ch
Feedback
"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

前往频道在 Telegram

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

显示更多
71 295
订阅者
+1024 小时
+1137
+64330
帖子存档
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/336 🌾 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ዱንያ ማለት እቺ ናትና አትታለል!           እሁድ 12/5/1447 ዓ.ሂ                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://is.gd/khtuba_336         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
تفسير سورة الزمر 11 mnk (2) (1).mp314.97 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/298 🔹تفسير سورة الزمر 🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር ቁ/11 (ከ60-70)       የዕለተ ጁሙዓ 10/5/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/a2ZWZW 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
ሺርክን የማይፈራው ማነው? ▪️ሺርክ የማያስፈራውና የማያሳስበው የሺርክን ምንነትና የሚያስከትለውን መዘዝ በሚገባ ያልተረዳን ሰው ብቻ ነው። ▪️የሺርክ ጉዳይ ነቢዩላህ ኢብራሂምን عليہ السلام ካስፈራና ካስጨነቀ ከሳቸው በታች የሆነን አማኝ እንዴት አያስጨንቅም?! ከሳቸው በልጦ፣ ወይም ለሳቸው የገባቸው ለሱ ሳይገባው ቀርቶ ካልሆነ በስተቀር! ▪️እሳትን የማያውቅ ሕፃን በእሳት እንደ ሚጫወተው ሁሉ የሽርክን ምንነትና የሚያስከትለውን አደጋ የማያውቅ ሰውም ከሽርክ ድምበር ዙሪያ ይሽከረከራል! ✍️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም      8/5/1447 ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
ለዛሬ የአሊፍ መስጂድ ደርስ አይኖርም።
显示全部...
335_መቃብርና_የአምልኮ_ስፍራዎችን_አንድ_ላይ_የማድረግ_መዘዞች.mp39.11 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/335 🌾 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም መቃብርና የአምልኮ ስፍራዎችን አንድ ላይ የማድረግ መዘዞች           እሁድ 4/5/1447 ዓ.ሂ                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://is.gd/khutuba_335         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
تفسير سورة الزمر 10 mnk.mp312.47 MB
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳           ክ/297 🔹تفسير سورة الزمر 🔮 የሱረቱ አዝዙመር ተፍሲር ቁ/10 (ከ53-59)       የዕለተ ጁሙዓ 2/5/1447 ዓ.ሂ. የቁርኣን ትምህርት 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም     የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇ 🔎 https://is.gd/oXlSlK 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...
(299) የዛዱል መዓድ ፈታዋ .mp35.59 MB
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾 فتاوى زاد المعاد           ቁ/299         ረቡዕ 30/4/1447 ዓ.ሂ 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም         የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ        🔽🔽🔽🔽🔽🔽      🔗 https://is.gd/fetawa_299   🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹 ▪️1/ ሽንት ቤት ሻወር መውሰድ ይቻላል? ▪️2/ የቂያማ ምልክቶች ውስጥ የተጠቀሱት የዚና መብዛት፣ የኸምር መጠጣት፣ የሴቶች መብዛት የሚለው የተጠቀሰው ጊዜ በመጥፎነት ነው ወይ የሚታየው? ▪️3/ ሴት ልጅ ቤትዋ ውስጥ ሱሪ ብትለብስ እንዴት ይታያል? ▪️4/ ሴት ልጅ ትዳር መጥቶላት ብር የለኝም/የለውም ብላ እንቢ ማለት ትችላለች? ▪️5/ ሴትና ወንድ ለትዳር ተፈላልገው ሲተያዩ ድምፅሽን ድምፅህን ቁርኣን ስተቀሪ ስትቀራ አሰማኝ ማለት ይችላሉ? ▪️6/ በሐዲስ ላይ የተጠቀሰው የሙናፊቅ ምልክቶች 3 ናቸው፤ እነዚህ ምልክቶች ያሉበት ሙናፊቅ ነው ተብሏል። እኛ አላህ ይጠብቀንና እነዚህን ምልክቶች የምናይበትን ሰው አንተ ሙናፊቅ ነህ ብለን መናገር ወይ መደምደም እንችላለን ወይ? ▪️7/ በኹጥባ መጨረሻ ላይ የሚደረገው ዱዓ ላይ ኣሚን ማለት እንዴት ይታያል? ▪️8/ ሱሪ መልበስ እንዴት ይታያል? ▪️9/ ባልዋ ባልተፈቀደ መንገድ የሚገናኛት ሴት ከሷ ጋር መቀጠል ትችላለች ወይ? ▪️10/ ሐይድ ማየት የጀመርኩት በ10 ዓመቴ ነው እስከ 13 ዓመቴ ድረስ 3 ረመዷኖችን በትክክል አልፆምኩም ማመዛዘን የምችልበት እድሜ አልነበረም አሁን ቀዷ ማውጣት አለብኝ? ከፋራስ አለብኝ? ▪️11/ 3 ቁሎችን፣ አያተል ኩርሲይ እቀራለሁ ማታ ዘጠኝ ሰዓት ተነስቼ አወራለሁ። ( ዚክር ከማድረጌ ጋር ማታ ማታ እረበሻለሁ።) ▪️12/ ከሰሏት ሲያሰላምቱ መዳፎችን ከፍ ዝቅ ማድረግ ሱና ነው ወይ? ▪️13/ ሴቶች ጋር ሰፍን በተመለከተ ግማሹ ከመሃል ይጀምራል ግማሹ ከቀኝ ይጀምራል። ▪️14/ ለዓይንናስ ተብሎ የሚሰጠኝ የሚጨስ ነገር ነበር እሱም ሲሰጠኝ ከሆነ ዛፍ የመጣ ነው፣ ሰሂህ ከሆነ ኪታብ የታየ ነው ተብያለው እና ትላንትና የሚጨስ ነገር የተከለከለ ነው ሲሉ ሰምቻለው እንዴት ይታያል? ▪️15/ ያለ ውዱእ ቁርኣን መያዝ ይቻላል ወይስ አይቻልም? ▪️16/ መስጂድ ላይ ሲገባ የሚሰገደው ተህየተል መስጂድና የአንድ ሰሏት ቀብልያ ሁለቱንም አንድ ላይ ነይቶ መስገድ ይቻላል?     🔹🔸🔹🔸🔹🔸 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:- 🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ "ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
显示全部...
# የሴቶች የረፉድ ደርስ በአላህ ፈቃድ ከነገ ወድያ ማክሰኞ ይጀመራል።
显示全部...
334_የጁሙዓ_ኹጥባ_ከፊል_የአሰጋገድ_ስህተቶች_ቁ4.mp38.95 MB
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/334 🌾 🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም   ከፊል የአሰጋገድ ስህተቶች ቁ/4 (የመጨረሻው)           እሁድ 27/4/1447 ዓ.ሂ                 ዛዱል መዓድ           የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት              🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽    🔗 https://is.gd/khutuba_334         🔸🔹🔸🔹🔸🔹 💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ 🌐 https://zadulmead.org ✔️ https://telegram.me/ahmedadem ✔️https://facebook.com/yenegew ✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead ✔️ https://x.com/zadul__mead ✔️https://instagram.com/zadulmead 📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!" አል-ኢማሙ ማሊክ
显示全部...