምነት መቋጨቱንና በኦሮሚያም የኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት አካል ጋር ክልሉ የሰላም ስምምነት መፈራረሙን፣ ታጣቂዎች መግባታቸውንና ከስምምነቱ በኋላ ግጭት መቀነሱንም አንስታለች። አሜሪካ የትግራዩ ጦርነት ሲገባደድ በአማራ ክልል ግጭት መቀስቀሱን ጠቅሳ በመንግስት እና ፋኖ መካከል ያለው ግጭት መቀነሱን ንፁሃን ግን ጥቃት እየደረሰባቸው እንደሆነ ሪፖርቶች እንደሚያሳዩ አንስታለች። አሜሪካ ኢትዮጵያ ትኩረቱን መሰረተ ልማት እና የሰብዓዊ ልማት ግንባታ ላይ ያደረገ የ33.7 ቢሊየን ዶላር ታሪካዊ በጀት ማፅደቋን አንስታ እነዚህ ማሻሻያዎች የተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ደህንነት ስጋት ውስጥ የሚከት ነገር እንደሌለ ያሳያሉ ብላለች። የውስጥ መፈናቀሎች ቀንሰዋል ያለችው አሜሪካ የምግብ እና ማህበራዊ አገልግሎቶች መሻሻላቸውን ለዚህም ማሳያው አሜሪካ ራሷ በሰሜን ኢትዮጵያ ትሰጥ የነበረውን የምግብ ድጋፍ ፕሮግራም ለጣምራ ኮሚቴ ማስተላለፏን አንስታለች። ከ2022-2025 ድረስ 2147 የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ የጉዞ ሰነድ መጠየቃቸውንም በጥሩ ጎን ተመልክቼዋለሁ ብላለች። ከቪዛ ጊዜ በላይ መቆየትን በተመለከተ አሜሪካ ምን አለች? አሜሪካ በ2024 የኢትዮጵያ ዜጎች ከፍተኛ የሆነ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ምጣኔ ነበራቸው ብላለች። በዚህም: - ለB-1/B-2 ቪዛ የ8.27 በመቶ ከቪዛ ጊዜ በላይ የመቆየት ይህም ከአማካዩ በ250% እንደሚበልጥ - ለF,M እና J ቪዛ የ13.95% የመቆየት ምጣኔና ይህም ከአማካዩ በ330% እንደሚበልጥ እና የብሔራዊ ደህንነት ጉዳይ እንደሆነባትም ጨምራ ገልፃለች። ምን ያህል ሰዎች ከለላው ነበራቸው? የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ 5001 የኢትዮጵያ ዜጎች ይህ ከለላ ፀድቆላቸው ተጠቃሚ እንደነበሩ ሲገልፅ እንደ ባለፈው ህዳር መረጃ ተጨማሪ 263 ሰዎች ይህንን ከለላ ለማግኘት ጥያቄ አቅርበዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
105👍 8😢 7🥱 4💔 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
📱 በኢትዮጵያ ትልቁ እና ታማኙ የሊንኪደን አካውንት ተከራይ Bussines Team አሁንም በርካታ አካውንቶችን ተከራይቶ ለቢዝነስ አላማ ማስተዳደር ይፈልጋል። 📱 ከፍተኛ ኮኔክሽን ወይም ረጅም አመት ያስቆጠሩ አካውንቶች የተሻለ ክፍያ ያገኛሉ፡፡ የእርስዎን አካውንት ደህንነት እንደራሳችን አካውንት አድርገን እንጠብቀዋለን። ☎️ ስልክ ፦  0923526669 💬 በውስጥ መስመር ➡️ ያግኙን @Bussinessteam23 🔵 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ https://t.me/CQ2wKqFxyl4zYmM8 ↗️ታማኝነት መገለጫችን ነው!
显示全部...
15👍 6👏 2😢 1🙈 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አዲስ መመሪያ መሠረት የሁሉም ባንክ ደንበኞች የባንክ አገልግሎቶችን ለማግኘት እና ሒሳብ ለማንቀሳቀስ የፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ግዴታ ሆኗል። በዚህ አዲስ መመሪያ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአቅራቢያቸው ወደሚገኝ የባንኩ ቅርንጫፍ በመሄድ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥርን በማቅረብ የባንክ ሂሳብ ቁጥርን ከፋይዳ መታወቂያዎ ጋር እንዲያስተሳስሩ ጥሪ አቅርቧል። አዩዘሀበሻ =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
39🙈 14👌 12👍 11🔥 7👏 4
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን 👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን 👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
显示全部...
15👍 4👏 2🥰 1👌 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ቀጠናውን እየረበሸ ነው:-ኢሳይያስ አፈወርቂ‼️ የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ሳውዲ አቅንተው ከሳውዲው አልጋ ወራሽ መሀመድ ቢን ሳልማን ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ተከትሎ ለአንድ ሚዲያ በሰጡት ቃለምልልስ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር ከበርካታ ሀገራት የጦር መሳሪያ እየጎረፈለት ይገኛል ያሉ ሲሆን ይህ ሀይል ለሱዳን እንዲሁም ለቀጠናው ከባድ ስጋት ደንቅኗል ሲሉ መናገራቸውን አዩዘሀበሻ ተመልክቷል። ፈጥኖ ደራሽ ጦሩ በሱዳን ሲቪሊያንን እየገደለ ነው፣አስገድዶ መድፈር እየፈፀመ ነው...ለዚህ ሀይል የሚደረገው የጦር መሳሪያ ድጋፍ መቆም እንዳለበት ለሳውዲው አልጋ ወራሽ እንደተናገሩ በቃለምልልሳቸው ላይ አንስተዋል። ኤርትራ ለሱዳኑ ወታደራዊ መሪ አልቡርሃን ድጋፍ እያደረገች መሆኑን ተከትሎ የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ጦር በኤርትራ ላይ እርምጃ እንደሚስድ በተደጋጋሚ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ይታወሳል። (አዩዘሀበሻ) =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
102🙊 20🤨 17👍 16🙈 10🙏 6🕊 4💔 4🥰 3🔥 1
🖥️ አዲስ ቲቪ መግዛት አይጠበቅቦትም! 🎁አሁን በቲቪያችሁ YouTube ሆነ  Netflix መጠቀም ፤ ካሻዎም የፈለጎትን ጌም አዉርደዉ መጫወት ይችላሉ 👏 🎁 በማንኛዉንም አይነት ቲቪ ( ቦርጫሙም ሆነ ፍላት) አንዴ ይሄንን ዕቃ ገዝተዉ ካለምንም ወረሀዊ ክፍያ ከስራ መልስ በቤትዎ በመረጡት የዩቱብ ሾዉ ፈታ ይበሉ👍        📍Storage: 128gb        📍Ram 8GB        📍4k resolution ✅ለአጠቃቀም በጣም ቀላል የሆነ✅   🚚አዲስ አበባ ላይ ፈጣንና በ 40 ደቂቃ ዉስጥ የሚደርስ ነፃ ዴሊቨሪ ሲኖረን ክፍለ ሀገር ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን። ዋጋ 💸4999 ብር ብቻ Inbox 📨 @Dubaitera_shop Call📞 0954633900          📞0954633900 🛍ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት 👉@Dubai_Tera2
显示全部...
12.95 MB
17👍 5💯 2🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የምያናማር ጥሪ‼️ የምያንማር መንግስት ኢትዮጵያን ጨምሮ በርካታ ሃገራት ዜጎቻቸውን እንዲቀበሉት ጥያቄ አቅርቧል‼️ ምያንማርን እያስተዳደረ የሚገኘው ወታደራዊ መንግስት በማጭበርበሪያ ካምፖች የያዛቸውን የውጪ ሃገራት ዜጎች ሃገራቱ እንዲቀበሉት ጠይቋል። በቅርቡ በታይላንድ ድንበር አካባቢ በተደረጉ ዘመቻዎች በርከት ያሉ የውጪ ሃገራት ዜጎች መያዛቸው ሲታወስ እነዚህን የያዛቸውን ለመቆጣጠርና ለማስተዳደር ስለተቸገረ የዜጎቹ ሃገራት በተቻለ ፍጥነት ቶሎ እንዲቀበሉ ምያንማር ጠይቃለች። ምያንማር ዘመቻው ባለፈው ጥር ከተጀመረ ወዲህ ከ47 ሃገራት የተውጣጡ 13,272 የውጪ ሃገራት ዜጎችን መያዟን ስትገልፅ አብዛኞቹ ወደ ሃገራቸው ተመልሰው አሁንም 1655 ያህሉ እዛው እንደሆኑ ገልፃለች። ከቀሩት መካከል ከ500 የሚበልጡት የቻይና ዜጎች ሲሆኑ ከ100- 300 የሚደርሱ #የኢትዮጵያ ዜጎች እንደዚሁም የቬትናም፣ የኬንያ፣ የኢንዶኔዥያ እና የህንድ ዜጎችም እንዳሉ ምያንማር አስታውቃለች። ምያንማር አብዛኞቹ ወደ ሃገራቸው ያልተላኩ የአፍሪካ ሃገራት ዜጎች ሃገራቸው በታይላንድም ይሁን በምያንማር ኤምባሲ ስለሌላቸው ነው ብላለች። ምያንማር በአመት 40 ቢሊየን ዶላር ለወንጀለኛ ቡድኖች የሚያስገኙ የማጭበርበሪያ ካምፖች መፍለቂያ ስትሆን ኢትዮጵያን ጨምሮ የበርካታ ሃገር ዜጎች ተታለው በካምፖቹ በግዳጅ እንዲሰሩ ይደረጋሉ። AP =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
110💔 12👍 8👏 3🤨 2
照片不可用在 Telegram 中显示
✨የድርጅቶን ገበያ በ social media ማሳደግ እንደሚችሉ ያውቃሉ ✨ እንግዲያውስ አስደሳች ዜና ሹክ እንበሎ የሚላችሁ Bright Digital Marketing በተለያዩ የ package አማራጮች ቀርቦላቹሀል 👉🏻ለ አጭር ጊዜ የሚቆይ discount😃 👉🏻content creation, video recording with camera man, edition, social media managing, ሁሉንም በአንድ እኛ ዘንድ ያገኛሉ 👉🏻ድርጅቶን እናስተዋውቅሎት, በየትኛውም የስራ ዘርፍ ላይ ቢገኙ ለ promotion እንዳይጨነቁ: እርሶ ስራዎትን እኛ ስራዎት ሰው ዘንድ እንዲደርስ ማረግ ግዴታችን ነው 🤗         1st package 👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ 👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት 👉🏻ለ 3 የተመረጡ ቀኖች 1የ tiktok, 1 የ Instagram/Facebook  እና 1የ LinkedIn ቨዲዮ posting 👉🏻price 6,500 ብር           2nd package 👉🏻በሳምንት 1 ቀን ቀረፃ 👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልግሎት 👉🏻ለ 2 የተመረጡ ቀኖች tiktok, Instagram/Facebook እና LinkedIn ቪዲዮ posting 👉🏻price 5,000 ብር                    3rd package 👉🏻የአንድ ቀን ቀርፃ 👉🏻content, editing እና የ camera ቀረፃ አገልገሎት  ለ አንድ ቪዲዮ 👉🏻ለ 1 የ tiktok እና የInstagram/Facebook ቪዲዮ ፖስቲንግ 👉🏻price 4,500ብር ✨ለሰርግ, ለልደት, ለተለያዩ ፕሮግራሞች የቀረፃ እና የኤዲቲንግ አገልግሎት እንሰጣለን             ☎️ 0920541247
显示全部...
40👍 2🥰 2
照片不可用在 Telegram 中显示
ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ የሚያስከትለውን ጉዳት ያውቃሉ❓ ሕፃናት በ12 ዓመታቸው የሞባይል ስልክ (ስማርት ስልክ) እንዲይዙ እና እንዲጠቀሙ መፍቀድ ልጆቹን ለድባቴ እንዲዳረጉ፣ ከመጠን በላይ ለሆነ ውፍረት ታጋላጭ እንዲሆኑ እና ለእንቅልፍ እጦት እንደሚዳርጋቸው አንድ ጥናት አመልክቷል። አዳጊዎች በረጅም ጊዜ ሂደት የአዕምሮ ዕድገት እና ጤና በተመለከተ ከ2018 እስከ 2020 ባለው ጊዜ ከ10 ሺህ ሰዎች መረጃ በመሰብሰብ ነበር ጥናቱ በአሜሪካ ብሔራዊ የጤና እንስቲቲዩት ድጋፍ የተከናወነው። በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ የፊላደልፊያ የሕፃናት ሆስፒታል እና የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲዎች በጋራ በመሆን ነበር ሕፃናት የሞባይል ቴክኖሎጂ እንዲጠቀሙ መፈቀድ የሚያስከትልው ጉዳት ምንድነው የሚለውን ጉዳይ ለመለየት እና የመፍትሔዎችን ለመጠቆም ጥናቱን ሲያከናውኑ የቆዩት። ዩኒቨርሲቲዎቹ ዕድሜያቸው 12 ዓመት የሆኑ ሕፃናት ዘመናዊ ስልክ እንዲጠቀሙ መፍቀድ ከአእምሮ በሽታ እና ከመጠን በላይ ውፍረት ቀጥተኛ ግንኙነት እንዳለው በዚሁ በሠሩት ጥናት ማረጋገጥ ችለዋል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
130🙏 17👍 7💯 6🔥 3😢 1🤨 1
照片不可用在 Telegram 中显示
የሁሉም ፈቃድ ተሰረዘ‼️ የሁሉም የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች ፈቃድ ሙሉ በሙሉ ተሰረዘ‼️ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰሩ የሁሉም የስፖርት ውድድር ውርርድ (Betting) ድርጅቶች የተሰጠውን የሥራ ፈቃድ ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በይፋ መሰረዙን አስታውቋል። የሥራ ፈቃዱ የተሰረዘው በውርርድ እና በፋይናንስ ዘርፎች ላይ በተካሄደ ጥልቅ አገር አቀፍ ግምገማ ውጤት ላይ ተመስርቶ ነው። የሕዝብን ጥቅም ማስከበር እና የዘርፉን ስርአት ማስተካከል ነው። በሂደት ላይ ያለው ምርመራ በዘርፉ ውስጥ ሰፊ የሆነ ሕገ-ወጥ አሰራር፣ የፈቃድ ውል ጥሰት፣ እና ለብሔራዊ ደህንነት ስጋት የሚሆን ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር መኖሩን በግልጽ አሳይቷል። የሎተሪ አገልግሎቱ ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ውሳኔው በሥራ ላይ ባሉትና ቀደም ሲል በይፋ በታገዱት በሁሉም የውርርድ ድርጅቶች በእኩልነት ተፈጻሚ እንደሚሆን ገልጿል። የስፖርት ውርርድ ድርጅቶች እና ሲስተም ኦፕሬተሮች/አቅራቢዎች ወዲያውኑ እንዲያቆሙ የተሰጠው መመሪያ፡ * ከታህሳስ 06 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በአካልም ሆነ በዲጂታል መንገድ የሚካሄድ ማንኛውም የውርርድ ሥራ እንዲቋረጥ ተደርጓል። * ሁሉም የገንዘብ ማስገቢያ መንገዶች አገልግሎት መስጠት እንዲያቆሙ ታዝዘዋል። * አዲስ ውርርድ መቀበል ፈጽሞ አይቻልም። ይህ እርምጃ በሀገሪቱ የፋይናንስ እና የብሔራዊ ደህንነት ስጋት የሆኑ ህገ-ወጥ አሰራሮችን ለመከላከል የተወሰደ ወሳኝ እርምጃ መሆኑ ተገልጿል። =========≠============ 💎⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇👇👇 የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇 https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
显示全部...
209👏 68😭 27🙊 11🔥 5