በእውቀቱ ሥዩም እና ሥነ-ፅሁፍ
前往频道在 Telegram
➲የበእውቀቱ ስዩም ፈገግታም እውቀትም የሚሰጡ ወጎች ፣ ግጥምች እና የተለያዩ ፀሀፊዎች የስነጽሑፍ ስራዎች የሚቀርብበት ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡ @bewketuseyoum19 Creator - @abela1987 📨 For your comment,feedback and promotion @Bewketuseyoum2bot Thank you!
显示更多222 949
订阅者
-11024 小时
-2627 天
-87330 天
帖子存档
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
🎮📲📲 ሁሉም የ Football ጌም ተለቀቁ
✨ አዲሶቹ ፈራሚዎች ተካተውበታል 😍
ONLINE & OFFLINE MODE 🔥
ጌሙን ለማግኘት እና እንዴት እንደምትጭኑት ለማየት በቪድዮ ማብራሪያ ተለቋል👇 ቻናላችንን ተቀላቀሉ👇🔥
https://t.me/+uqA7MWnerqRiMmE0
JOIN
ጌሙን ለማውረድ
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
🇬🇧 ዜና ማንችስተር ዩናይትድ 🇬🇧
የታላቁ የማንቸስተር ዩናይትድ ደጋፊ ከሆንክ አሁኑኑ JOIN በል ፣ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ ትኩስ መረጃዎችን የሚያገኙበት ቻናል ተገኝቷል ተቀላቀሉ ። @ZENA_UNITED
JOIN
ዜና ማንችስተር ዩናይትድ
Repost from N/a
🎬 ምን አይነት ፊልም መመልከት ይፈልጋሉ ?👀⬇️
▶️የቱርክ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአሜሪካ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ የህንድ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የቻይና ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️የአማርኛ ፊልም JOIN 👈 ይንኩ
▶️ተከታታይ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️ አኒሜሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️አክሽን ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የጫካ ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
▶️የፍቅር ፊልሞች JOIN 👈 ይንኩ
✅ እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ ✅
JOIN
ይቀላቀሉ ይቀላቀሉ
Add channel @Exo_smm 🌐
ለመቀላቀል
JOIN
Repost from N/a
🌟 ቢዝነስዎን እና ምርትዎን ለማስተዋወቅ እና ንግድዎን በሰፊው ተደራሽ ለማድረግ ከ 180ሺ በላይ አባላት ያሉትን ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ምርትዎን በነፃ በማስተዋወቅ እና በመሸጥ ስራዎን ያቀላጥፉ ⬇️
Join ➡️ @Ethio_Sell_buy_group
Join ➡️ @Ethio_Sell_buy_group
ለመቀላቀል
JOIN
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
👾👾👾👾👾👾👾👾👾👾
🌐ነፃ ኢንተርኔት አጠቃቀም ላልገባችሁ
🤩ይኸው ሙሉ መረጃ አቀረብኩላችሁ
Join በማለት ፈታ በሉልኝ🍸
✅Youtube 📱Tiktok 📱Lite and
📱Telegram 📱 Facebook👤Instagram 📸👛 ሁሉንም ⬆️00 birr🌐 ይሰራል 🔽
https://t.me/+zYGApXhM7880ZDY0
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
📶 JOIN 📶
🌐 INTERNET 🌐
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
🎬🍿 ፊልም የሚመቻችሁ ከሆነ አሁኑኑ JOIN አርጋቸው እነዚህ ቻናሎች ምርጥ ምርጥ የጦርነት እና የጫካ የአክሽን ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያሉ ፤ መርጣችሁ ተቀላቀሉ ⬇️
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
https://t.me/+qEB5fouDhl9kZmQ8
📽️ የጦርነት ፊልም 📽️
▶️የአክሽን ፊልም ▶️
❤️ የፍቅር ፊልም 🔥
😂የኮሜዲ ፊልም 😁
ሁሉንም በአንድ ላይ ለማግኘት
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
🚨እድሜዎ ስንት ነው ?
ከ15 አመት በታች
ከ 15 እስከ 18
ከ 18 እስከ 21
ከ 21 አመት በላይ
Repost from N/a
የ125 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀራው። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃♀️🏃♂️
JOIN🥰
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
💝💝💝ሴቶችን ፍቅር ለማስያዝ💝💝💝
💝💝💝ወንዶችን በፍቅር ለመጣል💝💝💝
💝💝💝መሳጭ የፍቅር ታሪክ💝💝💝
💝💝💝የፍቅር አባባሎች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ግጥሞች💝💝💝
💝💝💝የፍቅር ደብዳቤዎች💝💝💝
💝💝💝አፍቅርሻለሁ💝💝💝
💝💝💝አፈቅርሀለሁ💝💝💝
💝💝💝ይቅርታ ለመጠየቅ💝💝💝
Repost from N/a
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
እንዴዴዴዴዴዴዴ ኧረ ፍጠኑ ጥያቄና መልስ ጀምረናል🔥🔥
✔️ ቀድሞ ለመለሱ 5 ሰዎች የካርድ ሽልማት አለ Request to Join ያድርጉ
🚛 የአለማችን ብዙ ህዝብ ያላት ሀገር ማን ነች?
🤔 1
ሀ.አሜሪካ
ለ,ህንድ
ሐ.ብራዚል
መ,ቻይና
📥መልስ መስጫ📥
Repost from N/a
显示全部...🎶 JOIN 🎶
🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ ‼️
ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇
ክፈት❗️
ሙሉ መግለጫ ተመልከቱ 📖
በጹሁፍ ለማንበብ ❕
📕ትምህርት ሚኒስቴር 📕
Repost from N/a
照片不可用在 Telegram 中显示
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇
🎬የጫካ ፊልም 🎬
🎬የፍቅር ፊልም 🎬
🎬የጦርነት ፊልም 🎬
🎬የአክሽን ፊልም 🎬
🎬የቱርክ ፊልም 🎬
🎬የህንድ ፊልም 🎬
🍿ተከታታይ ፊልም በትርጉም 🎬
ሰላማዊት እስር ቤት መግባቷን የሰሙ አክስቷ በነገሩ አዝነው ከእንግዲ ምኔም አይደለችም ብለው ጠልተዋታል አንድም ቀን ሊጠይቋት አልመጡም ፣ ጀርመን የሚገኙት እናቷ የሆነውን ሲሰሙ በጣም ነበር ያፈሩት ፣ ምን ብትከፋ እንዲ አይነቱን ነገር ታደርጋለች ብለው አላሰቡም ፣ ነገር ግን የእናት አንጀት ነውና ከጀርመን በመምጣት ሲጠይቋት ነበር ። ከዛ እሳቸውም አፅናንተዋት ተመለሱ ፣ እናቷ ጠይቀዋት ከተመለሱ በዋላ ተስፋ ቆረጠች እራሷን ጠለች ሕይወት አስከፊ ጎኗን በገዛ ስእተቷ ታሳያት ጀመር አስጠላት መኖር መመኘት ተስፋ ማድረግ ....... ሁሉም ነገረ ክፍያ አለው ክፉም .....መልካሙም.......................
🙏አበቃ 🙏
🙏ተፈፀመ🙏
ኪዶ መልካም ጊዜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
@bewketuseyoum19
❤ 11
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 24✨✨✨
የመጨረሻ ክፍል
...ፖሊሱ ሰላማዊት ወደዋላ ስትመለስ ለማምለጥ እንዳሰበች ስላወቀ ነበር ፈጥኖ ቅርቧ የሆነው ፣ እናም ወደውስጥ እንድትገባ ጋበዛት ፣
"ምነው ልጁ አንድ ዘመድ አገኘ ብለን ስንጠብቅ ትመለሻለሽ እንዴ ገብተሽ እይው እንጂ "አላት በማልመጥ
"እንዴ የየምን ልጅ ማለቴ ማንጋር እንደ መጣው በበምን አውቀህ ነው እኔ ....."አለች ደንገጥገጥ ብላ
"ተይው ብዙ አትቸገሪ ፣ ችግር የፈጠርሽበት ሰው ትላንት ላይ ተደውሎልን ስናገኘው አስቸጋሪ ሁኔታላይ ነበረ ነገር ግን በአኪሞች እርብርብ ደና ሊሆን ችሏል ፣ እናም ስለ አንቺና ስለሱ ግንኙነት ምንም ነገር ሳይደብቅ ለምርመራ ቡድናችን ተናግሯል የሱንም ሆነ ያንቺን አጥያት አንድ ሳይቀናንስ ነው ያወራው ፣ እዚ ምንም እንዳላወቀ ሆነን የጠራንሽ በምክንያት ነው ፣ ስራችንን ለማቅለል እንዲመቸን ፣ ምን አልባትም መትረፉን ምንም እንዳልሆነ ከነገርንሽ ፣ ልታመልጪ እድሉን እንዳንሰጥሽ ብለን በመፍራት ነው ። ተባባሪሽም ያለን ይሄንኑ ነው ። ደና መሆኔን ካወቀች ፣መሰወሯ አይቀርም ነበር ያለን ፣ እእእ ታውቂያለሽ የሙከራሽ አድናቂ ነኝ ትንሽ ብልጠጥ እንደሚጎለው ግን ሳልነግርሽ አላልፍም ! " ብሎ አይኖቿ ውስጥ በትኩረት ተመለከታት .
"ስለምን እንደምታወራ አላውቅም ፖሊስ ። ያልጅ እብድ ነው በግድ ፍቅረኛው ሊያደርገኝ ሞክሮ ነበር እኔ ግን አይሆንም እያልኩት ነበር ፣ እና ዛሬም በስልክ መልህክት ሲገባልኝ ግራ ስለገባኝ ነው የመጣውት ...."
"ተይ እንጂ ? ለማንኛውም ጣቢያ ሄደሽ ቃልሽን ትሰጫለሽ ፣ መቼም አሁን እንደማይሽ ከሆነ እሱን ደንነቱን የመጠየቅ ፍላጎት ያለሽ አይመስለኝም "አላት
"እኔ ምንም አላደረኩም "አለች
"እሱን እዛው ጣቢያ እናወራለን ፣ "ብሎ ምላሿን ሳይጠይቅ ከቡድኖቹ አንዱን ጠርቶ ይዟት እንዲንቀሳቀስ ነገረው ። ሰላማዊት የልብምቷ ጨመረ ዕንባዋን አወረደች ማናቸውም ሊሰሟት ፍቃደኛ አልሆኑም .......
ሰላማዊት መርማሪውን ለማደናገር ብትሞክርም ሊሆንላት አልቻለም ፣ ሦስተኛው ቀን ላይ መርማሪው ድጋሚ አስጠርቶ ፣ በትክክል ቃሏን መስጠት እንዳለባት አበክሮ ነገራት ፣ አይኔን ግንባር ያርገው ስትል ፣ ከግዛው ብዙ መረጃ እንዳሰባሰበ እና ሰው ለማጥፋት የመጀመሪያዋ እንዳልሆነና የቀድሞ ባለቤቷን ጓደኛ ጭምር ለማስገደል እንደሞከረችና ጉዳት እንደደረሰባት ነገር ግን በፈጣሪ ፈቃድ እንደተረፈች እራሱ ግዛው እንደነገረው አብራራላት ፣ ውሸቱን ነው ብላ ተከራከረች መርማሪው እንግዳውስ በስልክ ያወራችውን እንዳለ ግዛው ቀድቶ እንዳስቀመጠ ነገራት ። በዚ ጊዜ ደነገጠች ፣ መናገር አቃታት ፣ ግዛውን ቀለል አድርጋ ማሰቧ ዋጋ ሊያስከፍላት እንደሆነ አወቀች ፣ .............
🙏 ታሪኩ እንደ እብድ እያረገው ነበር የሰላማዊትን ጉዳይ ከሰማጀምሮ በብስጭት ነው ያሳለፈው ፣ ወይዘሮ ትርሃስ በሁኔታው ቢደናገጡም ልጃቸውን ለማረጋጋት ሲሉ እራሳቸውን ተቆጣጥረዋል ። ሁሉም እነ ታሪኩ ቤት ተሰብስበዋል ፣ ሴናም ያልጠበቀችው ነገር ነው የሆነባት ፣ ሰላማዊት ልክ ያልሆነች ሴት ናት ፣ በዚ እርቀት ግን ሄዳ እሷላይ እንዲ አይነት የግድያ ሙከራ ታደርጋለች ብላ ለማሰብ ከአይምሮ በላይ ሆነባት ። መሳይም ፣ እህቱን በአንዲት እብድ ሴት ምክንያት ሊያጣ እንደነበር ሲያስብ ዘገነነው ። በተለይ ደሞ ሰላማዊት የዚን ያክል ተከታትላቸው ፣ የሚጠቀሙበት ካፌ ድረስ በመሄድ ገዳይ መመልመሏ አስደነገጠው ፣ ሰው ማመን ከበደው ፣ ከሰላማዊት ጋር አብሎ የበላበትን ጊዜ ረገመ ፣ ታሪኩን ለምን አይነት ሴጣን እንደ ዳሩት ሲያስብ አንገሸገሸው ፣
"ልጆቼ እንኳን በዚሁ አለፈ ፈጣሪ ነው ከጉድ የጠበቃቹ ፣ እንጂማ ልጅቱ ሴጣን ተጎዳኝቷታል በጤናዋም አይመስለኝ "አሉ እናት ሎሚ በሚሰሙት ነገር ተጨንቀው
"እሱስ ልክነሽ ፣ ፈጣሪ አክሽፎልናል ፣ እኔን ከቤት እስከማስወጣት የደረስች እኮ ናት ልጄን በኔላይ ያስነሳች እኮ ናት ፣ "አሉ ወይዘሮ ትርሃስ
ሰራተኛዋ የቀዳችውን ቡና ለሁሉም ብታቀብልም ሁሉም ድንጋጤ ስለነበሩ ቡናውን አበረዱት ፣ መልሳ አንስታ ድጋሚ ስትጥደው እናት ሎሚ አይተዋት
"አይ ቡናሽን አበረድንብሽ "አሉ
"ውይ ታርዬ እስኪ ተረጋጋ ና ተቀመጠን እናውራ እነሱም ቡናውን ይጠጡ መቼም አንዴ ሆናል አይመለስ ነገር እንኳን ፈጣሪ በዚው ገላገለን ፣ ሴና በዛው ቀርታስ ቢሆን "አሉ
"እሺ እማዬ በርግጥ ፈጣሪ ጠብቆናል ፣"ብሎ ሴናን በፍቅር እያየ አጠገቧ ሄዶ ተቀመጠ ። እናቱ ሴናን ተመኙለት እርስ በእርሳቸው ሲጠባበቁ ሲተሳሰቡ ከድሮም ያያሉና ፣ አብረው ቢሆኑ አይከፋቸውም ነበር ። 'የማያውቁትን ከማልመድ ከሚያውቁት ጋር መስማማት ይሻል ነበር' አሉ ለራሳቸው
"አዳዬ ከዚ በዋላማ ተገላገልናት ፈጣሪ ባለችበት እዛው ይያዝልን ! ደሞ በሁለት የግድያ ሙከራ ስለሆነ የምትጠየቀው እረዘም ላለ ጊዜ ነው እስር ቤት የምትቆየው ፣ ስለዚ እንግዲ እድሜዋ ሲጨምር ተምራ ትወጣለች ፣ "አለች ሴና ያደረሰችባትን በደል ማመን ቢከብዳትም ከነሱ መራቋ ግን ምቾት ሰጥቷታል
"ልክነሽ ሴናዬ ፈጣሪ እንኳንም በዛ አሳለፈልሽ ፣ መሳዬ አንተም አትናደድ የእህትህ ጠላት ተገኝታለች ደሟ ፈሶ አልቀረም ፣ ታሪኬም አትበሳጭ ዳግም ከሕይወትህ ላትገባ ተመንግላልሃለች ፣ከዚ በዋላ በሰላም እርስ በእርሳቹ እንደድሮ እንደልጅነታቹ እየተደጋገፋቹ ፣ እኛንም ወላጆቻችሁን እያስደሰታቹ ትኖራላቹ እሱ ይጠብቃቹ ልጆቼ በጉዳያቹ ሁሉ አንድዬ ይግባበት " አላቸው ወይዘሮ ትርሃስ በዛውም የሴናንና የልጃቸውን መቀራረብ እያስተዋሉ ደስብሏቸው
"አዳዬ አሚን እናንተም ሺ አመት ኑሩልን ፣"አለ መሳይ ወደ አልቃሻ ሚስቱ ዞር ብሎ አይቶ እቅፍ እያደረጋት "የኔ ቡቡ አንቺም እንዲ ቁንጅት እንዳልሽ ኑሪልኝ "አላት ሳራ እጁን ሳም አደረገችው በስስት እያየችው
"እሰይ ነገራቹ ሁሉ ይባረክ ሳርዬ ወልደሽ ደሞ ለማሳደግ ያብቃን ልጄ"አሏት ሆዷ መግፋቱን እያዩ
"አሚን አዳዬ "አለች ሳራ አይኗን እየጠራረገች
"እማዬ በቅርቡ እኔም ወደ ትክክለኛው መንገድ ገብቼ ልጅ በልጅ እናረግሻለን ኪኪኪኪ"ብሎ ታሪኩ ፣ ሲስቅ ሴና ቀስ ብላ ቆነጠጠችው ። ዝም አለ ።አዳዬ ቀኑን ሙሉ ከተጫነው የንዴት መንፈስ ወጥቶ ፣ በተስፋ ሲስቅ የልጃቸውን ፣ በቀላሉ የሚደሰት የዋህ ፊት አይተው እሳቸውም በደስታ ሳቁ .................
ቤቱ የሰላም የፍቅር የመልካም አየር ነፈሰበት .................
🥀 ሰላማዊት እና ግዛው የእስር ቤት ኑሮ አቸውን ቀጠሉ ፣ በርግጥ ግዛው የሰላማዊትን ያክል እረጅም ፍርድ አልተፈረደበትም ፣ ነገር ግን በማያገባው ገብቶ ኑሮዬን እቀይራለው ብሎ እራሱን ችግር ውስጥ በመክተቱ አዝኗል ፣ ፖሊስ የያዘው ነገር ደሞ አይለቅም እክምናውን እንደጨረሰ ነበር ወደ እስር ቤት ያስገቡት ፣ ቅር አላለውም ለሰራውት ወንጀል መክፈል አለብኝ የሚል ስሜት ነበረው ......
❤ 3
Repost from N/a
ጅንጀና style part 1
😘😘😘😘😘😘😘
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ለሴት 🙋♀
ለወንድ 🙋
🥰 JOIN 🥰
✨✨✨ የታፈነ ፍቅር ✨✨✨
✨✨✨ክፍል 23✨✨✨
ሰላማዊት ስልኩን ለማንሳት አቅም አነሳት ።ለመዝጋትም እጇን መስደድ አቃታት ፣ በአንድ እጇ ደረቷን ደገፈች ...ከስልኩ ውስጥ አንድ ሰው መጥቶ ያፍናት ይመስል እራቀች በሩ ጋር ስትደርስ የበሩ መዝጊያ ክፉኛ ጎኗላይ አገኛት ፣እንደማቃሰት ብላ ወገቧን ያዘች ፣ ስልኩም ጠርቶ ጠርቶ ዘጋ ....ሰላማዊት ባለማመን ተመልሳ ወደስልኳ በመሄድ እዛው አልጋው ላይ እንዳለ ቁጥሩን አየችው የግዛው የራሱ 'ወይኔ እናቴ ምን አይነት ደደብ ነኝ እንዴት ስልኩን .....'ብላ የራሷን አሳብ ሳትጨርስ መልህክት ገባ ሚሴጁን ከፍታ አነበበች 'እባክሽ እህቴ ይህን ስልክ ቁጥር ያገኘነው አንድ ታካሚ ወደሆስፒታላችን በአደጋ ምክንያት መጥቶ አድራሻውን ለማወቅ ስናፈላልግ ስልኩን አገኘነው። አቶ ግዛው ያለሔር ይባላል የመታወቂያ ስሙ ፣እና በቅርቡ ደሞ ካንቺ ጋር ነው በተደጋጋሚ ያወራ እንዲሁም ቁጥርሽን ሰላም ፍቅር ብሎ ስለያዘው የቅርቡ ሰው ትሆኛለሽ ብለን ነው። መልህክቱ እንደደረሰሽ ጥቁር አንበሳ ድንገተኛ ክፍል በመምጣት ታገኝዋለሽ 'ይላል ፅሑፉን አንብባ ስትጨርስ በራሷ ተናደደች 'እንዴት ነው ይህን መረዳት የከበደኝ ስልኩን መውሰድ አልነበረብኝም ሰላም ቀሽምምም'ብላ እራሷን ተራገመች
ስልኳን አንስታ አየችው ልደውል አልደውል 'ለምን ሳልደውል ሄጄ አልጨርሰውም ?አዎ ምንም አይነት ንግግር አያስፈልገኝም ያለበት ተነግሮኛል በቃ በቀጥታ ሄጄ ማጠናቀቅ ነው ያለብኝ አለዛ ከነቃ ያጠፋኛል ፣ በጭራሽ አይምረኝም 'ብላ ወስና በፍጥነት መሳቢያዋን ከፈተች አንዲት አነስተኛ ብልቃጥ አውጥታ ቦርሳዋ ውስጥ ከተተች ከቁምሳጥኗ ቀለል ያለ ቱታ አውጥታ ለበሰች ፣ እራሷን ካስተካከለች በዋላ ፣በፍጥነት ተቻኩላ ወጣች ..............♠️♠️♠️
🌹🍒
ታሪኩ ወደ ስራ ከመግባቱ በፊት መሳይ ጋር ደውሎ ቁርስ አብሮት እንዲበላ ጋበዘው
"ግብዣህን ለከሰአት ብታደርገው ወንድም ፣ ሚስቴን ቁርስ አልበላም ልላት ነው "አለው መሳይ እየገረመው
"አንተ ደሞ አታካብድ እስኪ እኔም የማዬን ቁርስ ጥዬ እኮ ነው የምመጣው "አለው ታሪኩ
"አሃ አንተ ፈልገህ ነዋ ፣ደሞ አዳዬ ለምዳዋለች "ብሎ ሾርኒ ሲጠቀም
"ነገርኩ እጠብቅሃለው እዛው ኤርሚ ካፌ "አለው
"እሺ እንግዲ ለብርቱዐጉዳይ ፈልጎኝ ነው እላታለዋ "አለው
"ከፈለክ ለሳሪታ እኔ እደውላለው"
"አይ እንግዲ አስፈቃጅ እንኳን ይቅርብኝ መጣው በቃ ።ከንፈሯን ምጠጥጥ አድርጌ ከሳምኳት ለኔ ቁርስነው "አለው መሳይ እየቀለደ
"እሱ መብትህ ነው ኪኪኪ ወይኔ አታሳፍረኝ "ብሎ ታሪኩም ቀልዶ ስልኩን ዘጋው
ታሪኩና መሳይ ሲገናኙ እንደተለመደው ትከሻ ለትከሻ ተገጫጭተው ተቀመጡ ፣ አንዲት ሴት አስተናጋጅ ዕንባዋን እየጠራረገች ምን ልታዘዝ አለች የኤርሚ ካፌና ሬስቶራንት ተጠቃሚ ስለሆኑ እሷ ታዛቸው ባታውቅም በአይን ግን ያውቋታል ፣ ማልቀሷን ሲያዩ በቃ ተጠቅመው ሒሳብ አሳስተውባት ነው ብለው አሰቡ ፣ እናም ታሪኩ
"ምነው ማማዬ ችግር አለ"አላት
"አዎ "አለች በቀጥታ
"ምነው "አለ መሳይ ፈጥና አዎ ስትለው
"በካቹ ለናንተ የሚታዘዛቹ አስተናጋጅ መንገድ ላይ ወድቆ ተገኘ እና አሁን በሕይወት ይኑር አይኑር አላወቅንም በጣም ምስኪን ልጅ እኮ ነው "አለች
"ማ ያአጠር ያለው በቅርቡ የገባው "አላት ታሪኩ ጥድፍ ብሎ
"ኧረ አይደለም ግዛው ነው መልከመልካሙ የውሌ ደንበኞቹ ናቹ እኮ "አለችው
"እንዴ ምን ሆኖ "
"አልታወቀም ገና አሰሪያችን ሄዷል ይሙት ይዳን ከሱ ነው የምንሰማው ፣ይቅርታ እረበሽኳቹ ምን ላምጣ"
"ውይ ያሳዝናል አይዟቹ ሰላም ይሆናል "አላት ታሪኩ ፣
"እሺ አመሰግናለው ቁርስ ነው የማመጣው "አለች መሳይ አዎ በማለት የሚበሉትን አዘዘ ለታሪኩ አዘኑለት ......
"እኔ የምልህ ግን አንተ አጣድፈ የጠራኽኝ ለምንድነው ?"አለው መሳይ
"በልተን አይሻልም "አለው
"አይ መጀመሪያ ልስማው "አለው ድርቅ ብሎ ።
እሺ ብሎ ታሪኩ ለመናገር አፉን እንደመክፈት ብሎ መልሶ ዝም አለ ፣መሳይ እየጠበኩ ነው በሚል ጭንቅላቱን ነቀነቀ ፣ ታሪኩ ከረጅም ማወላወል በዋላ ፣ሴና የነገረችውን አንድም ሳያስቀር ነገረው ፣ ሴና አፍናው ነው እንጂ ከድሮም ታፈቅረው እንደነበረ እንደነገረችው እና ብዙ እንደተሰቃየች ነገረው መሳይ ግራ በመጋባትና በመገረም ሲሰማው ቆየ ፣ ሴና ለታሪኩ ያላት ነገር ልክ እንደወንድም መሆኑን ብቻ ነበረ የሚረዳው ። መሳይ ግርምት ውስጥ ስለነበረ እሱም ምላሽ ለመስጠት እና ለመጠየቅ ዘገየ ........አስተናጋጇ ምግቡን አምጥታ ስታስቀምጥላቸው ፣ ከልብ አላስተዋሉም ፣ ታሪኩ በዚ የተነሳ ጓደኛዬን ላስቀይም ነው እንዴ ብሎ ሰጋ .....መሳይ ድንገት ቀና አለ
"አንተስ "
"እኔ ምን?"
"ምን አልካት "
"እኔ ትንሽ ደንግጬ ነበረ ከዛ ግን የውስጤን ስረዳው ..."
"ስትረዳው ምን ድንገት ፍቅር ያዘህ "
"አትቆጣ እንደዛ ማለት አልችልም ሴናን እወዳታለው እሷን መጉዳት አልፈልግም እሷ ለኔ ልዩ ናት እና..."
"ለምን ይተናነቅሃል !"አለው
"ይቅርታ ጓደኛዬ "ብሎ ተከዘ ፣ ....ከቆይታ በዋላ መሳይ መሳቅ ጀመረ
"ምን ሆንክ?.."አለው ታሪኩ ሲስቅበት
"አይዞህ ጓደኛዬ ኪኪኪኪኪኪኪ እንኳን ደስ አለህ ፣በሴና መፈቀርን አግኝተህ ነው ኪኪኪኪኪ በቃ እንደውም ከዚ በፊት ሴና የምታደረገው ነገር ባንተ ዙሪያ አሁን ተገለፀልኝ "አለውና ተነሳ ። ታሪኩ የሆነነገር ከላዩ ላይ ሲነሳ ተሰማው ደስ ብሎት አቀፈው ........
እና ወደ ቁርሳቸው በመመለስ መመገብ ጀመሩ ፣ መሳይ ለታሪኩ እንደማስጠንቀቂያ ከሰላማዊት ጋር ያለውን ነገር በትክክል መጨረሱ እርግጠኛ እንዲሆን ተናገረው ፣ታሪኩ ቃል ገባለት ። አስተናጋጇ የሚጠጣ ነገር ይዛ መጣችና በሁለቱም ብርጭቆ ማንቆርቆር ጀመረች ድምፁ ቢረብሻቸውም ፣ አዘን ላይ ስለሆነች ምንም አላሏትም ፣ አስተናጋጁን ፈጣሪ ይመረው ብለው መልካም ምኞት ተመኙ...........
♠️♠️♠️..............
ሰላማዊት በብልቃጥ የያዘችውን መርዝ ዳግም ግዛውን ልታስጎነጨው እና ልታሰናብተው ቸኩላለች ፣ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አካባቢ ስትደርስ ፣ጭር ያለቦታላይ እንደመቆም ብላ 'ምን አይነት ችኩል ነኝ መዳኒቱ ፍተሻላይ ቢገኝብኝስ ደሞስ እንዴት አድርጌ ልሰጠው ነው አይበላ አይጠጣ ይሆናል አለች ፣ቆማ ስታስብ ቆይታ ብልቃጡን ከቦርሳዋ ውስጥ በማውጣት ቆሻሻ መጣያ ውስጥ ጥላው ወደሆስፒታሉ ገባች ክፍሉን እስክታገኘው ድረስ ከራሷ ጋር አወራች 'ትንሽዬ ትንፋሽ ከሆነች ያለችው ቀስብዬ ጭር ሲል ጠብቄ አፍኜ ፀጥ አደርገዋለው ልክ እንደፍቅረኛ አክት ማድረግ አለብኝ እንዳይነቃ እዚውም አድሬ ቢሆን ዝም ማስባል አለብኝ 'እያለች ወደተባለው ድንገተኛ ክፍል አካባቢ ልትደርስትል የታሪኩን ጎረቤት ልጅ የሆነችውን በተለምዶ ሰመመን እየተባለች የምትጠራ ፊለፊቷ ስትመጣ አየቻት ልጅቷ እናቷ ታመውባት ነው እዛ የተገኘችው እና ሰላማዊትን ስታያት ልታናግራት ስትጠጋት አልፋት ሄደች በመገረም ከዋላዋ እያየቻት አፏን ያዘች ........ሰላም ሰመመንን አልፋት ወደ ድንገተኛ ክፍል ለመግባት በሩ ጋር ስትደርስ ፖሊሶች አየች በጣም ከመደንገጧ የተነሳ ምታደርገውን አጣች ፣ አንደኛው ፖሊስ በፍጥነት መጥቶ አጠገቧ ቆመ ................
✍️✍️✍️✍️✍️✍️ኪዶ✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
🔵ይቀጥላል,,,,,,,,,
✴️Share✴️ Share✴️ Share✴️
♥️ከወደዱት ሼር ያድርጉ♥️
❤ 19
