182 507
订阅者
+36324 小时
+3377 天
+16130 天
帖子存档
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
❤ 1
JOIN
60100
照片不可用
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
37200
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
❤ 1
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
24300
照片不可用
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም 🎬
25000
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
JOIN
13200
00:30
视频不可用
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
22200
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
JOIN
13200
照片不可用
ምን አይነት ፊልም ይፈልጋሉ ይምረጡ👇
ተከታታይ ፊልሞች
Single ፊልሞች
ትርጉም ፊልሞች
የፍቅር ፊልሞች
ሆረር ፊልሞች
💥 JOIN HERE 💥
16700
ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ?😱😱😱😱😱😱😱😱😱👇👇👇
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የsex ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
❤ 1
JOIN
19700
照片不可用
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
❇️ መስከረም ❇️
❇️ ጥቅምት ❇️
❇️ ህዳር ❇️
❇️ ታህሳስ ❇️
❇️ ጥር ❇️
❇️ የካቲት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ መጋቢት ❇️
❇️ ሚያዝያ ❇️
❇️ ግንቦት ❇️
❇️ ሰኔ ❇️
❇️ ሀምሌ ❇️
❇️ ነሃሴ ❇️
❇️ ጷጉሜ ❇️
11600
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
❤ 2
ሀ. 1950
ለ. 1960
ሐ.1977
መ.1970
15100
照片不可用
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
❤ 1
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም በትርጉም 🎬
16000
💖የፍቅር ማእበል 💞
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ የ ፍቅር ታሪክ በከBest አማርኛ ጥቅሶችየ ቴሌግራም ቻናል ተዘጋጅቶ የቀረበ💝
ክፍል 2⃣6⃣
ከሌሊቱ 9 ሰአት አካባቢ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ ዱብ አደረኩኝ ።
ልዑሌን ዝም ብዬ ሳስበው እንባዬን ያመጣዋል ሰው እንዴት በዚህ ልክ ይፈጠራል ልቡ ከምንድነው የተሰራው ሌሊቱን ሙሉ ከናቴ በላይ ሲጨነቅ አደረ
የሱ ያልሆነን ልጅ የኔ ነው ብሎ ተቀበለ ከዛም ብሶ ደሞ ልክ ልጄን ሲያየው እንደሴት ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ ።
ሰው እንዴት በዚህ ልክ ሰው ይራባል ።
እንዴት በዚህ ልክ የሰው ፍቅር ይኖረዋል ።
ብቻ በሰላም ስለተገላገልኩ ዛሬን ውለሽ መውጣት ትችያለሽ ተባልኩ ።
ሁላችንም ደስ አለን ታቃላችሁ ግን ምድር ላይ እናት እንደመሆን ያለ ፀጋ ደስታ አለም የለም ።
እውነት ለመናገር እኔ እናት የመሆን ያን ያህል ጉጉት አልነበረኝም ላስወርደው ሁላ ነበር ፈጣሪ ስላልፈቀደው ሳይሆን ቀረ እንጂ አሁን ልክ እቅፌ ውስጥ ሆኖ ሳየው ግን አደለም ለማስወረድ ሳቅፈው ሁላ እፈራለሁ ።
መሲ ቤቱን ከሚባለው በላይ ፏ አድርጋ ግቢው ሳይቀር በቄጤማ አስውባ ጠበቀችን እናቴ ልጄን አቅፋ ወደቤታችን ገባን ።
እናትነት ሀ ተብሎ ተጀመረ ማለት ነው። ልዑሌ አይኑን ከልጁ ላይ መንቀል አልቻለም ብቻችንን እስክንሆን ጠብቆ ሰላም ምናለ ይሄን ልጅ ከኔ ቢሆን የወለድሽው እኔም ሰው እሆን ነበር ።
ፈጣሪ ለ1 ቀን አባት መሆንን ቢያሳየኝና በነጋታው ብሞት አይቆጨኝም አለ እያለቀሰ
አረ ልዑሌ ቆይ ይሄ ልጅህ አደለም ማለት ነው ካሁኑ አባቱ አለመሆንህን እያሳወክ ነው እእ አንተ ባትኖርኮ እሱ አይወለድም ነበር ቢወለድም ጎዳና ላይ ነበር ።
አንተ አደለህ እንዴ የሞቀ ቤት እንዲገባ ያደረከው አልኩት ።
ልክ ነሽ ሰላም ልጄ ነው አለኝ።
ደሞ እንዳንተ ቆንጆ ነው ልጃችን እንዳንተ እንዲሆን ነው ምፈልገው ቆንጆ ጥሩ ልብ ያለው ሀብታም ልክ እንዳንተ ውስጡ ነፁህ እንዲሆን ነው ምፈልገው ብዬ እቅፍ አድርጌ ሳምኩት ።
በጣም ደስ አለው እናቴ በቃ ትንሽ እረፍት አድርጊ አለችኝ በነገራችን ላይ ብዙ እናቶችን ሚገጥማቸው ግን ደግሞ ማያስተውሉትን ነገር ልንገራችሁ።
ብዙ እናቶች ልጆቻቸው ጡታቸውን ስለሳቡት ብቻ እየጠቡ ያለ ይመስላቸዋል
እኔም ዝም ብሎ ጡቴን ሲስበኝ እየጠባ እንደሆነ አስቤ ነበር ግን ገና ጡቴ አልፈነዳም ነበር የዛኔ ሌሊቱን ሙሉ ሲያለቅስ አደረ በነጋታው ጠዋት ላይ እናቴ ገንፎ ካልበላሽ አለችኝ እኔ ደሞ በተፈጥሮ ገንፎ አጥሚት ሚባል ነገር አልወድም ።
ይሄን ካልበላሽ ጡጥትሽ ወተት አይኖረውም አለችኝ የዛኔ ቼክ ሳደርግ እውነትም ጡቴ ምንም ወተት አልነበረውም ዝም ብዬ ነበር ለካ እየጠባ የመሰለኝ ያው ልዑሌ ተሯሩጦ ከአራስነት ጀምሮ ሚወሰድ ወተት ገዝቶ መጥቶ ሰጠነው እስከ 3ኛው ቀን ጡቴ አልፈነዳም ነበር።
እና እማዬና መሲ ሆነው አንቀባረው አረሱኝ እናቴ ከስራ ያመት ፍቃድ ጠይቃ ስለወጣች ሁሌም እኔጋ ነው ምትሆነው
15 ቀን ምናምን ከሆነኝ ቡሀላ እናቴ ለክርስትናው ጠላ መጥመቅ ጀመረች ።
በነገራችን ላይ ከወለድኩ ጀምሮ ማክቤልን አውርቼው አላውቅም ቢያንስ በቀን 3/4 text ይልክልኛል በየደቂቃው ይደውላል ሲሰለቸኝ ስልኬን ወጋዋለሁ።
ያላወራሁት አንደኛ ልዑሌ ሁሌ አብሮኝ ነው እናቴም እንደዛው
በዛ ላይ እናት ከሆንኩ ቡሀላ ሻወር ወስጄ እስክወጣ እራሱ ልጄ ይናፍቀኛል ዝም ብዬ አይን አይኑን እያየሁ ስስቅ ነው ምውለው ።
ማክቤልን የማስብበት ትርፍ ሰአት የለኝም
እና እንዲያ እንዲያ እያለ ክርስትናችን ደረሰ የተጋነነ ድግስ ባይሆንም ቆንጆ ድግስ ተደገሰ እኔና ልዑሌ አንድ አይነት ልብስ አሰርተን አበባ መስለን ልጃችንን ለቅዱስ ሚካኤል ሰተን
ክርስትናችንን አሳለፍን ህዝቡ ክርስትና ሲጠራ መጥቶ በክብር በልቶ ጠጥቶ ከመሄድ ይልቅ አርግዛ ነው እንዴ የተጋቡት ከመቼው ወለደች የሚለው ነገር ነው ሚያሳስባቸው ።
የናቴ ጓደኞች እንኳን ስለምኖርበት ቤት እንጂ የኔ ቶሎ መውለድ ያሳሰባቸው አይመስልም ።
አንዷ ትጠራኝና ስንት ሆናችሁ ነው ምትኖሩት ትለኛለች ሌላኛዋ አስከትላ ግን ቤቱን ሙሉ ዞሬ ልጎብኝ ብል መቼ እጨርሳለሁ ትቀጥላለች ሌላዋ ደሞ አስቲ የኛንም ከረፈፍ ልጆች ይሄንን አስማትሽን ንገሪያቸው እዛ ከየሰፈሩ ዱርዬጋ ከሚዘላዘሉ እንዳንቺ አንዱን ሀብታም አግብቶ የኛንም ታሪክ ይቀይሩት ልጅስ ከወለዱ አይቀር እንዳንቺ ነው ይሉኛል ።
በዛ ሰአት እናቴ ኩራት ሲሰማት ፊቷ ላይ የደስታ ሳቅ ሲንቀለቀል አያለሁ የሷን ደስታ ሳይ እኔም ደስ ይለኛል ።
ክርስትናችን በቆንጆ ሁኔታ አለፈ ።
ልዑሌ የደስታ ጥግ ላይ ደርሶ ነበር ደስታ እንደሚያሰክር በሱ ነው ያየሁት።
እኔና መሲ ባባን አጣጥበን አስተኛነው
አንዴ ከተኛ ደግሞ አይነቃም ሌሊቱን ግን ቁጭ ብሎ ነው ሚያድረው ።
ከመሲጋ ቁጭ ብለን እያወራን ልዑሌ መጣ ።
ልጄ ተኝቶ ነው ብሎ ገብቶ አየውና አንዴ ላወራሽ እፈልጋለሁ የኔ መኝታ ቤት ነይ አለኝ ።
መሲን እያየሽው ጨርቅ ነገር እንዳያፍነው ብያት እኔ ወደውስጥ ገባሁ።
ምነው ልዑሌ የተፈጠረ ነገር አለ እንዴ አልኩት።
አይ የለም ግን ሰላም ልጅ እንድትወልጅልኝ እፈልጋለሁ ።
ሳቄ መጣ ይኸው ወለድኩልህ አደል አልኩት ።
ጉንጮቼን በእጁ እየዳበሰ ሰላም አልቀለድኩም ከምሬ ነው ውለጅልኝ ።
ባባን ልጄ አደለም እያልኩሽ አደለም ግን በቃ ውለጅለኝ እሱን ባየሽ ቁጥር እኔን ታስታውሽኛለሽ አለኝ።
ቆይ ልዑል ምን ሆነሀል አንተ የት ትሄዳለህ አልኩት ።
የትም እኔ ስራ ስሄድ እንዳልናፍቅሽ እሱን ታያለሸ ለማለት ያህል ነው ብሎ ፈገግ አለ
ሁለተኛ እኔ በሌሌለሁ ጊዜ የሚባለውን ነገር ብታነሳ ልዑሌ ሙት ትጣላኛለህ እንዴ ቆይ ከኔጋ የመቆየት የመኖር ሀሳብ የለህም እንዴ ትተኸኝ ስለመሄድ ታስባለህ እንዴ ቆይ እኔና አንተ በምን ልንለያይ እንችላለን ሳላስበው እንባዬ ወረደ አቅፎ አባባለኝ ሳመኝ ሁለታችንም ወደንና ፈቅደን ለመጀመሪያ ጊዜ ከልዑሌጋ አንሶላ ተጋፈፍን ።
ከዛ ቡሀላ ኖርማል ባልና ሚስትነታችንን አወጅን።
ቀኑ እሁድ ነበር እናቴን ለማየት መሲንም ጨምሮ ሰብሰብ ብለን በነጭ ልብስ አጊጠን ወደናቴ ቤት ሄድን ።
ክፍል ሀያ ሰባት ከ3⃣0⃣0⃣👍like በኋላ ይቀጥላል... ቶሎ እቀል አንብበው ሲጨርሱ Like👍 ማድረግ አይርሱ።
❤ 296👍 163👏 5🤝 4😱 3🥰 2
5 851220
በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ ተጠቀሙ 👇
betting ሁሌ ማሸነፍ ከፈለጋቹ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ 👇
JOIN
17600
00:30
视频不可用
ከ30 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ!
10+10×0+10=???
5_6084448106865229902(1).mp42.19 KB
❤ 1
100 ✳️
0 ✳️
10 ✳️
20 ✳️
26900
