በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
前往频道在 Telegram
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!
显示更多222 950
订阅者
-11024 小时
-2627 天
-87330 天
帖子存档
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 23✨✨✨
ሰላማዊት ስልኩን ለማንሳት አቅም አነሳት ።ለመዝጋትም እጇን መስደድ አቃታት ፣ በአንድ እጇ ደረቷን ደገፈች ...ከስልኩ ውስጥ አንድ ሰው መጥቶ ያፍናት ይመስል እራቀች በሩ ጋር ስትደርስ የበሩ መዝጊያ ክፉኛ ጎኗላይ አገኛት ፣እንደማቃሰት ብላ ወገቧን ያዘች ፣ ስልኩም ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ ....ሰላማዊት ባለማመን ተመልሳ ወደስልኳ በመሄድ እዛው አልጋው ላይ እንዳለ ቁጥሩን አየችው የግዛው የራሱ 'ወይኔ እናቴ ምን አይነት ደደብ ነኝ እንዴት ስልኩን .....'ብላ የራሷን አሳብ ሳትጨርስ መልህክት ገባ ሚሴጁን ከፍታ አነበበች 'እባክሽ እህቴ ይህን ስልክ ቁጥር ያገኘነው አንድ ታካሚ ወደሆስፒታላችን በአደጋ ምክንያት መጥቶ አድራሻውን ለማወቅ ስናፈላልግ ስልኩን አገኘነው። አቶ ግዛው ያለሔር ይባላል የመታወቂያ ስሙ ፣እና በቅርቡ ደሞ ካንቺ ጋር ነው በተደጋጋሚ ያወራ እንዲሁም ቁጥርሽን ሰላም ፍቅር ብሎ ስለያዘው የቅርቡ ሰው ትሆኛለሽ ብለን ነው። መልህክቱ እንደደረሰሽ ጥቁር አንበሳ ድንገተኛ ክፍል በመምጣት ታገኝዋለሽ 'ይላል ፅሑፉን አንብባ ስትጨርስ በራሷ ተናደደች 'እንዴት ነው ይህን መረዳት የከበደኝ ስልኩን መውሰድ አልነበረብኝም ሰላም ቀሽምምም'ብላ እራሷን ተራገመች
ስልኳን አንስታ አየችው ልደውል አልደውል 'ለምን ሳልደውል ሄጄ አልጨርሰውም ?አዎ ምንም አይነት ንግግር አያስፈልገኝም ያለበት ተነግሮኛል በቃ በቀጥታ ሄጄ ማጠናቀቅ ነው ያለብኝ አለዛ ከነቃ ያጠፋኛል ፣ በጭራሽ አይምረኝም 'ብላ ወስና በፍጥነት መሳቢያዋን ከፈተች አንዲት አነስተኛ ብልቃጥ አውጥታ ቦርሳዋ ውስጥ ከተተች ከቁምሳጥኗ ቀለል ያለ ቱታ አውጥታ ለበሰች ፣ እራሷን ካስተካከለች በዋላ ፣በፍጥነት ተቻኩላ ወጣች ..............♠️♠️♠️
🌹🍒
ታሪኩ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት መሳይ ጋር ደውሎ ቁርስ አብሮት እንዲበላ ጋበዘው
"ግብዣህን ለከሰአት ብታደርገው ወንድም ፣ ሚስቴን ቁርስ አልበላም ልላት ነው "አለው መሳይ እየገረመው
"አንተ ደሞ አታካብድ እስኪ እኔም የማዬን ቁርስ ጥዬ እኮ ነው የምመጣው "አለው ታሪኩ
"አሃ አንተ ፈልገህ ነዋ ፣ደሞ አዳዬ ለምዳዋለች "ብሎ ሾርኒ ሲጠቀም
"ነገርኩ እጠብቅሃለው እዛው ኤርሚ ካፌ "አለው
"እሺ እንግዲ ለብርቱዐጉዳይ ፈልጎኝ ነው እላታለዋ "አለው
"ከፈለክ ለሳሪታ እኔ እደውላለው"
"አይ እንግዲ አስፈቃጅ እንኳን ይቅርብኝ መጣው በቃ ።ከንፈሯን ምጠጥጥ አድርጌ ከሳምኳት ለኔ ቁርስነው "አለው መሳይ እየቀለደ
"እሱ መብትህ ነው ኪኪኪ ወይኔ አታሳፍረኝ "ብሎ ታሪኩም ቀልዶ ስልኩን ዘጋው
ታሪኩና መሳይ ሲገናኙ እንደተለመደው ትከሻ ለትከሻ ተገጫጭተው ተቀመጡ ፣ አንዲት ሴት አስተናጋጅ ዕንባዋን እየጠራረገች ምን ልታዘዝ አለች የኤርሚ ካፌና ሬስቶራንት ተጠቃሚ ስለሆኑ እሷ ታዛቸው ባታውቅም በአይን ግን ያውቋታል ፣ ማልቀሷን ሲያዩ በቃ ተጠቅመው ሒሳብ አሳስተውባት ነው ብለው አሰቡ ፣ እናም ታሪኩ
"ምነው ማማዬ ችግር አለ"አላት
"አዎ "አለች በቀጥታ
"ምነው "አለ መሳይ ፈጥና አዎ ስትለው
"በካቹ ለናንተ የሚታዘዛቹ አስተናጋጅ መንገድ ላይ ወድቆ ተገኘ እና አሁን በሕይወት ይኑር አይኑር አላወቅንም በጣም ምስኪን ልጅ እኮ ነው "አለች
"ማ ያአጠር ያለው በቅርቡ የገባው "አላት ታሪኩ ጥድፍ ብሎ
"ኧረ አይደለም ግዛው ነው መልከመልካሙ የውሌ ደንበኞቹ ናቹ እኮ "አለችው
"እንዴ ምን ሆኖ "
"አልታወቀም ገና አሰሪያችን ሄዷል ይሙት ይዳን ከሱ ነው የምንሰማው ፣ይቅርታ እረበሽኳቹ ምን ላምጣ"
"ውይ ያሳዝናል አይዟቹ ሰላም ይሆናል "አላት ታሪኩ ፣
"እሺ አመሰግናለው ቁርስ ነው የማመጣው "አለች መሳይ አዎ በማለት የሚበሉትን አዘዘ ለታሪኩ አዘኑለት ......
"እኔ የምልህ ግን አንተ አጣድፈ የጠራኽኝ ለምንድነው ?"አለው መሳይ
"በልተን አይሻልም "አለው
"አይ መጀመሪያ ልስማው "አለው ድርቅ ብሎ ።
እሺ ብሎ ታሪኩ ለመናገር አፉን እንደመክፈት ብሎ መልሶ ዝም አለ ፣መሳይ እየጠበኩ ነው በሚል ጭንቅላቱን ነቀነቀ ፣ ታሪኩ ከረጅም ማወላወል በዋላ ፣ሴና የነገረችውን አንድም ሳያስቀር ነገረው ፣ ሴና አፍናው ነው እንጂ ከድሮም ታፈቅረው እንደነበረ እንደነገረችው እና ብዙ እንደተሰቃየች ነገረው መሳይ ግራ በመጋባትና በመገረም ሲሰማው ቆየ ፣ ሴና ለታሪኩ ያላት ነገር ልክ እንደወንድም መሆኑን ብቻ ነበረ የሚረዳው ። መሳይ ግርምት ውስጥ ስለነበረ እሱም ምላሽ ለመስጠት እና ለመጠየቅ ዘገየ ........አስተናጋጇ ምግቡን አምጥታ ስታስቀምጥላቸው ፣ ከልብ አላስተዋሉም ፣ ታሪኩ በዚ የተነሳ ጓደኛዬን ላስቀይም ነው እንዴ ብሎ ሰጋ .....መሳይ ድንገት ቀና አለ
"አንተስ "
"እኔ ምን?"
"ምን አልካት "
"እኔ ትንሽ ደንግጬ ነበረ ከዛ ግን የውስጤን ስረዳው ..."
"ስትረዳው ምን ድንገት ፍቅር ያዘህ "
"አትቆጣ እንደዛ ማለት አልችልም ሴናን እወዳታለው እሷን መጉዳት አልፈልግም እሷ ለኔ ልዩ ናት እና..."
"ለምን ይተናነቅሃል !"አለው
"ይቅርታ ጓደኛዬ "ብሎ ተከዘ ፣ ....ከቆይታ በዋላ መሳይ መሳቅ ጀመረ
"ምን ሆንክ?.."አለው ታሪኩ ሲስቅበት
"አይዞህ ጓደኛዬ ኪኪኪኪኪኪኪ እንኳን ደስ አለህ ፣በሴና መፈቀርን አግኝተህ ነው ኪኪኪኪኪ በቃ እንደውም ከዚ በፊት ሴና የምታደረገው ነገር ባንተ ዙሪያ አሁን ተገለፀልኝ "አለውና ተነሳ ። ታሪኩ የሆነነገር ከላዩ ላይ ሲነሳ ተሰማው ደስ ብሎት አቀፈው ........
እና ወደ ቁርሳቸው በመመለስ መመገብ ጀመሩ ፣ መሳይ ለታሪኩ እንደማስጠንቀቂያ ከሰላማዊት ጋር ያለውን ነገር በትክክል መጨረሱ እርግጠኛ እንዲሆን ተናገረው ፣ታሪኩ ቃል ገባለት ። አስተናጋጇ የሚጠጣ ነገር ይዛ መጣችና በሁለቱም ብርጭቆ ማንቆርቆር ጀመረች ድምፁ ቢረብሻቸውም ፣ አዘን ላይ ስለሆነች ምንም አላሏትም ፣ አስተናጋጁን ፈጣሪ ይመረው ብለው መልካም ምኞት ተመኙ...........
♠️♠️♠️..............
ሰላማዊት በብልቃጥ የያዘችውን መርዝ ዳግም ግዛውን ልታስጎነጨው እና ልታሰናብተው ቸኩላለች ፣ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ ስትደርስ ፣ጭር ያለቦታላይ እንደመቆም ብላ 'ምን አይነት ችኩል ነኝ መዳኒቱ ፍተሻላይ ቢገኝብኝስ ደሞስ እንዴት አድርጌ ልሰጠው ነው አይበላ አይጠጣ ይሆናል አለች ፣ቆማ ስታስብ ቆይታ ብልቃጡን ከቦርሳዋ ውስጥ በማውጣት ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጥላው ወደሆስፒታሉ ገባች ክፍሉን እስክታገኘው ድረስ ከራሷ ጋር አወራች 'ትንሽዬ ትንፋሽ ከሆነች ያለችው ቀስብዬ ጭር ሲል ጠብቄ አፍኜ ፀጥ አደርገዋለው ልክ እንደፍቅረኛ አክት ማድረግ አለብኝ እንዳይነቃ እዚውም አድሬ ቢሆን ዝም ማስባል አለብኝ 'እያለች ወደተባለው ድንገተኛ ክፍል አካባቢ ልትደርስትል የታሪኩን ጎረቤት ልጅ የሆነችውን በተለምዶ ሰመመን እየተባለች የምትጠራ ፊለፊቷ ስትመጣ አየቻት ልጅቷ እናቷ ታመውባት ነው እዛ የተገኘችው እና ሰላማዊትን ስታያት ልታናግራት ስትጠጋት አልፋት ሄደች በመገረም ከዋላዋ እያየቻት አፏን ያዘች ........ሰላም ሰመመንን አልፋት ወደ ድንገተኛ ክፍል ለመግባት በሩ ጋር ስትደርስ ፖሊሶች አየች በጣም ከመደንገጧ የተነሳ ምታደርገውን አጣች ፣ አንደኛው ፖሊስ በፍጥነት መጥቶ አጠገቧ ቆመ ................
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
❤ 19
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
ከ17 ደቂቃ በኃላ ይጠፋል
የ200 ብር ካርድ የሚያሸንፍ ጥያቄ !!
በኢትዮጽያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ ረሀብ መቼ አመተ ምህረት ነዉ
ሀ. 1983
ለ. 1989
ሐ. 1991
➡️ መልስ ለመስጠት ⬅️
Repost from N/a
显示全部...📺 JOIN ☑️
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
👌ለዩንቨርሲቲ ና ለ ሃይስኩል ተማሪዎች ብቻ የተከፈተ በኢትዮጲያ የመጀመሪያው ቻናሎች ❤️❤️
📚ትምህርት ሚስቴር📚
⚽️ ስፓርት ⚽️
📀 ሙዚቃ 📀
🌐 ፖለቲካ 🌐
🎬 ፊልም 🎬
🪩 ቴክኖሎጂ 🪩
📙 መፅሐፍ 📓
😂 ቀልዶች 😂
📌 ትኩስ ዜና 📌
ሁሉንም በአንድ ቻናሎች✅
Repost from N/a
👍👍👍👍👍👍👍👍
ማንኛውም ነገር ሽያጭ እና ግዢ ላይ የሚሰራ ሰው ሆኖ ይሄንን ግሩፕ ያልተቀላቀለ ካለ የእውነት እስካሁን ብዙ ስራ አምልጦታል
አሁኑኑ ይቀላቀሉ ከ 180 ሺ በላይ አባላት ያሉትን በኢትዮጵያ ትልቁን የማርኬት ግሩፕ ይቀላቀሉ ምርትዎን በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ስራዎን ያቀላጥፉ ⬇️
Join ➡️ @Ethio_Sell_buy_group
Join ➡️ @Ethio_Sell_buy_group
ለመቀላቀል
JOIN
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
🌐 ሰበር ዜና 🌐
✅ ቴሌ ነፃ ኢንተርኔት ለ 🎉 ለ 7 ቀን የሚቆይ ስጦታ መስጠት ጀምሯል፡፡😍❤️😍👇 ከታች #JOIN ብላቹ ሴቲንጎቹን በማስተካከል መጠቀም ትችላላችሁ ። ⬇️
https://t.me/+zYGApXhM7880ZDY0
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📶 JOIN 📶
🌐 INTERNET 🌐
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
🎬🍿 ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጓቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ የፍቅር የጦርነት ተከታታይ እና የአክሽን ፊልሞችን በጥራትና በአንድ ላይ ያሳያሉ ፤ መርጣችሁ ተቀላቀሉ ⬇️
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
📽️ የጦርነት ፊልም 📽️
▶️የአክሽን ፊልም ▶️
❤️ የፍቅር ፊልም 🔥
😂የኮሜዲ ፊልም 😁
ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
Repost from TgId: 2202640048
照片不可用在 Telegram 中显示
✅ እስኪ እቺን ነገር ሞክሯት $DOGS ዛሬ ሲያስተዋውቋት ነበር 😅
💰 ለChristmas ወደ $400,000 ተዘጋጅቷል
💡 በዚህ ግቡ 👇
START GIFTEST BOT
START GIFTEST BOT
🧿 Merge የማድረግ ጌም አለው Icon Generate እያደረጋችሁ ተመሳሳይ የሆነውን መገጣጠም ነው
🧿 Task Section ላይ ገብታችሁ ስሩ Specially የDogs'ን
✅ Level 15 ሰትደርጉ ደግሞ 300 Stars & NFT's የያዘ እጣ ይሰጣል አድለኛ ከሆናችሁ ታሸንፋላችሁ : የመጨረሻ Level ስትደርሱ ደግሞ በውድ የሚሸጥ NFT 🔥
💡 የዛሬ አመት ለChristmas ውድ Stickers ሰተውን ነበር 🙂
@DropGenius1
❤ 1
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
💥ፈጣን ⚡️ ነፃ ኢንተርኔት File ✔️የምትፈልጉ ብቻ ተቀላቀሉን ። 🌐⬇️
https://t.me/+zYGApXhM7880ZDY0
⚠️ማስጠንቀቂያ ⚠️ 🎥
ይህ Post ከ 30 ደቂቃ በኋላ ይጠፋል 🔥
Join
ለመቀላቀል
Repost from N/a
🎬 ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ ?👀⬇️
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Add channel @Exo_smm 🌐
ለመቀላቀል
JOIN
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
ትናንት የተደረጉ ጨዋታዎች ላመለጣችሁ ሁሉንም የተደረጉ ጨዋታዎችን HIGHLIGHT የሚያቀርብ በቴሌግራም ብቸኛ የሆነውን ቻነል join በሉ👇
https://t.me/+uqA7MWnerqRiMmE0
JOIN
⚽📺 የተደረጉ ጨዋታዎችን ለመመልከት ⚽ 📺
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
⚠️⚠️◇የአክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልሞች የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በሏቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
🎬የፍቅር ፊልም 🎬
🎬 የጦርነት ፊልም 🎬
🎬 የጫካ ፊልም 🎬
🎬 የአኒሜሽን ፊልም 🎬
🎬 የህንድ ፊልም 🎬
🎬 የቱርክ ፊልም 🎬
🎬 ተከታታይ ፊልም 🎬
ሁሉንም በአንድ ላይ JOIN
[ነጋ እንዴ እላታለሁ]
₁ ብዙ ነገር አይቻለሁ
ከኖርኩም ያለሁት ለሷ ነው ለራሴማ ሞቻለሁ።
ለራሴ?
ሳቅም ለቅሶም ቀምሻለሁ ይመሰክራል ትራሴ።
አንድ ጎኔ በእንባ
አንደኛው በፈገግታ
ባንዱ ብርሃን ስትገባ
ባንዱ ስትበራ ነግታ
እንደዚህ ነው ስሪቴ
እንደዛ ነው ህይወት ያዋቀረኝ
ያላየሁት የሷ ደስታ ብቻ ቀረኝ።
₂ ብዙ ነገር አይቻለሁ!
በቅቶኛል
አቅቶኛል
የዚህ ዐለም ሸክም ጉዝጓዝ
ምን ይደክማል እራስን ተሸክሞ እንደመጓዝ?
ይከብደኛል
እከብዳለሁ
ምን ትመስላለች ፀሐይ?
ምን ይቆላታል ጨረቃዋ?
ቻለችኝ ዐለም እንደምን?
ያዘችኝ በምን ጫንቃዋ?
₃ እከብዳለሁ
ለምድሩም ለሰማዩም
ይከብደኛል ሰማዩና ምድሩ
የምስማው የማየውም
በቅቶኛል
የምነካው የማልነካው
የኔ መኖር
አንዱን ማጣት ባንደኛው ነው የሚተካው!
በቅቶኛል!
ባበቃ ነገር ላይ እንዳላበቃ መወስለት
አልመለስም ወደዚህ መቀስቀስ ያቆመች እለት።
₄ ዐለም ግን አላወቀችኝም
እሷን እስከጥግ አውቃታለሁ
እና መኖር እንደሚመኝ ስትቀሰቅሰኝ እነቃላታለሁ።
ነጋ እንዴ? እላታለሁ
የፊቷ ብርሃን ደብዝዟል
የኔስ ጉዳይ አከተመ፣ መኖር ለሷ ምን ይዟል?
ነጋ እንዴ? ፊቷ ታዲያ ምነው ጨለመ
አላደረም መዋል እያለመ?
ለምን ቀሰቀሰችኝ ታዲያ?
እንጃ!
ነጋ እንዴ እላታለሁ
ቢነጋም ለርሷ ነው የሚነጋው
"ተነስ ተነስ" ትለኛለች እሺ አንዴ መቃብሬን ልዝጋው!
By Yadel Tizazu
ከወደዱት ለወዳጆ ያጋሩ
@bewketuseyoum19
@bewketuseyoum19
❤ 8
