Fana Media Corporation S.C (FMC)
前往频道在 Telegram
This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com
显示更多208 372
订阅者
-2324 小时
-2337 天
-71430 天
数据加载中...
吸引订阅者
十二月 '25
十二月 '25
+439
在0个频道中
十一月 '25
+885
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+1 682
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+2 246
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+2 719
在0个频道中
Get PRO
七月 '25
+1 396
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+2 189
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+760
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+803
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+1 513
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+500
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+1 897
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+2 421
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+3 238
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+4 385
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+3 246
在1个频道中
Get PRO
八月 '24
+4 789
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+3 957
在0个频道中
Get PRO
六月 '24
+2 251
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+2 890
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+3 932
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+3 463
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+1 941
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+2 239
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+1 328
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+909
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+2 520
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+612
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+968
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+836
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+7
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+854
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+447
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+636
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+346
在0个频道中
Get PRO
一月 '230
在0个频道中
Get PRO
十二月 '220
在0个频道中
Get PRO
十一月 '220
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+174
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+2 718
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+3 607
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+2 823
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+1 264
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+190 847
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 17 十二月 | +4 | |||
| 16 十二月 | +48 | |||
| 15 十二月 | +16 | |||
| 14 十二月 | +27 | |||
| 13 十二月 | +4 | |||
| 12 十二月 | +23 | |||
| 11 十二月 | +22 | |||
| 10 十二月 | +29 | |||
| 09 十二月 | +33 | |||
| 08 十二月 | +26 | |||
| 07 十二月 | +7 | |||
| 06 十二月 | +24 | |||
| 05 十二月 | +10 | |||
| 04 十二月 | +113 | |||
| 03 十二月 | +16 | |||
| 02 十二月 | +19 | |||
| 01 十二月 | +18 |
频道帖子
የጠ/ሚ ናሬንድራ ሞዲ ጉብኝት ኢትዮጵያ በባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ላይ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት ኢትዮጵያ የባለብዙ ዋልታ ዓለም ግንባታ ውስጥ ያላትን ቁልፍ ሚና ያረጋገጠ ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት። አገልግሎቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ እያደረጉት ያለውን ጉብኝት አስመልክቶ ያስተላለፈው መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያና ሕንድ የስትራቴጂካዊ አጋርነት አዲስ ምዕራፍ ተከፈተ!…
https://www.fanamc.com/archives/306363
100
| 2 | የዕለቱ የውጭ ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ | 2 648 |
| 3 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያካሄዱት የኢትዮ ህንድ የሁለትዮሽ ግንኙነት ውይይት እና የአዳዲስ የትብብር መስኮች ስምምነት | 6 308 |
| 4 | የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ያደረጉት ጉብኝት | 6 054 |
| 5 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ዛሬ በቤተ መንግሥት ያደረጉላቸው አቀባበል | 5 480 |
| 6 | ሕዝባዊ ውይይቶች ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለመለየትና መፍትሄ ለመስጠት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ጋር የተደረጉ ሕዝባዊ ውይይቶች መንግሥት ወቅታዊና ሀገራዊ ችግሮችን ለይቶ መፍትሄ እንዲሰጥ ያግዛል አሉ ምሁራን፡፡ በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ መምህር ቢመርቅ በሪሁን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ሕዝባዊ ውይይቶች የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ለመፍታት ዕድል የሚፈጥሩ ናቸው፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን የውስጥና የውጭ ተግዳሮቶች ለመመከት ሕዝብን…
https://www.fanamc.com/archives/306359 | 7 485 |
| 7 | ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ሽልማት ሥነ ሥርዓት በተለያዩ ዘርፎች በኳታር ዶሃ ተካሂዷል፡፡ በዚህም የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጫዋች ኦስማን ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመርጧል፡፡ የባሎንዶር አሸናፊው ዴምቤሌ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን ለመጀመሪያ ጊዜ አሸንፏል፡፡ በአሰልጣኞች ዘርፍ የፒኤስጂ አሰልጣኝ ሊዊስ ኤንሪኬ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ…
https://www.fanamc.com/archives/306354 | 8 517 |
| 8 | ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉን የጁገል ቅርስ ዘላቂ በሆነ መልኩ በማደስ ለቀጣዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ 4ኛውን ዙር የጁገል ኮሪደር መልሶ ልማት የስራ እንቅስቃሴ በተመለከቱበት ወቅት እንዳሉት፥ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ሙሉ በሙሉ በማጠናቀቅ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግ ጥራት፣ ፍጥነትና…
https://www.fanamc.com/archives/306351 | 7 625 |
| 9 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የህንድ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ናሬንድራ ሞዲን ዛሬ በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተሰናዳ ይፋዊ የአቀባበል ሥነሥርዓት እና በቤተመንግሥት ጉብኝት መርሃ ግብር ተቀብለዋል። ሁለቱ መሪዎች ውይይት ካደረጉ በኋላም ሁለቱን ልዑካን ቡድኖች ያካተተ የሁለትዮሽ ውይይት ተካሂዷል።
ውይይቶቹ በሁለቱ ሀገራት መካከል በንግድ እና ኢንቬስትመንት፣ በዲጂታይዜሽን እና ቱሪዝም ያለውን ትብብር በማጠናከር ላይ ያተኮረ ሲሆን ይኽም የሀገራቱን የወል ቅድሚያ ጉዳዮች ያሳየ ነበር።
#PMOEthiopia | 7 681 |
| 10 | የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ይፋዊ አቀባበል ሥነሥርዓት አድርገናል። ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ውይይት ካደረግን በኋላ ከልዑካን ቡድኖቻችን ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አካሂደናል። በውይይታችን በኢትዮጵያ እና ህንድ መካከል እያደገ የመጣውን ትብብር እና የወል ቅድሚያዎች የሚያንፀባርቁ አዳዲስ የትብብር መስኮችን ቃኘተናል። በሁለቱ ሀገራት መካከል በጉምሩክ የጋራ አስተዳደር ድጋፍ፣ በኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዳታ ማዕከል ምስረታ የመግባቢያ ሥምምነቶችን እንዲሁም በአለምአቀፍ የሰላም ማስከበር ላይ ያለንን ቁርጠኝነት የሚያሳይ እና የሚያጠናክረውን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ሥራ የመግባቢያ ሥምምነት የፊርማ ሥነሥርዓት ላይም ተገኝተናል። ህንድ የኢትዮጵያ የረጅም ጊዜ አጋር ስትሆን የዛሬዎቹ ውይይቶች እና ሥምምነቶችም ለጋራ ጥቅም በተለያዩ ዘርፎች ያሉንን ትብብሮች ለማስፋት ያለንን የጋራ ቁርጠኛ አቋም ያሳያሉ። | 6 977 |
| 11 | ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ያደረጉት አቀባበል | 6 308 |
| 12 | የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ድፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድ የቆየ ድፕሎማሲዊ ግንኙነት የአፍሪካ-ሕንድ ግንኙነትን ወደ ላቀ ምዕራፍ የሚያሸጋግር ነው አለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት፡፡ የሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የጠቅላይ ሚኒስትሩን ታሪካዊ ጉብኝት አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ ጉብኝቱ የሁለቱን ሀገራት…
https://www.fanamc.com/archives/306340 | 8 012 |
| 13 | ኢትዮ-ህንድ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ህንድ ከሁለት ሺህ ዓመታት የተሻገረ ሁለንተናዊ ግንኙነት እንደነበራቸው የተለያዩ መዛግብት ያስረዳሉ። ከ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮም በርካታ የህንድ ተወላጆች ኢትዮጵያን የኑሮ ምርጫቸው እንዳደረጉ የሚያመለክቱ በርካታ ማሳያዎች አሉ። በአንደኛውና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት መካከል በነበሩት ዓመታት በርከት ያሉ ሕንዳውያን በተለያዩ የኢትዮጵያ ከተሞች በንግድ ስራ ላይ ተሰማርተው…
https://www.fanamc.com/archives/306337 | 8 434 |
| 14 | የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መልዕክት፡-
የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲን ለይፋዊ ጉብኝት በመቀበሌ ደስታ ተሰምቶኛል። የክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጉብኝት በሁለቱ ሀገሮቻችን መካከል እያደገ የመጣውን ትስስር የሚያመለክት ሲሆን ውይይቶቻችን በጋራ የቅድሚያ ጉዳዮቻችን ላይ ትብብሮቻችንን የበለጠ የምናጠናክርበት እንደሚሆን እምነቴ ነው። | 8 345 |
| 15 | የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመፍታት …
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የትራንስፖርት ዘርፍ ችግሮችን ለመቅረፍ ዘመናዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል አለ። የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል። የምክር ቤቱ አባላት የመልካም አስተዳደር ችግሮችንና ብልሹ አሰራሮችን ለማስተካከል፣ የትራንስፖርት አገልግሎትን ለማዘመን፣ የመንገድ ደህንነትን ለማስጠበቅ እና የትራፊክ አደጋን…
https://www.fanamc.com/archives/306330 | 8 150 |
| 16 | የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ቻርጅ መሠረተ ልማትን ማስፋፋት የሚያስችለው ስምምነት…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከቻይናው ፓወር ግሪድ ኩባንያ ጋር በኢነርጂና አገልግሎት አሰጣጥ ላይ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጌቱ ገረመው (ኢ/ር) የተመራ የተቋሙ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ከቻይናው ፓወር ግሪድ ኩባንያ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ የሁለቱ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች በኃይል ማስተላለፊያና ማሰራጫ መስመሮች፣ በስማርት…
https://www.fanamc.com/archives/306326 | 7 825 |
| 17 | ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በዛሬው ዕለት ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል። በጨረታ ሒደቱ 13 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷ በዚህም የምንዛሪ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር ዋጋ በአማካኝ 154 ነጥብ 7747 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡ ብሔራዊ ባንክ ቀድሞ በወጣው መርሐ ግብር መሰረት በቀጣይ ሁለት ሳምንት ውስጥ ተመሳሳይ…
https://www.fanamc.com/archives/306319 | 9 601 |
| 18 | በአፋር ክልል የተገኘው 1 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚደርስ ዕድሜ ያለው ቅሪተ አካል…
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል በጎና መካነ ቅርስ ስፍራ 1 ነጥብ 5 የሚደርስ እድሜ ያለው የራስ ቅል እና ፊት ተገኘ። ግኝቱ የጎና ፕሮጀክት የምርምር ውጤት በሚል ርዕስ በኔቸር ኮሙኒኬሽን የታተመ ሲሆን÷ ኢትዮጵያ የሰው ልጅ ዘር መገኛ መሆኗን ያጠናከረ መሆኑ ተገልጿል። በስፔን የሰው ዘር አመጣጥ ማዕከል ከፍተኛ ተመራማሪና ሳይንቲስት…
https://www.fanamc.com/archives/306320 | 8 931 |
| 19 | ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመረጠች
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 5ኛውን የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እንድታዘጋጅ ተመርጣለች፡፡ 4ኛው የአፍሪካ ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ እየተደረገ በሚገኝባት አንጎላ ሉዋንዳ ከተማ በተደረገ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ ውድድሩን የማዘጋጀት ጥያቄ ተቀባይነት አግኝቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ኢትዮጵያ 5ኛውን የወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታ በማዘጋጀት ዙሪያ ለጠቅላላ ጉባኤው…
https://www.fanamc.com/archives/306313 | 9 057 |
| 20 | ዩክሬን ከአሜሪካ ጋር አዲስ የሰላም ውይይት ልታደርግ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩክሬን እና አሜሪካ በሳምንቱ መጨረሻ ላይ አዲስ የሰላም ውይይት ያደርጋሉ ተባለ። አዲሱ የሰላም ውይይት በአሜሪካ የሚካሄድ መሆኑን ኬቭ ፖስት ዘግቧል። የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ እንዳሉት፤ ዋሽንግተን ከሞስኮ ጋር ያደረገችውን ምክክር እና በበርሊን የተካሄደውን ጠንካራ ድርድር ተከትሎ የዩክሬን እና የአሜሪካ የሰላም ሂደት ቡድኖች የሰላም እቅድ ላይ…
https://www.fanamc.com/archives/306314 | 8 442 |
