ar
Feedback
Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ

الذهاب إلى القناة على Telegram

እንኳን ደህና መጡ‼ 📌ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @WasuMohammed 📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👉 @Wasulife ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

إظهار المزيد
233 677
المشتركون
+2 93424 ساعات
+2 7417 أيام
+7 99530 أيام
أرشيف المشاركات
"ነዳጁ ወጥቷል" ፕሮፌሰሩ የወሎው ነዳጅ‼ " ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል "- ደረጀ አያሌው (ፕ/ር) "በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው! " በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የተፈጥሮ ነዳጅ በራሱ ኃይል ወደ መሬት ገንፌሎ እየፈሰሰ እንዳለ በተደጋጋሚ ተዘግቧል። ነዳጁን አውጥቶ ለመጠቀም ምን አይነት ቴክኖሎጂ ነው የሚያስፈልገው ? በቀጣይ ምንስ መደረግ አለበት ? በማለት ቲክቫህ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምድር ትምህርት የእሳተ ገሞራ መምህርና ተመራማሪ ደረጀ አያሌው (ፕ/ር)ን ጠይቆ ተመራማሪ እና መምህሩ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል። " ነዳጁ ወጥቷል። በእርግጥ ከዚህ በፊትም ነበር። ግን አንዳንዴ ጎላ ብሎ ይፈሳል፤ አንዳንዴም ይጠፋል። የወጣው የተፈጥሮ ነዳጅ ፍሳሽ የሚያሳየው በአካባቢው ድፍድፍ ዘይት እንዳለ ነው። ነገር ግን ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል። ምክንያቱም በውስጡ ሰፊ ቀዳዳዎች ስለሌሉ ነው። እናም ትልቁ ነዳጅ በቅልጥ አለት ስለተሸፈነ ያን የግድ ቆፎሮ ማግኘት ያስፈልጋል፤ ትልቁ ችግር እሱን ቆፍሮ የተፈጥሮ ነዳጅ የተከማቸበትን አካባቢ የአለት አይነት የማግኘት ነው፤ እንጅ ሌላም ሀገር እንደተለመደው ቆፎሮ ማውጣት ይቻላል። እኛ ጋ ልዩነቱ ነዳጅ የሚፈጥረውና የሚያከማቸው የአለት አይነት በቅልጥ አለት የተሸፈነ ስለሆነ ነው፣ ግን ደግሞ በተፈጥሮ አነስተኛ እፍግታ ስላለው ወደላይ በመጠኑ ይወጣል። በአካባቢው ብዙ ጊዜ ሲወጣ የሚታየው ነዳጅ በቀለጠው አለት ውስጥ ነው የሚፈሰው፤ ያ የሆነው የተሰነጣጠቀ አለት ስላለ ነዳጁ የተወሰነ በዚያ ውስጥ ስለሚፈስ ነው" ብለዋል። ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በጉዳይ ጥናት ሰርቶ እንደነበር ተነግሯል፤ የጥናቱ ውጤት ምንድን ነው ? የተፈጥሮ ነዳጁ ምን ያክል ቦታ ይሸፍናል ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ በተለያየ ጊዜ መጠናቱን አስረድተዋል። " ምን ያህል ርቀት ላይ ይገኛል? መጠኑ ምን ያህል ነው? የሚለው በእርግጥ ብዙ ዝርዝር ጥናቶች አሉ። ትልቁና ዋናው ቁልፍ ችግር የተፈጥሮ ነዳጁ አከማችቶ የሚይዘው አለት በቅልጥ አለት መሸፈኑ ነው ብዙ ነገሮችን በትክክል እናዳናውቅ ያደረገው። በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው " ብለዋል።
إظهار الكل...
49🔥 6👌 4🥰 3👏 3😱 3😍 3🤝 2😢 1🙈 1🙉 1
"ነዳጁ ወጥቷል" ፕሮፌሰሩ የወሎው ነዳጅ‼ " ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል "- ደረጀ አያሌው (ፕ/ር) "በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው! " በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ የተፈጥሮ ነዳጅ በራሱ ኃይል ወደ መሬት ገንፌሎ እየፈሰሰ እንዳለ በተደጋጋሚ ተዘግቧል። ነዳጁን አውጥቶ ለመጠቀም ምን አይነት ቴክኖሎጂ ነው የሚያስፈልገው ? በቀጣይ ምንስ መደረግ አለበት ? በማለት ቲክቫህ ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምድር ትምህርት የእሳተ ገሞራ መምህርና ተመራማሪ ደረጀ አያሌው (ፕ/ር)ን ጠይቆ ተመራማሪ እና መምህሩ ተከታዩን ማብራሪያ ሰጥተዋል። " ነዳጁ ወጥቷል። በእርግጥ ከዚህ በፊትም ነበር። ግን አንዳንዴ ጎላ ብሎ ይፈሳል፤ አንዳንዴም ይጠፋል። የወጣው የተፈጥሮ ነዳጅ ፍሳሽ የሚያሳየው በአካባቢው ድፍድፍ ዘይት እንዳለ ነው። ነገር ግን ትልቁ ችግር የተፈጥሮ ነዳጅ የሚከማችበት የአለት አይነት በቅልጥ አለት ተሸፍኗል። ያ ደግሞ የተፈጥሮ ነዳጁን ሙሉ በሙሉ ወደላይ እንዳይወጣ ያደርገዋል። ምክንያቱም በውስጡ ሰፊ ቀዳዳዎች ስለሌሉ ነው። እናም ትልቁ ነዳጅ በቅልጥ አለት ስለተሸፈነ ያን የግድ ቆፎሮ ማግኘት ያስፈልጋል፤ ትልቁ ችግር እሱን ቆፍሮ የተፈጥሮ ነዳጅ የተከማቸበትን አካባቢ የአለት አይነት የማግኘት ነው፤ እንጅ ሌላም ሀገር እንደተለመደው ቆፎሮ ማውጣት ይቻላል። እኛ ጋ ልዩነቱ ነዳጅ የሚፈጥረውና የሚያከማቸው የአለት አይነት በቅልጥ አለት የተሸፈነ ስለሆነ ነው፣ ግን ደግሞ በተፈጥሮ አነስተኛ እፍግታ ስላለው ወደላይ በመጠኑ ይወጣል። በአካባቢው ብዙ ጊዜ ሲወጣ የሚታየው ነዳጅ በቀለጠው አለት ውስጥ ነው የሚፈሰው፤ ያ የሆነው የተሰነጣጠቀ አለት ስላለ ነዳጁ የተወሰነ በዚያ ውስጥ ስለሚፈስ ነው" ብለዋል። ዩኒቨርሲቲው ከዚህ በጉዳይ ጥናት ሰርቶ እንደነበር ተነግሯል፤ የጥናቱ ውጤት ምንድን ነው ? የተፈጥሮ ነዳጁ ምን ያክል ቦታ ይሸፍናል ? ስንል ላቀረብነው ጥያቄ፣ በተለያየ ጊዜ መጠናቱን አስረድተዋል። " ምን ያህል ርቀት ላይ ይገኛል? መጠኑ ምን ያህል ነው? የሚለው በእርግጥ ብዙ ዝርዝር ጥናቶች አሉ። ትልቁና ዋናው ቁልፍ ችግር የተፈጥሮ ነዳጁ አከማችቶ የሚይዘው አለት በቅልጥ አለት መሸፈኑ ነው ብዙ ነገሮችን በትክክል እናዳናውቅ ያደረገው። በትንሹ ከ1 ኪሎሜትር የማያንስ ቅልጥ አለት ነው የሸፈነው " ብለዋል።
إظهار الكل...
Ads. የፖለቲካ ምልከታዎችን ከቻናላችን ይከታታሉ። - ሀገራዊ - አለምአቀፋዊ -አካባቢያዊ መረጃዎች ይቀርባሉ subscribe አድርጉን።     Ethio 547 https://youtube.com/@ethiopianlink99?si=QcKcSJHvOKaWW8d-
إظهار الكل...
በአዲሱ የአሜሪካ ውሳኔ ከ5000 በላይ የኢትዮጵያ ዜጎች ተጠቂ ይሆናሉ‼ አሜሪካ ከሰሞኑ ለኢትዮጵያውያን ዜጎች ትሰጥ የነበረውን ጊዜያዊ የህግ ከለላ ማቋረጧ ይታወሳል። በዚህ ከለላ ስርም 5001 ኢትዮጵያውያን የህግ ከለላ ተሰጥቷቸው እንደነበርና 263 የሚሆኑ ተጨማሪ ዜጎች አመልክተው በመጠባበቅ ላይ እንደነበሩ ተገልጿል። አሜሪካ የከለላ መቋረጥ ውሳኔው ከመተላለፉ በፊት ከሚመለከታቸው የራሷ የመንግስት ተቋማት ጋር ንግግር በማድረግ የኢትዮጵያ አሁናዊ ሁኔታ መገምገሙን አንስታለች።በግምገማው የተዳሰሱ ነገሮች:- - በኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለ ግጭት ስለመኖሩ ታይቷል። - ይህ ግጭት በመኖሩ ምክንያት ግለሰቦች ቢመለሱ የሚያጋጥማቸው የደህንነት ስጋት አለመኖሩ ተጠቁሟል። - የኢትዮጵያ ዜጎች ወደ ሃገራቸው እንዳይመለሱ የሚያደርግ ከአቅም በላይ የሆነና ጊዜያዊ ችግር አለመኖሩም በግምገማው መገለፁን ተመልክተናል። ይህን ተከትሎ የአሜሪካ የሃገር ውስጥ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ክርስቲ ኖዬም በአሜሪካ ለመቆየት ህጋዊ መሰረት ካላቸው ኢትዮጵያውያን ውጪ በጊዜያዊ የህግ ከለላ ውስጥ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎች በ60 ቀናት ከሃገራቸው እንዲወጡ አሳስበዋል።
إظهار الكل...
25👏 5👍 2😍 2😭 2😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
˚🎄✩ የገና ኤክስፖ ታህሳስ 15 ይጀምራል!˚🎄✩ 💥85,000 ካሬ ላይ ያረፈ  የከተማው እምብርት በሆነው  ለገሀር ሳይት በሽያጭ ላይ ነን! 💥ሊኖሩበት ቢፈልጉ ሰላሚዊ መንደር፣ ሊያከራዩት ቢያስቡ በጥሩ ወጋ እና መልሰው እንኳን ቢሸጡት በደንብ የሚያተርፉበት!! 💥ባለ አንድ መኝታ (65.17ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (108.44ካሬ) 💥ባለ ሁለት መኝታ (141ካሬ) 💥 ባለ ሦስት መኝታ (163.91ካሬ) 💥 እንዲሁም እስከ 172 - 495 ካሬ ስፋት ያላቸው ቪላ ቤቶችን በምቹ አከፋፈል በተመጣጣኝ ዋጋ ከኛ ያገኛሉ በተጨማሪም  ከ18 - 384 ካሬ ስፋት ያላቸው ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ የንግድ ቦታዎችን እንደምርጫዎ አቀርብንሎት! ✍️ ከ5 - 10% ቅድመ ክፍያ ብቻ ✍️ ከ 45% የባንክ ብድርጋር እስከ 25 ዓመት ✍️ በተጨማሪም እስከ 20%  እንደ አከፋፈሎ ልዩ ቅናሽ ይደረግሎታል ⭐️መንደራችን በውስጥ የያዛቸው ልዩ ልዩ የጋራ መገልገያዎች: 💥 ሶስት ትላልቅ ሊፍቶች 💥 ሱፐርማርኬት ባለ 5ኮከብ ሆቴሎች የልጆች ደይ ኬር ሆሰፒታሎች የዋና ገንዳዋች 💥 አስተማማኝ ና ደህንነቱ የተጠበቀ ሰፊ የመኪና ማቆሚያ 💥 የኤሌክትሪክ መኪና ኃይል መሙያ መሳሪያ 💥 ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆን የጋራ ቦታ 💥 የቆሻሻ መጣያ (Garbage shooter) 💥 ዘመናዊ የገበያ ማዕከሎች ✅ ሌሎች ሳይቶቻችን 📍በተክለ ሀይማኖት 📍በ22 ማዞሪያ 📍ሲኤምሲ 📍አያት 📍ቦሌ አትላስ መኖር በጊፍት መንደር! ለበለጠ መረጃ:-  ☎️ 0961009336       0936755615 WhatsApp:- https://wa.me/251961009336
إظهار الكل...
10👏 1😱 1
Photo unavailableShow in Telegram
"የትራፊክ ቅጣቱ አንሷል" ሚንስትሩ በኢትዮጵያ ከሚፈፀመው የትራፊክ ደንብ ጥፋት ብዛት ጋር ሲተያይ የሚቀጣው አሽከርካሪ አነስተኛ ነው ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ተናገሩ። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከአባላቱ ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ዛሬ ታህሳስ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ምላሽ በሰጡበት ወቅት ነው። የምክር ቤት አባሉ አቶ ዳዉድ መሃመድ አሽከርካሪዎች የመንግስት ገቢ እቅድን ለማሳደግ በሚል በትራፊክ እንደሚቀጡ መናገራቸውን አስረድተዋል። አቶ ዳውድ አሽከርካሪዎች በተለይም በአዲስ አበባ የመንግስት ገቢ ለማሳደግ በሚል እቅድ አሽከርካሪዎች እንቀጣለን የሚል ቅሬታ እንደሚቀርቡ ጠቁመዋል። ከፍተኛ ገቢ ለማግኝት እንደሚታቀድ፤ እቅዱን ለማሳካት ደግሞ በወሩ አልያም በዓመቱ መጨረሻ ላይ ብዙ አሽከርካሪዎች እንደሚቀጡ ይናገራሉ እውነቱ ይህ የደንብ ማስከበር ሂደት የትራፊክ ስርዓቱን ለማስከበር ነው ወይስ ገቢ እንዲጨምር ነው? ግባቹ የቱ ነው ሲሉ ጠይቀዋል። ለጥያቄው ምላሽ የሰጡት የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ሚኒስትር አለሙ ስሜ "በእኛ አገር፣ በእኛ እምነት ቅጣት ነው የሌለው" ሲሉ መልሰዋል። "ስላልተቀጣ ነው ሰው የሚያጠፋው" ያሉት ሚኒስትሩ ‘’የምናሽከረክር ሰዎች ብንታዘብ ሰው መብራት አያከብርም የሚቆጣጠር ትራፊክ ከሌለ ቀይ መብራትም ይጥሳል" ሲሉ ተናግረዋል። ቅጣት የሚጣለው ጥፉት ሲፈፀም እንደሆነ ያስረዱት ሚኒስትር አለሙ "ሳያጠፋ ሰው አይቀጣም፤ በዝቷል፣ አንሷል ከማለታችን በፊት አሽከርካሪው ቅጣትን መፍራት አለበት" ብለዋል። ሰው ካሜራ ተገጥሞ እንኳን አይፈራም ህግንም አያከብርም የተለመደውን ዩኒፎርም የለበሰ ፖሊስ ካላየ በቀር ሲሉ ተናግረዋል። ሚኒስትሩ አሽከርካሪ ህግን እንዲያከብር ነው መረባረብ ያለብን እንጂ ቅጣት በዛ የሚሊው ከሌሎች ጎረቤት ሀገሮች አንጻር ገና የእኛ አገር ቅጣት በጣም ትንሽ ነው ሲሉ ከምክር ቤት አባል ለተነሳላቸው ጥያቄ መልሰዋል። ‘’ያለአግባብ የሚቀጡ ካለ እነሱን ማረም ይገባል ነገር ግን በእኛ ድምዳሜ ግን ቅጣት ያንሳል" ብለዋል። ይህ ደግሞ ከጂቡቲ ጋር እንኳን ምን እንደሚመስል ማየት ይቻላል ሲሊ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ዘገባው የሸገር ሬዲዬ ነው
إظهار الكل...
132😁 20💩 17👍 13🍌 8💔 8😱 6😍 3🙊 3👏 1🤪 1
Ads መሳቅ ከፈለጉ ብቻ ወደ እኛ ኑ አርሂቡ ብለናል‼ እኛ ጋር የምትመጡት ዘና ለማለትና ለመሳቅ ብቻ ነው።ግን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ። https://youtu.be/arxRKpyulvE ለቀጣይ ለበለጠ መዝናናት ከፈለጋችሁ ብቻ Subscribe አድርጉን።ሊንኩ ከስር ተቀምጧል። 👇   👇    👇   👇 https://youtube.com/@mewamedia?si=WqTGSX0f_-rUm3ua Mewa Media የሳቅ ምንጭ
إظهار الكل...
13
"ሱቅም ሆነ ባንክ ተዘግቷል።ተሽከርካሪ ቆሟል።ሙሉቀን ከቤት አልወጣንም" የጋምቤላ ነዋሪ ከሰሞኑ ጋምቤላ ከተማ ባጋጠመ የፀጥታ ችግር አንድ የፖሊስ መኮንን:አንድ የአቢሲኒያ ባንክ ሰራተኛ እና ዩኒቨርስቲ የሚሰራ ሌላ ሰው በተተኮሰ ጥይት መገደላቸውን ነዋሪዎች ጠቁመዋል።ዛሬ ሱቅም ሆነ ባንክ ተዘግቷል።ተሽከርካሪ ቆሟል።ሙሉቀን ከቤት አልወጣንም ብለዋል። የከተማውንም ሆነ አጠቃላይ የክልሉን ፀጥታ ለማስተካከል ስራዎች እየተሰሩ እንዳለ የተሰማ ቢሆንም ዘላቂ መፍትሄ ካልተቀመጠለት አሁንም ችግሩ ባገረሸ ቁጥር የበርካቶችን ህይወት መቀጠሉ አይቀርም።ትኩረት የሚፈልግ ጉዳይ ነው።
إظهار الكل...
59😱 17👏 7🤔 6🕊 6🙊 2🏆 1
00:51
Video unavailableShow in Telegram
አዲስ አበባ ገቡ‼ የሕንዱ ጠቅላይ ሚንስትር ናሪንድራ ሙዲ አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ በመገኘት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። 🇪🇹🤝🇮🇳 Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
30.54 MB
👍 46 38🤣 24👏 7😱 4🙊 2
00:43
Video unavailableShow in Telegram
"በዱዓና ፆለት አስቡኝ" ማስተር አብነት በማህበራዊ አስተዋፅኦው ስሙ ከፍ ብሎ የሚነሳው ማስተር አብነት "ፀልዩልኝ" ብሏል።ወንድማችን ማስተር አብነት አሞኛል ሲል ተደምጧል።"ህመሜን ለማንም መናገር አልፈልግም ግን ደግሞ ሰውነት ይታያል።ሁላችሁም ፀልዩልኝ "ብሏል።ማስተር አብነት በርካቶች የተሻለ ህክምና እንዲያገኙ ካሉበት ችግር እንዲወጡ የድርሻው እየተወጣ የሚገኝ ብርቱ ወጣት ነው።በዱዓና ፆለት አንርሳው።አላህ ጤናህን ይመልስልህ ወንድምአለም።
إظهار الكل...
32.23 MB
🙏 230 85😢 24😁 3🙊 3🕊 2💘 2🎉 1
Photo unavailableShow in Telegram
"የማንም ተላለኪ አይደለሁም" ስምረት ፓርቲ የማንም ተላለኪ አይደለሁም ሲል ዲሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ ፓርቲ፤ በዛሬው ዕለት የምክር ቤት (ማዕከላይ ኮሚቴ) ስብሰባውን ማካሄድ በጀመረበት ወቅት ገልጿል። 'ስምረት ከብልፅግና አንዱ ነው' እየተባለ ቢገለጽም፤ ፓርቲው "ምንም ዓይነት በጥምረት ለመስራት ያስበው ነገር የለም" ብሏል፡፡ "ከብልፅግና ፓርቲ ጋር የሚያያዙን ሆነ ብለው ነው" ያለው ፓርቲው ስምረት፤ "ከብልፅግና ጋር ቢሰራ ችግር የለውም ነገር ግን ህወሓት ወደ ኤርትራ ስለሄደ ሻቢያ ነዉ ማለት ነዉ ወይ?" ሲል ጠይቋል። መግለጫውን የሰጡት አቶ ጌታቸው ረዳ ይመሩት በነበረው ጊዜያው አስተዳደር ከንቲባ ተደርገው ተሹመው፣ በህወሓት ተቃውሞ ሥራቸውን እንዳይሰሩ ታግደው የቆዩትና ዲሞክራሲ ስምረት ትግራይ ፖርቲ መስራቾች አንዱ የሆኑት አቶ ብርሀነ ገብረየሱስ ናቸው። በመግለጫቸውም "ትግራይን የተመረጠ መንግሥት ሊያስተዳድራት ይገባል" ያሉ ሲሆን፤ ፓርቲው ለምርጫ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ በኢትዮጵያ የምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ዓ.ም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፤ የክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ ለዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ግንቦት 18 ቀን 2017 ዓ.ም መሰጠቱ የሚታወስ ነው። አቶ ጌታቸው ፓርቲው በትግራይ ጉባኤውን ለማድረግ ፍላጎት የነበረው ቢሆንም፤ በክልሉ ያለው ስርዓት አልበኝነት ጫፍ የደረሰ በመሆኑ ማካሄድ አለመቻሉን አስታውቀው ነበር። "ለመሆኑ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር የመጣመር ፍላጎት አላችሁ ወይ?" በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ "ይህ ጥምረት ከብልፅግና ፓርቲ ጋርም ቢሆን ልታደረጉት ትችላላችሁ ወይ?" ስንል ለጠይቅነው ጥያቄ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ብርሀነ በምላሻቸው "ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ጥምረት ስለመፍጠር በሂደት ምናየው ጉዳይ ነው" ብለዋል፡፡ "ከብልፅግና ፓርቲ ጋር የሚያያዙ ግን ሆነ ብለው ነው" ያሉም ሲሆን፤ "ስምረት ከብልፅግና ጋር ቢሰራ ችግር የለውም ነገር ግን እንደ ህወሓት አመራሮች ከሌሎች ሀገራት ጋር ሆኖ ሀገርን ለማጥቃት ማሰብ ነው ሊኮነን የሚገባው" ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ስምረት ፓርቲ ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ስምረት ፓርቲን ያቋቋሙት ደብረፅዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) የሚመሩት የሕወሓት ቡድን በተራዘመ የአስተዳደር ግልበጣ ሴራ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳነት መንበራቸው እንዲለቁ ግፊት ስለተደረገባቸው መሆኑን መግለጻቸው ይታወሳል፡፡ የትግራይ ፀጥታ ኃይል ስምረት ፓርቲ በአፋር ክልል የሚንቀሳቀሰውን የትግራይ ታጣቂ ቡድን ይመራል በማለት ካሁን ቀደም መወንጀሉም አይዘነጋም፡፡ ስምረት በበኩሉ አመራር የሚሰጠው አንድም ታጣቂ ቡድን በስሩ እንደሌለ ገልጾ፤ በወቅቱ ውንጀላውን አስተባብሏል።(አሐዱ) Wasu Mohammed - Mereja
إظهار الكل...
106😁 22🤣 7🔥 5🏆 5👏 3😱 3😍 2🤪 2🙊 1
Photo unavailableShow in Telegram
# MON  Real Estate#   ሠፊ መንደር በመዲናችን አይን ቦታ    በተንጣለለው 8,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሠፊ መንደር ፡ የመዋኛ ገንዳወች፣ የከርሰምድር ውሀ፣ የልጆች መጫወቻ፣ አረንጓዴ ስፍራወችን    ፣ ሠፊ ሰገነት ፣  በቂ  ሊፍቶች ያላቸው፡ 50% ባንክ ከወለድ ነጻ  የተመቻቸላቸው እጅግ ዘመናዊ በሆነው የግንባታ መሳሪያ በመጠቀም ከባለ አንድ  እስከ ባለ 3 መኝታ ድረስ እንዲሁም የንግድ ሱቆችን በማራኪ ዲዛይንና በላቀ ጥራት የተዘጋጁ። እስከ 30% የዋጋ ቅናሽ 8% ብቻ በመክፈል ቤትወን ይምረጡ ማለትም        💝💝💝አንድ መኝታ         80.17ካሬ  =473,965ብር 💝💝💝ሁለት መኝታ👇👇             97ካሬ=>573,464ብር              118,ካሬ=>700,453ብር 💝💝💝ሶስት መኝታ👇👇     👉140ካሬ=827,680ብር          166ካሬ=>978,968ብር ብቻ በመክፈል ቤትወን ዛሬውኑ  ይምረጡ ለበለጠ  መረጃ   💚በ+251960777779        +251988887676      ሀሎ ይበሉ
إظهار الكل...
14😱 3👏 2🎉 2
Photo unavailableShow in Telegram
በ5 ወራት 54 ሰራተኞች ላይ እርምጃ‼ የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 54 ሠራተኞች ላይ እርምጃ መውሰዱን እወቁልኝ ያለው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነው። በአምስቱ ወራት እርምጃ ከተወሰደባቸው ሰራተኞች መካከል:- 📌10 የፅሁፍ፣ 📌37 የደመወዝ፣ 📌 2 ከቦታ የማንሳት፣ 📌5 ስንብት በድምሩ በ54 ኃላፊዎች እና ሰራተኞች ላይ በዲጂታል የሙስና ጥቆማ መቀበያ ስርዓት እና በሌሎች አማራጮች በቀረበው መረት ተረጋግጦ እርምጃ መወሰዱን ገልጿል።
إظهار الكل...
67👏 20👍 9😍 8💔 8😱 4🏆 2😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቦርዱ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ - ኢዜማ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫ በሚያካሂድባቸው ቦታዎች ሁሉ እሳተፋለሁ አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማሕበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)፡፡ ኢዜማ በዛሬው ዕለት 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን በሚያካሂድባቸው አካባቢዎች ሁሉ የሕዝብ ይሁንታን ለማግኘት እሳተፋለሁ ብሏል። የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ኢዮብ መሳፍንት በዚህ ወቅት ምርጫ የፖሊሲ አማራጮችን ማቅረቢያ፣ የተረጋጋ መንግሥት መመስረቻና የዴሞክራሲ ባህል መገንቢያ መሳሪያ መሆኑን ገልጸው÷ ምርጫውን ለዚህ ዓላማ ብቻ ለመጠቀም እንደሚሳተፍ ጠቁመዋል። ፓርቲው ላለፉት አራት ዓመታት በምርጫው ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የሕዝብን ድምጽ ለማግኘት የዝግጅት ስራዎችን ሲያከናውን መቆየቱንና በቀጣይ 7 ወራት ውጤቱ የሚታይበት እንደሆነ አመልክተዋል። የኢዜማ ፓርቲ ሊቀመንበር ሙሉዓለም ተገኘወርቅ (ዶ/ር) በበኩላቸው÷ ፓርቲያቸው በሰላማዊ መንገድ ብቻ መንግሥት ለመሆን እንደሚሰራ ገልጸዋል፡፡ ፓርቲው መንግሥትን ጨምሮ ሁሉም ባለድርሻዎች ምርጫው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ አቅርቧል። መንግሥት ምርጫውን ነጻ፣ ፍትሃዊና ዴሞክራሲያዊ ለማድረግ የሚጠበቅበትን ኃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ አንስተው÷ ገዥው ፓርቲ የሕዝብ ሃብትን ለምርጫ መቀስቀሻነት እንዳይጠቀም እንዲሁም በክርክርና ውይይት መድረኮች እንዲሳተፍ ጠይቋል። መራጩ ሕዝብ ሃሳብን አመዛዝኖ እንዲመርጥ፣ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርግ፣ የመፍትሄ ሃሳቦችን አማራጭ አድርጎ እንዲመርጥ እና ዝግጅት እንዲያደርግ ፓርቲው በመግለጫው ላይ አስገንዝቧል፡፡ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ከስሜት ቀስቃሽ እንቅስቃሴ ታቅበው የመፍትሄ ሃሳብ በማቅረብ ምርጫውን ለምርጫ ዓላማ ብቻ እንዲጠቀሙም ነው የገለጸው። ኢዜማ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ምርጫውን ከፍ በሚያደርጉ ተግባራት ላይ እንዲያተኩርና ባለፈው ምርጫ የታየውን የሎጂስቲክስ እጥረት ቀድሞ መፍታት እንደሚገባም አሳስቧል፡፡ Fbc
إظهار الكل...
62🤪 17👏 11🕊 5😱 4🤩 4👍 3🏆 2😁 1😍 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት ደሴ ስልክ  0937411111           0938411111 ሊንክ: https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0
إظهار الكل...
7
Photo unavailableShow in Telegram
የቡርኪናፋሶው ጠንካራ መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ አዲስና አነጋጋሪ ውሳኔ አሳለፉ! ​ካፒቴን ትራኦሬ ከውጭ ሀገር ወደ ቡርኪናፋሶ የሚገቡ አርቲፊሻል ጸጉሮች (ዊግ) ወደ ሀገራቸው እንዳይገቡ በይፋ ከልክለዋል። ​መሪው ለዚህ ውሳኔያቸው የሰጡት ምክንያት ደግሞ እንዲህ የሚል ነበር፦​"አፍሪካ የራሷ ማንነት ያላት አህጉር እንጂ የሌሎች ሀገራት ባህልና ምርት የሚከማችባት 'ሙዚየም' አይደለችም!" ​ይህ ውሳኔ የአፍሪካውያንን ተፈጥሯዊ ውበት ለማበረታታትና የውጭ ጥገኝነትን ለመቀነስ የታለመ መሆኑ ተገልጿል።
إظهار الكل...
323👍 119👏 45🤣 8🏆 5🎉 4😍 4🐳 3👌 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቤትየመግዣው ምርጡ ጊዜ ትላንት ነበር ቀጣዩ ምርጥ ጊዜ አሁን ነው 🎯ከ 8 በላይ ሳይቶችን በታማኝነት አስረክበን አሁን ደግሞ በድጋሜ አዋሬ ቤተመንግስት ጀርባ ላይ ለሽያጭ ያወጣናቸው ቤቶች #ቴምርሪልስቴት ‼️አዋሬ ቤተ መንግስት ጀርባ 🎯65/35 አንዴ ለሚከፍል 👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.4ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.1ሚሊዮን 👉 ባለ 3 መኝታ = 135ካሬ = 9.3ሚሊዮን 👉ባለ 3 መኝታ =157ካሬ =10.5ሚሊዮን 🎯ቀስ ብሎ ለሚከፍል 👉 1መኝታ 78ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ 1.7ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን                  👉3 መኝታ 117ካሬ 20%ቅድመ ክፍያ  2.6ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ 12.5ሚሊዮን 👉3 መኝታ 135ካሬ   20%ቅድመ ክፍያ 2.9ሚሊዮን   ሙሉ ክፍያ 14.4ሚሊዮን    👉 157ካሬ = 20% ቅድመ ክፍያ 3.3ሚሊዮን ሙሉ ክፍያ = 16.8ሚሊዮን    #ልብይበሉ              #ቀሪውን 80% በ 15ዙር  ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ  ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት * 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ 15%_25% ቅናሽ አዘጋጅተናል ለበለጠ መረጃ 👇👇👇👇👇👇 +251939770177 +251996856273 https://t.me/TemerRealEstateSalesConsultant WhatsApp. https://wa.me/251939770177
إظهار الكل...
24😱 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
"ጫትን አብዝቶ መጠቀም የደም ግፊትን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምራል"ረዳት ፕሮፌሰር ዘላለም ደበበ አነቃቂና ሱስ አምጪ ከሚባሉ ዕፆች መካከል አንዱ የሆነውን ጫት አብዝቶ መጠቀም የደም ግፊትን እንደሚጨምር ተነግሯል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ምግብ ህክምና ባለሙያ  ረዳት ፕሮፌሰር ዘላለም ደበበ እንደተናገሩት በርካታ ሰዎች ጤናማ የአመጋገብና የአኗኗር  ስርአትን ባለመከተላቸው ተላላፊ ላልሆኑ በሽታዎች እየተጋለጡ ይገኛሉ። ሲጋራ ማጨስ እና አልኮልን አብዝቶ መጠቀም ከዋና ዋና አጋላጭ መንስኤዎች መካከል ይጠቀሳሉ።በተጨማሪም ጫትን መጠቀም የምግብ ፍላጎትን ከመቀነስ ባለፈ በሂደት የደም ግፊትን በከፍተኛ መጠን በመጨመር በጤና ላይ ጉዳትን ያስከትላል ሲሉ ረዳት ፕሮፌሰር ዘላለም ጨምረው አስረድተዋል። በአብዛኛው ጥቅም ላይ የሚውለው የጫት ክፍል ቅጠል በውስጡ  በርካታ ኬሚካሎች እንዳሉት ያስረዱት የስነምግብ ህክምና ባለሙያዋ  ይህም ሰዎችን እንዲህ ላለው ህመም ተጋላጭ እንዲሆኑ የማድረግ አቅም እንዳለው ጠቁመዋል። አሁን ላይ በርከታ ወጣቶች ጫትን እንደሚጠቀሙ የተናገሩ ሲሆን ከሴቶች ይልቅ ወንዶች በይበልጥ ተጠቃሚ መሆናቸውን ገልፀዋል። ይህም እንደ ቡና፣ስኳር፣ለስላሳ መጠጦችን እንዲጠቀሙ ከማድረጉ ባሻገር  እንደ ሲጋራ ማጨስ ያሉ ጎጂ ባህሪያቶች እንዲያመሩ ያደርጋቸዋል ሲሉ  አስረድተዋል። በዚህም የተነሳ ለሌሎች የጤና እክል ጭምር ሊያጋልጣቸው እንደሚችል የተገለፀ ሲሆን ህብረተሰቡ ስለ ጉዳዮ በቂ ግንዛቤ እንዲኖረው በሚመለከተው አካል በኩል የማስተማር ስራዎች መሰራት ይገባቸዋል ሲሉ ማሳሰባቸውን ብስራት ሬዲዬ ዘግቧል ።
إظهار الكل...
163👍 26👏 16😱 13🙉 7😐 6😢 5🥰 3🕊 1🆒 1
መገጭ‼ የመገጭ መስኖ ልማት ፕሮጀክት ላለፉት 15 ዓመታት ኮንትራክተሮች ሲፈራረቁበት ረብጣ ገንዘብ ሲፈስበት የኖረ ፕሮጀክት መሆኑ ይነገርለታል። 📌ፕሮጀክቱ 870 ሔክታር መሬት ላይ ያረፈ ነው። 📌ሥራው ሲጠናቀቅ 17 ሺህ ሔክታር በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 📌ይህ ለዓመታት ግምባታው ሲጀመር ሲቋረጥ የነበረውን ፕሮጀክት ሀገር በቀሉ ስራ ተቋራጭ ቤአኤካ ጀኔራል ቢዝነስ አሁን ላይ 24 ሰዓት እየሰራ 78 በመቶ እንዳደረሰው ከቆላማና መስኖ ሚንስቴር የተገኘው መረጃ ያስረዳል። 📌ቤአኤካ ውል የሚወስድባቸውን ስራዎች ጀምሮ በመጨረስ የሚታወቅ ሀገር በቀል ስራ ተቋራጭ ነው።አቅሙን በጎርጎራ :በፈሲል :በባቡር እና በተለያዩ የመንገድ ስራዎች አሳይቷል።መገጭንም ለመጨረስ ከጫፍ አድርሶታት እያየን ነው።እናንተ መሬት ላይ ስራውን በአግባቡ የምትፈፅሙ የሳይቱ ጀግኖች በርቱ‼
إظهار الكل...
120👏 30👍 9😱 2😍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ብሔራዊ ቲያትር የተደረገው ጭማሪ‼ 📌ጭማሪው ከወቅቱ ጋር አነጋጋሪ ሆኗል‼ በተመልካች ድርቅ የተመታው ብሄራዊ ቲአትር ዋጋ መጨመሩ ሌላ ፈተና ሆኖበታል፡፡ ከ70 አመት በላይ እድሜን ያስቆጠረውና በአዲስ አበባ ከተማ እምብርት ላይ የሚገኘው ብሄራዊ ቲአትር በቅርቡ የዋጋ ማስተካከያ አድርጓል፡፡ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የፀደቀውን ተመን ተከትሎ የቲአትር መግቢያ ዋና ከ80 ብር ወደ200 ብር መጨመሩን አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል፡ እንዲሁም ለተለያዩ ዝግጅቶች፣ ለምርቃትና ለበአላት የአዳራሽ ኪራዩ ላይም ከፍተኛ የሚባል ጭማሪ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረት ለተለያዩ ዝግጅቶች በመደበኛ ቀናት ከ9 ሺ እስከ 70 ሺህ ብር የኪራይ ዋጋ የሚጠይቅ ሲሆን በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ13 ሺ እስከ 45 ሺህ ብር የሚደርስ የዋጋ ተመን አውጥቷል፡፡ ከዚህ ቀደም ለቲአትር አዳራሹን የሚያከራየው ከ3500 እስከ 5000 ሺህ ብር የነበረ ቢሆንም አሁን ግን በመደበኛ ቀናት ከ6700 ብር እስከ 15700 ብርና በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ደግሞ ከ10 ሺ እስከ 18 ሺህ ብር የሚደርስ ተመን አቅርቧል፡፡ ብሄራዊ ቲአትር ይህንን ዋጋ ጭማሪ ያደረገው የተመልካቾች ቁጥር በከፍተኛ ሁኔታ በቀነሰበት ወቅት መሆኑ መነጋጋሪያ ሆኗል፡፡
إظهار الكل...
78😁 20👍 15😱 6🕊 6💔 4🙊 4😍 2🎉 1