ch
Feedback
Chelsea Fc Fan

Chelsea Fc Fan

前往频道在 Telegram

🔉This is for only chelsea fans for any information about blues you have to be our family #Once @blue @lways @blue #የጎል_ቻናላችን 👉 @chelseaa_goal 👉 @chelseaa_goal For any comment & questions 👇 👇 @bekiioj @fanidd

显示更多
192 629
订阅者
+32924 小时
-1267
+2 63830
帖子存档
ለእናንተ የጨዋታ ኮከብ ማን ነበርAnonymous voting
  • ጋርናች⚽⚽
  • ኔቶ⚡
  • ካይሴዶ💀
  • ወይስ ሌላ ተጫዋች
0 votes
🫡 4
照片不可用在 Telegram 中显示
አሌሃንድሮ ጋርናቾ: "እነሱ [ካርዲፍ] በጣም ጠንካራ ቡድን ነበሩ። በየትኛው ሊግ እንደሚጫወቱ አላተኮርንም። በጣም ጥሩ ስራ ሰርተዋል። ነገር ግን በግማሽ ፍፃሜው ላይ በመገኘታችን ደስተኞች ነን።"
显示全部...
👍 10
照片不可用在 Telegram 中显示
"እኛ ቼልሲ ነን፣ ዋንጫዎችን ማሸነፍ እንፈልጋለን። አስተሳሰባችን ሁሉንም ጨዋታዎች ማሸነፍ ነው።" ⚡⚡⚡⚡⚡ @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
显示全部...
❤‍🔥 15👏 3
照片不可用在 Telegram 中显示
ቼልሲ ባለፉት 10 የውድድር ዘመናት ለ10ኛ ጊዜ በሀገር ውስጥ ዋንጫ ውድድር ግማሽ ፍፃሜ ላይ ደርሷል። ◎ 16/17 FA Cup ◎ 17/18 EFL Cup ◎ 17/18 FA Cup 🏆 ◎ 18/19 EFL Cup ◎ 19/20 FA Cup ◎ 20/21 FA Cup ◎ 21/22 EFL Cup ◎ 21/22 FA Cup ◎ 23/24 EFL Cup ◉ 25/26 EFL Cup 🆕 ግን ዋንጫውን ያሸነፉት  አንድ ጊዜ ብቻ ነው። ምናልባት ዘንድሮ እናሳካው ይሆን
显示全部...
👏 6❤‍🔥 2
照片不可用在 Telegram 中显示
የጨዋታው ኮከብ Alejandro Garnacho ተመርጧል ይገባዋል
显示全部...
👍 17
照片不可用在 Telegram 中显示
የቼልሲ ደጋፊዎች ለማሬስካ እየዘመሩለት ነው😍😍 "ohhh maresca" @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
显示全部...
❤‍🔥 19
显示全部...
❤‍🔥 5
照片不可用在 Telegram 中显示
የጨዋታው ቁጥራዊ መረጃዎች @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
显示全部...
照片不可用在 Telegram 中显示
ይሄ ልጅ ግን በየጨዋታው እየበሰለ ያለ ተጫዋች ነው ዛሬም ተቀይሮ ገብቶ 2 ጎል አግብቷል @Chelsea_prideoflondon @Chelsea_prideoflondon
显示全部...
🔥 21
照片不可用在 Telegram 中显示
🏆 የካራባኦ ካፕ የሩብ ፍፃሜ ጨዋታ                  ካርዲፍ ሲቲ 1-3 ቼልሲ ⚽️ተርንቦል 75' ⚽️⚽️ጋርናቾ 57',90+3'                                  ⚽️ ኔቶ 82' 🏟 ካርዲፍ ሲቲ ስታዲየም
显示全部...
🫡 7😡 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ጨዋታው እንዴት ነበር ??
显示全部...
👏 14🤝 1
ቼልሲ ወደ ግማሽ ፍፃሜ
显示全部...
🔥 8
ተጠናቀቀቀቀ
显示全部...
👍 1
ጨዋታው ሊያልቅ 1ደቂቃ ብቻ
显示全部...
👍 1
ፔድሮ አሲስት
显示全部...
👍 1
ጨዋታው ገደለው
显示全部...
ጋርናቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾቾ
显示全部...
👍 1
ጎልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
显示全部...
👍 1
አመከነው
显示全部...
ፔድሮ አሪፍ አድል አግኝቶ ነበር
显示全部...