Ethio telecom
前往频道在 Telegram
A Leading Digital Solutions Provider Provide Reliable Communications & Digital Financial Services to Simplify Life and Accelerate Digital Transformation of Ethiopia. Pioneer – Serving Since 1894 Beyond Connectivity https://t.me/EthiotelecomChatBot
显示更多306 833
订阅者
-11124 小时
-2327 天
-1 64630 天
帖子存档
照片不可用在 Telegram 中显示
በሁሉም አማራጮች እርስዎን ለማገልገል ሁሌም ዝግጁ ነን!
በማንኛውም ጊዜና ቦታ የኩባንያችንን አገልግሎቶች በተመለከተ መረጃ ወይም እገዛ ሲያሻዎ የደንበኞች አገልግሎት ማዕከላችን በ24 ሰዓት አገልግሎት ዝግጁ ነው።
ይደውሉ ወይም አጭር የጽሑፍ መልእክት ይላኩ 👉 994
በኢ-ሜል 👉 994@ethionet.et
በድረ-ገፅ ቀጥታ ምልልስ 👉 www.ethiochatroom.et
በፌስቡክ 👉 facebook.com/ethiotelecom
ቴሌግራም 👉 https://t.me/ethio_telecom
በትዊተር 👉 twitter.com/ethiotelecom
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍 8🙏 2❤ 1🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በቴሌብር ሱፐርአፕ የፊት ለፊት ገፅ የሚገኘውን “ኢትዮ ሎተሪ” ሚኒ አፕ እንዲሁም በhttps://www.ethiolottery.et/ ላይ በመግባት እስከ 60 ሚሊዮን የሚያስገኘውን ዕጣ በ100 ብር ያሸንፉ!
በተጨማሪም በየዕለቱ እስከ 25 ሺህ ብር የሚያሸንፉበትን ዕጣ በ5 ብር፤ እንዲሁም እስከ 500 ሺህ ብር በፈጣን ሎተሪ አሸናፊ የሚያደርገንን ዕድል እናስፋ!
ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ያውርዱ!
#ስንንበሸበሽ_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 28❤ 11😁 3
照片不可用在 Telegram 中显示
🎬 ማያ ምርጥ ሃገርኛ ቪድዮዎች!
በርካታ የመዝናኛ እና የመረጃ አማራጮች ከምርጥ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ ቀጥታ ፕሮግራሞች እንዲሁም የህፃናት ፕሮግራሞች ጋር ይዞ ቀርቧል፡፡
መተግበሪያውን ከ https://bit.ly/3YAPZwN ያውርዱ!
ማያን ብቻ ከሚያስጠቅም 2 ጊ.ባ ዳታ ጋር በ5 ብር በየቀኑ ለማግኘት 863 ላይ Ok ብለው ይመዝገቡ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 28❤ 6😁 3👌 2🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
በቀን አንዴ ለየት ያለ ቦነስ!
በቀን አንዴ ወደ ቴሌብር ሱፐርአፕ ጎራ ብለን የ100 ብር የአየር ሰዓት ስንሞላ 30% ቦነስ ይጠብቀናል። 250 ብር ከሞላን ደግሞ ሌላ የ35% ቦነስ የግላችን ይሆናል። በቴሌብር ቦነስ በቦነስ ስንሆን እንዲህ ነን።
ሌላ ተጨማሪ የአየር ሰዓት መሙላት ቢያስፈልገን ነባሩ ቦነስ ባለበት የሚቀጥል ይሆናል።
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ቦነስ ስናገኝ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 23❤ 19🥴 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌟📱 ዘኔክሰስን ይያዙ፤
ከዓለም ጋር ይጓዙ!!
እጅግ በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረቡት ዘመናዊ የሞባይል ስልኮች:-
🔆 ለተጠቃሚ ምቹ የሆኑ (keypad + touchscreen)
🔋 ረጅም የባትሪ ዕድሜ ያላቸው
🗂 በ teleStorage አማካኝነት የራሳቸው የፋይል ማከማቻ ያላቸው
🤖 ቴሌብርን ጨምሮ ወሳኝ አፕሊኬሽኖች የተጫኑባቸው
🛜 ዋይፋይና ሆትስፖት ማስጠቀም የሚችሉ
ከ2 ጊ.ባ የሦስት ወራት ነጻ የዳታ ስጦታ ጋር ቀርበዋል፤ ፈጥነው የግልዎ ያድርጓቸው።
📍በሁሉም የአገልግሎት ማዕከሎቻችን እና በዘመን ገበያ ያገኟቸዋል!
#znexus
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 34👍 32🎄 4💔 3
照片不可用在 Telegram 中显示
በተራዘመ ክፍያ ZTE Blade A55 5G ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ!
🗓🤝 በወር 1,163 ብር (ለ12 ወራት) ወይም 2,233 ብር (ለ6 ወራት) ክፍያ ዘመናዊ ስማርት ስልክ የግልዎ ያድርጉ።
💁♂️ በ *127# ወይም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp “ቴሌ ዲቫይስ ፋይናንሲንግ” ሚኒ አፕ ተመዝግበው ወደ አገልግሎት መስጫ ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ!
👉ማሳሰቢያ: የዕድሉ ተጠቃሚ ለመሆን ብድር ካለብዎ መክፈልዎን አይዘንጉ!
ኢትዮ ቴሌኮም ከስንቄ ባንክ ጋር በአጋርነት
#Ethiotelecom #SiinqeeBank #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 30❤ 19😢 5🤩 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ለአስተማማኝ የካርድ ኅትመት በቴሌብር ሱፐርአፕ ይዘዙ!!
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፡፡
👉 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ በመላ ሀገሪቱ ከሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች በመረጡት ይረከቡ!
🔗 የመረከቢያ ቦታዎቹን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 26👍 13
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የሥራ ሳምንት!
#Monday #MondayMotivation
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 27❤ 19🙏 9
照片不可用在 Telegram 中显示
መልካም የእረፍት ቀን!
#Sunday
#StayConnected
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 47❤ 27🙏 10👌 4🥰 3
የምስራች!!
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን 93 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡
በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!
በ4G የላቀ ፍጥነት
የፍጥነቱን ዓለም ይቀላቀሉ!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
照片不可用在 Telegram 中显示
የምስራች!!
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ LTE ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን 93 ከተሞች ማስጀመራችንን በደስታ እንገልጻለን፡፡
በከተሞቹ የምትገኙ ውድ ደንበኞቻችን ከፍተኛ ፍጥነት እና አስተማማኝ የዳታ አገልግሎት በማቅረብ ምርታማነትን ለማሳደግ እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ በሚያስችለው አዲሱ 4G LTE የሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ በመሆናችሁ እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በፈጣኑ 4ጂ LTE የሞባይል ኢንተርኔት አገልግሎታችን እንድትደሰቱ እንጋብዛለን!
የሚገለገሉበት ሲም ካርድ 4G የሚያስጠቅም ከሆነ የሞባይል ሴቲንግዎን ኔትወርክ ሞድ LTE/3G/2G (Auto connect) በማድረግ ወደ ላቀው ፍጥነት ይቀላቀሉ!
ሲም ካርድዎ 4G የማያስጠቅም ከሆነ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአገልግሎት ማዕከል በነጻ ማስቀየር የሚችሉ ሲሆን
አዲስ የ4ጂ ሲም ካርድ በ60 ብር ከልዩ የጥቅል ስጦታ ጋር ያገኛሉ።
እስከ 25% ቅናሽ በማድረግ ዘመናዊ ስማርት ስልኮችንም ያቀረበ ሲሆን ለአገልግሎቱ ማብሰሪያ ልዩ የዳታ ጥቅሎችንም ከ15% ስጦታ ጋር አዘጋጅቷል።
በ4G የላቀ ፍጥነት
የፍጥነቱን ዓለም ይቀላቀሉ!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 35👍 28🙏 5🥴 4👌 2👏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🪪 ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) የካርድ ኅትመት አገልግሎት በቴሌብር ሱፐርአፕ ያግኙ!!
ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ አካሂደው በቴሌብር ሱፐርአፕ 'NID (Fayda) Printing' መተግበሪያ የካርድ ህትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ፤ በመረጡት የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይረከቡ!
🔗 ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ይጫኑ!
የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 28👍 17
照片不可用在 Telegram 中显示
አበዳሪ አይጥፋ!
ቴሌብር ከሲንቄ ባንክ ጋር ባመቻቸው:-
ወቢ አነስተኛ የብድር አገልግሎት፡- በ45 ቀናት ተመላሽ የሚደረግ እስከ 30 ሺህ ብር ብድር ያለማስያዣ!
ወቢ የደሞዝ ብድር፡- በቴሌብር ደሞዝ ለሚቀበሉ የቀረበ ሲሆን እስከ 5 ወራት ደሞዝ በ14 ወራት ተመላሽ!
ወቢ አነስተኛ ቁጠባ፡- በወለድና ያለወለድ የቁጠባ አገልግሎት ተጠቃሚ እንሁን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንበደር እንዲህ ነን!
#ስንበደር_እንዲህ_ነን
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
❤ 42👍 35😡 7😁 5
照片不可用在 Telegram 中显示
📸👍 ልዩ የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅል!!
ዘና እያሉ ቁምነገር የሚገበዩባቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ ጥቅሎች እንደምርጫዎ
❇️ በዕለታዊ
❇️ ሳምንታዊ እና
❇️ ወርኃዊ አማራጮች!
በ*999#፣ በማይ ኢትዮቴል፣ በአርዲ ቻትቦት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp በልዩ ቅናሽ ይግዙ።
#SocialMediaPackage
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSupperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
👍 23❤ 17🙏 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🎮 በቪዩክሊፕ አዝናኝ ጌሞች ጥሩ ጊዜ ያሳልፉ!
የዲዝኒ፣ ማርቭል እንዲሁም የቪዩክሊፕ ታዋቂና አዝናኝ ጌሞችን ባካተተው ጌም ዘና ለማለት ወደ 6295 ok ብለው ይላኩ ወይም በ https://bit.ly/3KyoznR ይመዝገቡ።
✅ ለመጀመሪያው ቀን በነጻ፤ ከወደዱት በቀን 3 ብር ይከፍላሉ!
🛑 ለማቋረጥ Stop ብለው ወደ 6295 ይላኩ።
#Vuclipgame
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
❤ 29👍 12🙏 1
照片不可用在 Telegram 中显示
ስጦታው ጨምሯል!
ቴሌብር ሱፐርአፕ አውርደን ስንጠቀም 100 ሜ.ባ የነበረው ስጦታ ወደ 500 ሜ.ባ ከፍ ብሏል!
default pin ስንቀይር የ15 ብር ስጦታ፤ ከ100 ብር በታች አየር ሰዓት ስንሞላ 15% ስጦታ፤ 100 ብር እና ከዚያ በላይ አየር ሰዓት ስንሞላ 25% ምርቃት፤ በቴሌብር ጥቅል ስንሞላ 10% ተጨማሪ ወደስልካችን በቀጥታ ይገባል!
በቴሌብር ስንመረቅ እንዲህ ነን!
*127# ደውለን ወይም ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ጭነን ስንመዘገብ እንዲህ ነን!
#ደንበኛ_ስንሆን_እንዲህ_ነን
#ስንመዘገብ_እንዲህ_ነን
#ስንጭን_እንዲህ_ነን
#ስናስጀምር_እንዲህ_ነን
👍 31❤ 21🤝 3🥰 1
照片不可用在 Telegram 中显示
🌐☁️ Unlock the power of cloud!
From Compute to Containers, Storage to Security, telecloud delivers a comprehensive suite of enterprise-grade services:
✅ Compute | Storage | Network
✅ Security | Backup | Database
✅ Containers & Enterprise Solutions
✅ 24/7 support
Ready to scale smarter, Register:
https://telecloud.ethiotelecom.et
#teleCloud
#Ethiotelecom #telebirr #EnterpriseSolutions #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 32❤ 22
🎉🎉 26ኛ ዙር የትዊተር #ንቁ_ተሳታፊ አሸናፊዎች!!
✅ አሁንም የኢትዮ ቴሌኮምን https://x.com/ethiotelecom እና ቴሌብር የትዊተር ገጾች https://x.com/telebirr በመከተል መልእክቶችን ላይክ፣ ኮሜንት እንዲሁም ሼር በማድረግ 10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል በዕጣ ያሸንፉ!
📥 አሸናፊዎች በትዊተር ገጾቻችን በውስጥ መልእክት (DM) የስልክ ቁጥራችሁን ላኩልን!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍 25❤ 17👏 12🥰 5
照片不可用在 Telegram 中显示
በሱሉልታ ሳተላይት ጣብያ ባለሙያው በሥራ ላይ!
1976 ዓ.ም
#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
❤ 43👍 26😁 2🤝 1
