💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
前往频道在 Telegram
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako
显示更多142 943
订阅者
-2824 小时
+4187 天
+1 17230 天
帖子存档
🤰መንታ ወንድና ሴት ቢወለዱ ክርስትና እንዴት ይነሳሉ?
🧍♀ሴት በወር አበባ ጊዜስ❓
ወንድ ህልመ ሌሊት ቢያጋጥመውስ?
ከሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ዓንፃር መልስ ይመልከቱ👇👇👇👇
https://t.me/+P205yBFlolY5YWVk
https://t.me/+P205yBFlolY5YWVk
❤ 2🕊 1
📖ሥርዓተ ቤተክርስትያን📖
❤️ይ🀄️ላ🀄️ሉ❤️
照片不可用在 Telegram 中显示
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ማግኘት ይፈልጋልሉ ⁉️ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏
ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
📀የቀድሞ መዝሙራት
🎙አዲስ ዝማሬዎች👏
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨ደሞዝተኛ እናድርግዎ !
📣 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
🚩መስፈርቶች ፦
✔️100+ Connection
✔️ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
☎️ ስልክ ፦ +251934848429
⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን
🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa
📈ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 44👍 5🏆 5👏 2
显示全部...
❤ 9😍 1
☦Orthodox Tewahdo☦
👉ይ🀄️ላ🀄️ሉ🫶
💁♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል
ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል። ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
ክፈት ክፈት
❤ 1
🔐ክፈት✅
💍ከጋብቻ በፊት ሩካቤ (sex) መፈጸም ምን ችግር አለው⁉️
💁♂ከትዳር በፊት መሳም (ከንፈር ወዳጅ /kiss) ይቻላልን⁉️
👨🦱🧑🦳ፍቅረኛሞቹ እጅግ በጣም ስለሚውዋደዱ (ሩካቤ/sex) ቢፈጽሙ ምን ችግር አለው⁉️
⛪️በቤተክርስቲያናችን አስተምህሮ ከተዋደዱ በኋላ ስሜታቸው ይገደባል⁉️
🤵♂የስሜት መግለጫዎች መፈጸም ይቻላል⁉️
በነዚህ ትምህርቶች ዙሪያ እየተማርን እንገኛለን
እርሶም እውቀቱ እዲኖርዎ ከፈለጉ ይህን ማስፈንጠሪያ Link ጠቅ ያድርጉት
👇👇👇
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
@EOTC_-OPEN_channel
❤ 3👍 2
👨⚖👰♀ትዳር ማለት ምን ማለት ነው⁉️
🛐ቤተ ክርስቲያን በትዳር ዙሪያ ምን ታስተምህራለች⁉️
📖የትዳር መሰረቱ ምንድነው⁉️
👉ትምህርቱን ለማግኘት👌
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨ደሞዝተኛ እናድርግዎ !
📣 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
🚩መስፈርቶች ፦
✔️100+ Connection
✔️ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
☎️ ስልክ ፦ +251934848429
⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን
🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa
📈ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 16
照片不可用在 Telegram 中显示
Love our channel? Advertise here — and across 6 000+ Telegram channels ✈️
⚡️ Launch your Telegram ads in minutes with access to verified channels, groups, mini apps, and bots.
Reach real, bot-free audiences — from crypto to lifestyle — with automated placements, live analytics, and measurable results.
How it works:
1️⃣ Sign up via this link: Telega.io
2️⃣ Add funds
3️⃣ Choose channels and add your ad post
➡️ We’ll take care of the rest
Stay ahead — 6 000+ channels to test, track, and scale!
❤ 8😍 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የዘማሪ አቤል መክብብን ድንቅ የዝማሬዎችን ስራዎችን ለማግኘት ይቀላቀሉ።🙏🙏
https://t.me/Abel_mekebeb
https://t.me/Abel_mekebeb
https://t.me/Abel_mekebeb
❤ 14
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
#አንተኑ_ሚካኤል
አንተኑ ሚካኤል መና ዘአውረድከ (፪)
ወአንተኑ ለእስራኤል መና(፪) ዘአውረድከ(፪)
ዘአውረድከ መና (፫)
ሚካኤል(፫) ዘአውረድከ መና
#ትርጉም
ለእስራኤል መናን ያወረድክ ሚካኤል
አንተ ነህ
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
አንተኑ ሚካኤል.mp35.92 MB
❤ 109💯 9🕊 8🥰 4👏 1
ሼር 💛
Repost from 💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ኅዳር ፲፪ ቀን:-
እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ ህዳር ፲፪ ቀን ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ቀን ነው፡፡
እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ ገፍፎ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡
የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ፡፡
በመጽሐፈ ዳንኤል ፲፥፲፫
"እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ" የሚለውን ቃል ስናነብ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በእግዚአብሔር ቀና መንገድ ላይ የሚጓዙትን፤ በእምነት የጸኑትን ሊረዳ እንደሚፋጠን እንገነዘባለን።
✝እንዲሁም ይህ ዕለት ቅዱስ ሚካኤል ሕዝበ እስራኤልን ከግብፅ ምድር ጀምሮ ከነዓን እስኪገቡ ድረስ እየመራ እየጠበቀ አብሯቸው በመጓዝ ምድረ ርስት እንዲገቡ ያደረገበት መታሰቢያ ነው።
ኢያ፫፥፲፫-፲፯
በዚሁ ዕለት በመጽሐፈ ኢያሱ ፭፥፲፫-፲፭ በተጠቀሰው መሠረት ቅዱስ ሚካኤል የተመዘዘ ሰይፍ በመያዝ በምድርና በሰማይ መካከል ቆሞ ለኢያሱ ተገልጦለታል።ኢያሱም አይቶ ሰግዶለታል።
"እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ። ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው።እርሱም። አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው። የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን። አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው። ኢያሱም እንዲሁ አደረገ።"
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤትና በረከት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
❤ 111👍 15🕊 7🔥 4😍 4🏆 3😇 2
ሼር ያድርጉ
Repost from 💛 የ መዝሙር ግጥሞች 💛
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!!
ኅዳር ፲፪ ቀን:-
እንደ ቅዱሳን አባቶቻችን አስተምህሮ ህዳር ፲፪ ቀን ታላቁ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል በኢዮር ባለችው በአራተኛይቷ ከተማ በሚኖሩት ኃይላት እና በአሥሩ ነገደ መላእክት ላይ አለቃ ሆኖ የተሾመበት ቀን ነው፡፡
እግዚአብሔር ሳጥናኤልን በትዕቢቱ ምክንያት ከሥልጣኑ ገፍፎ ወደ ምድር ሲጥለው ቅዱስ ሚካኤል በእርሱ ቦታ በዐሥሩ ከተማ በመቶውም ነገደ መላእክት ላይ ተሹሟል፡፡
የቅዱስ ሚካኤል ሹመት በነገደ መላእክት ላይ ብቻ ግን አይደለም ፤ ነገር ግን የእግዚአብሔር ሕዝብ በሆኑት ላይም ጭምር ነው ፡፡
በመጽሐፈ ዳንኤል ፲፥፲፫
"እነሆም፥ ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ" የሚለውን ቃል ስናነብ የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በእግዚአብሔር ቀና መንገድ ላይ የሚጓዙትን፤ በእምነት የጸኑትን ሊረዳ እንደሚፋጠን እንገነዘባለን።
✝እንዲሁም ይህ ዕለት ቅዱስ ሚካኤል ሕዝበ እስራኤልን ከግብፅ ምድር ጀምሮ ከነዓን እስኪገቡ ድረስ እየመራ እየጠበቀ አብሯቸው በመጓዝ ምድረ ርስት እንዲገቡ ያደረገበት መታሰቢያ ነው።
ኢያ፫፥፲፫-፲፯
በዚሁ ዕለት በመጽሐፈ ኢያሱ ፭፥፲፫-፲፭ በተጠቀሰው መሠረት ቅዱስ ሚካኤል የተመዘዘ ሰይፍ በመያዝ በምድርና በሰማይ መካከል ቆሞ ለኢያሱ ተገልጦለታል።ኢያሱም አይቶ ሰግዶለታል።
"እንዲህም ሆነ፤ ኢያሱ በኢያሪኮ አጠገብ ሳለ ዓይኑን አንሥቶ ተመለከተ፥ እነሆም፥ የተመዘዘ ሰይፍ በእጁ የያዘ ሰው በፊቱ ቆሞ ነበር፤ ኢያሱም ወደ እርሱ ቀርቦ። ከእኛ ወገን ወይስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህን? አለው።እርሱም። አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው። የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን። አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው። ኢያሱም እንዲሁ አደረገ።"
የቅዱስ ሚካኤል ረድኤትና በረከት በሁላችንም ላይ ይደር አሜን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ሼር ያድርጉ
#ሐና_እም_አንስት
ሐና እም አንስት ተዐቢ ወትትሌዐል እስመ ወለደታ ለድንግል ለቅድስት ድንግል
ዘወለደት ቃል በከመ ዜነወ በወንጌል ዮሐንስ በወንጌል
#ትርጉም
ሐና ከሴቶች ትበልጣለች ከፍ ከፍም ትላለች
ቅድስት ድንግልን ወልዳታለችና ዮሐንስ በወንጌል እንደተናገረው ቃልን የወለደችውን
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ሐና እም አንስት.mp32.44 MB
❤ 37💯 3
ሼር 💛
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨ደሞዝተኛ እናድርግዎ !
📣 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
🚩መስፈርቶች ፦
✔️100+ Connection
✔️ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
☎️ ስልክ ፦ +251934848429
⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን
🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa
📈ታማኝነት መገለጫችን ነው!
❤ 13🔥 1👏 1
✞ልጁ ነኝ የሚካኤል✞
ልጁ ነኝ የሚካኤል ልጁ
በቤቱ ያደኩኝ በደጁ
የልቤ ብዬ የምጠራው
ሚካኤል ለኔ አባቴ ነው
የልቤ ብዬ የምጠራው
ሚካኤል አዎ አባቴ ነው
በክንፎቹ እኔን በእጁ ሰይፍ ይዟል
ሚካኤል ሊረዳኝ ቆሟል
እንዳስፈሪ እንደ ንጉሥ ሠራዊት
በቀኜ ነው በቀንና በሌሊት
ሚካኤል አባቴ - ለዚህ እኮ ነው መመካቴ
ሚካኤል አባቴ - ጋሻ ክብሬ ነው ማለቴ
ሚካኤል አባቴ - ጎኔ ቆመህ እንዳቆምከኝ
ሚካኤል አባቴ - እኔ ለዓለም ምስክር ነኝ
አዝ= = = = =
ልናገር ላውራ ላዚም ልዘምር
ከፍ አርጌ ልመስክር
መቼ ይረሳል ልጅነቴን ያሳደገኝ
እቅፍ አርጎ በክንፎቹ የከለለኝ
ሚካኤል አባቴ እስከ ዛሬ ያላልኩትን
ሚካኤል አባቴ - በቤ ውስጥ ያኖርኩትን
ሚካኤል አባቴ - ዛሬ ላውራው በአደባባይ
ሚካኤል አባቴ - አረድቶኛል ከአባት በላይ
አዝ= = = = =
ከተኛሁበት ከእንቅልፌ አንቅቶ
ነፃ አወጣኝ እስሬን ፈቶ
በጨለማ በወኅኒው ቤት በእስር
አብሮኝ ነበር ጠባቂዬ ሚካኤል
ሚካኤል አባቴ በክፉ ቀን ያለ ጎኔ
ሚካኤል አባቴ - ያልተለየኝ በድካሜ
ሚካኤል አባቴ - ሰው የሚወድ የማይንቅ
ሚካኤል አባቴ - በጌታ ፊት ሚያስታርቅ
አዝ= = = = =
ብርቱና ኃያል ጽኑ ነው ስሙ
ሚካኤል ሞገስ የሆነው
ምን ይሆናል ሚካኤልን የያዘ ሰው
ምግቡ መና ደመና ነው ሚጋርደው
ሚካኤል አባቴ - የአባቶቼን መንገድ መሪ
ሚካኤል አባቴ - በእኔም ሕይወት ተአምር ሰሪ
ሚካኤል አባቴ - በመንገዴ ቀድሞ ፊቴ
ሚካኤል አባቴ - ይስበኛል ወደ እርስቴ
መዝሙር
አቤል መክብብ
ልጁ ነኝ የሚካኤል.mp38.35 MB
❤ 151💯 10👍 5🥰 4👏 4🏆 4🕊 3🔥 2😍 2
ሼር 💛
✞አማላጅ ነው✞
በፍጡራንና በአምላክ መካከል
ሥልጣን የተሰጠው ሰውን ለማገልገል
ተራዳኢው መልአክ ጠባቂ የእስራኤል
የመላእክት አለቃ ስሙ ነው ሚካኤል
አማላጅ ነው ሚካኤል ሚካኤል
የአምላክ ባለሟል
ለእነ ሙሴ ለሕዝበ እስራኤል
አምላከ እስራኤል ታማኝ ጌታችን
ለእስራኤል ለሙሴ የሆንከው መድኅን
ፈርዖን እንደገና በትዕቢት ቢገን
ለእስራኤል መሪ መረጥከው ሙሴን
አዝ= = = = =
ፈርዖን እንደገና ልቡ ተጸጽቶ
ሲከታተላቸው ጦሩን አስከትቶ
ይመራቸው ነበር ሚካኤል በፋና
ሌሊቱን በብርሃን ቀኑን በደመና
አዝ= = = = =
ሙሴ እንደታዘዘው አነሳ በትሩን
እጆቹን ዘረጋ ገሠፀው ባህሩን
እንደ ግንብ ቆመ ባህረ ኤርትራ
በደረቅ አለፉ እስራኤል በተራ
አዝ= = = = =
ከባሕር ያወጣኽ ጸጋ ዘአብን
ከአረመኔው ንጉሥ እግዚእ ሓረያን
ከልለህ የጠበቅህ በታላቅ ተአምራት
እኛንም ጠብቀን ከበደል ከኃጢአት
አዝ= = = = =
በአፎሚያ ላይ ሲፎክር ጠላት
ፈጥነህ የደረስከው ሊቀ መላእክት
እኛንም ጠብቀን ከ
አዝ= = = = =
መልአኩ
በፈለገ ዮርዳኖስ ሰ/ት/ቤት
"የመላእክት አለቃ ሚካኤል ግን ከዲያብሎስ ጋር በተከራከረ ጊዜ ስለ ሙሴ ሥጋ ሲነጋገር። ጌታ ይገሥጽህ አለው እንጂ የስድብን ፍርድ ሊናገረው አልደፈረም።"
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
አማላጅ ነው.mp37.04 MB
❤ 85🏆 5👏 4👍 2🕊 2💯 2
ሼር 💛
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨ደሞዝተኛ እናድርግዎ !
📣 የLinkedIn አካውንቶን በማከራዬት በሳምንት ከ 1,000 እስከ 4,000 ብር ድረስ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ ?
🚩መስፈርቶች ፦
✔️100+ Connection
✔️ከተከፈተ ከአንድ ዓመት በላይ
☎️ ስልክ ፦ +251934848429
⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን
🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa
📈ታማኝነት መገለጫችን ነው!
照片不可用在 Telegram 中显示
ይሄንን ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!!
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
•✥•🍁 @Abel_Mekebeb 🍁•✥•
በተጨማሪም 👇👇👇👇👇👇
❤ 11🏆 7👍 4
👤ዘማሪ ዲ/ን አቤል መክብብ
💿 የቀድሞ መዝሙራት
📱 አዳዲስ ዝማሬዎች
✞ዐርባዕቱ እንስሳ✞
አንቅዕተ ማሕሌት አንቅዕተ ውዳሴ
ምግባቸው ምስጋና ልብሳቸው ቅዳሴ
ዘወትር ይቀኛሉ ለቅድስት ሥላሴ(፪)
ዐይኖቻቸው ብዙ ክንፎቻቸው ስድስት የሥላሴን መንበር የሚሸከሙት
ሱራፌል ኪሩቤል መገብተ ስብሐት(፪)
አዝ= = = = =
ሰአሉ ለነ ዐርባዕቱ እንስሳ
ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ
ገጸ ላሕም ወገጸ ንስር(፪)
አዝ= = = = =
ዘወትር አይለዩም ከመንበሩ ዙሪያ ያመሰግናሉ ብለው ሃሌ ሉያ
ይሏታል ድንግልን እኅትነ ነያ(፪)
አዝ= = = = =
ኪሩቤል ሱራፌል ምሉዓነ ግርማ ምስጋናቸው ሲፈስ ድምፃቸው ሲሰማ
ልብን ይመስጣል የምስጋናው ዜማ(፪)
አዝ= = = = =
ሰአሉ ለነ አርባዕቱ እንስሳ
ገጸ ሰብእ ወገጸ አንበሳ
ገጸ ላሕም ወገጸ ንስር (፪)
መዝሙር
በማኅበረ ቅዱሳን
"በዚያ ዙፋን ፊት በረድ የሚመስል ባሕር አለ፣ በዙፋኑም ዙርያ አራት እንስሶች አሉ በፊትም በኋላም ዐይንን የተመሉ ናቸው፡፡..."
ራዕ፬፥፯
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
ዐርባዕቱ እንስሳ.mp36.54 MB
ሼር 💛
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን
ኅዳር ፰
አርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) የሥሉስ ቅዱስን መንበር ለመሸከም የተሾሙበት ዕለት ነው፡፡
አርባእቱ እንስሳ (ኪሩቤል)፦
እነዚህም የእግዚብሔርን መንበሩን የሚሸከሙ የእግዚአብሔር ሠረገላዎቹ ናቸው፡፡
ስለ እነርሱም ወንጌል የጻፈ
ቅዱስ ዮሐንስእንዲህ ሲል ጻፈ፡-
"በዚያ ዙፋን ፊት በረድ የሚመስል ባሕር አለ፣ በዙፋኑም ዙርያ አራት እንስሶች አሉ በፊትም በኋላም ዐይንን ተመሉ ናቸው፡፡ የፊተኛው አንበሳ ይመስላል፣ ሁለተኛውም ላም ይመስላል፣ ሦስተኛውም የሰው መልክ ይመስላል፣ አራተኛውም የሚበር አሞራ ይመስላል፡፡
እነዚህም የአራቱ እንስሶች እንያንዳንዱ ክንፋቸው ስድስት ስድስት ነው፣ ሁለተንተናቸውም ዐይኖችን የተመሉ ናቸው፡፡ በመዓልትና በሌሊት ዕረፍት የላቸውምና የነበረ የሚኖር የአማልክት አምላክ እግዚአብሔር ጽኑዕ ክቡር ልዩ ነው እያሉ ያለመሰግናሉ፡፡"
ራእ ፬፥፯
ዳግመኛም
ነቢዩ ኢሳይያስ
በራእይ ያየውን ሲናገር ስለ እነርሱ እንዲህ አለ።
"ንጉሡ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን በረጅምና ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ መቅደሱን ሞልቶት ነበር፡፡ ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፥ ለእያንዳንዱም ስድስት ክንፍ ነበረው፤ በሁለት ክንፍ ፊቱን ይሸፍን ነበር፥ በሁለቱም ክንፍ እግሮቹን ይሸፍን ነበር፣ በሁለቱም ክንፍ ይበር ነበር፡፡ አንዱም ለአንዱ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ምድር ሁሉ ከክብሩ ተሞልታለች እያለ ይጮኽ ነበር፡፡ የመድረኩም መሠረት ከጭዋኺው ድምፅ የተነሣ ተናወጠ፣ ቤቱንም ጢስ ሞላበት፡፡"
ኢሳ ፷፩፥፬
ነቢዩ ዳዊትም
"እግዚአብሔር በኪሩቤል ላይ ተቀምጦ በረረ" አለ፡፡ሁለተኛም "በኪሩቤል ላይ የተቀመጠ እርሱ ምድርን አናወጻት"
አለ፡፡
መዝ ፲፯፥፲
ሕዝቅኤልም
"ከወደ ሰሜን እነሆ ጥቅል ነፋስ ሲመጣ አየሁ፣ ታላቅ ደመናም አለ፣ በዙሪያውም ብርሃን አለ፣ ከእርሱም እሳት ቦግ ብሎ ይወጣል፡፡ በደመናውም መካከል ባለ በእሳቱ ውስጥ እንደ አራት እራስ አሞራ መልክ የሚመስል አለ፣ በመካከሉም እንደ አራቱ ኪሩቤል መልክ ያለ አለ።"
ሕዝ ፩፥፬-፳፰
ወንጌላዊ ዮሐንስም
ዳግመኛ እንዲህ አለ፡-
"በዙፋኑ ዙሪያ የብዙ መላእክትን ድምፅ ሰማሁ፣ የእንስሶቹንም የእነዚያ አለቆችንም ቃል ሰማሁ ቁጥራቸውም እልፍ አለቆች ያሏቸው ብዙ የብዙ ብዙ ነው፡፡ ለዚያ ለተገደለው በግ ኃይል ባለጸግነትን ጥበብን ጽናትን መንግሥትን ክብርን ጌትነትን ምስጋናን ገንዘብ ሊያደርግ ይገባዋል ብለው በታላቅ ቃል ተናገሩ፡፡"
ዳግመኛም
"በሰማይና በምድር ከምድርም በታች በባሕር ውስጥ የተፈጠረው ፍጥረት ሁሉ ጌትነት ክብር ኃይል በረከት በዙፋኑ ለተቀመጠው ለእርሱ ለበጉም ለዘለዓለሙ ይባዋል፡፡ እነዚህም አራቱ እንስሶች አሜን ይላሉ፣ እነኚያም አለቆች ይሰግዳሉ፡፡
ስለ እርባዕቱ እንስሳ ስለ ልዕልናቸውና ስለ ክብራቸው ከብሉይና ከሐዲስ ብዙ መጻሕፍት መስክረዋል፡፡ መሐሪ ይቅር ባይ ልዑል እግዚአብሔርም ስለሁሉ ፍጥረት ይለምኑት ዘንድ ቀራቢቆቹ አደረጋቸው፡፡
ገጸ ሰብእ ስለ ሰው ፍጥረት ይለምናል፣
ገጸ አንበሳ ስለ አራዊት ይለምናል፣
ገጸ ላሕም ስለ እንስሳት ይለምናል፣
ገጸ ንስር ስለ አእዋፍ ይለምናል፡፡
ከሰማይ ሠራዊት ሁሉ እነርሱ በእግዚአብሔር ዘንድ በባለሟልነት እጅግ ቀረቡ ናቸውና፡፡ ስለዚህም በዓለሙ ሁሉ በስማቸው አብያተ ክርስቲያናት እንዲታነጹ በዚህችም ቀን መታሰቢያቸው እንዲደረግ አባቶች አዘዙ፡፡
የሥሉስ ቅዱስን መንበር ለመሸከም የተሾሙ የአርባዕቱ እንስሳ (ኪሩቤል) ጥበቃና ምልጃ አይለየን!!!አሜን።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@yamazemur_getemoche
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
❤ 86🕊 10
ሼር 💛
