ETHIO-MEREJA®
الذهاب إلى القناة على Telegram
News & Media Company® USA : Washington Addisababa, Ethiopia🇪🇹 . Buy ads: https://telega.io/c/ethio_mereja . ለጥቆማ እና ማስታወቂያ ለማሰራት ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ!! 👉 @ethio_merejabot ✔
إظهار المزيد110 726
المشتركون
-10224 ساعات
-2787 أيام
-1 09630 أيام
أرشيف المشاركات
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉135 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 17😱 4👍 1🥰 1
ጌትነት እንየው አምስት ሚሊዮን ብር እና BYD መኪና ተሸለመ።
የሁለገቡ ከያኒ ጌትነት እንየው የ68ኛ አመት የልደት በአልና የ43 ዓመታት የሙያ አገልግሎት የምስጋና መርሐ-ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ተከብሯል።
ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ ባዘጋጀው እና በርካታ የጥበብ ቤተሰበች በተገኙበት ልዩ የምስጋና መርሐ-ግብር ላይ አቢሲኒያ ባንክ ለከያኒ ጌትነት እንየው የ5 ሚሊዮን ብር ስጦታ አበርክቶለታል። ከዚህ በተጨማሪም ሌላኛው ተቋም ሀበሻ ቢራ አ.ማ የ2025 አዲስ BYD መኪና በስጦታ አበርክቶለታል።
ለአርባ ሶስት አመታት የሰራበት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር ካባ ያለበሰው ሲሆን አቢሲኒያ ባንክ በቅርቡ በ ባህርዳር ከተማ የሚከፍተውን ቅርንጫፍ ባንክም በጌትነት እንየው ስም መሰየሙን ይፋ አድርጓል። በዚህ ታላቅ መርሐ-ግብር ላይ ከያኒውን የሚዘክሩ ዝግጅቶች እና ምስክርነቶች ቀርበዋል።
Via: በፍቃዱ አባይ
❤ 110👍 20🤔 10👎 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ በዩኔስኮ የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ሀገር ሆና ተመረጠች
ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አባል ሀገር ሆና ተመርጣለች።
ኢትዮጵያ በሳማርካንድ፣ ኡዝበኪስታን እየተካሄደ በሚገኘው 43ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ነው የሥራ አስፈጻሚ ቦርድ አባል ሀገር ሆና የተመረጠችው፡፡
የሥራ አስፈፃሚ ቦርዱ ከጠቅላላ ጉባኤው እና ሴክሬታሪያት በተጨማሪ በዩኔስኮ ከሦስቱ መሠረታዊ አካላት አንዱ ሲሆን፣ በጠቅላላ ጉባኤው ይመረጣል።
በጠቅላላ ጉባኤው ሥልጣን ስር የሚሰራው ቦርዱ ለተቋሙ የሥራ መርሐ-ግብር እና በዋና ዳይሬክተር የቀረበለትን ተጓዳኝ የበጀት ግምት በመመርመር ከውሳኔዎቹ ጋር ለጠቅላላ ጉባኤ እንደሚያቀርብ ተጠቁሟል።
ቦርዱ እያንዳንዳቸው የአራት ዓመት የሥራ ዘመን ያላቸው 58 አባል ሀገራትን ያቀፈ ሲሆን፣ ኢትዮጵያም እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2029 በቦርድ አባልነቷ ከሌሎች ሀገራት ጋር በቅንጅትና በአብሮነት ለጋራ ውጤት እንደምትሰራ ተመላክቷል።
ኢትዮጵያ በቦርድ አባልነት መመረጧ እንደ ሀገር ብሎም እንደ አህጉር የኢትዮጵያንና የመላው አፍሪካን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅና ከዩኔስኮ ዓላማና ተልዕኮ አንፃር በባለብዙ መድረኮች ድምጿን ለማሰማት መልካም አጋጣሚን እንደሚፈጥር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያመለክታል።
❤ 96😁 15👏 6👍 5
Photo unavailableShow in Telegram
ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) የኢትዮጵያ መንግሥት የድሮን ጥቃት በመፈጸም በትግራይ ኃይሎች አባላት ላይ ጉዳት ማድረሱን ገለጸ።
ህወሓት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ የትግራይ ክልል ከአፋር ጋር በሚዋሰንበት አካባቢ አርብ ጥቅምት 28/2018 ዓ.ም. ስለተፈጸመው የድሮን ጥቃት ዝርዝሩን ባይገልጽም ጉዳት መድረሱን አመልክቷል።
ይህ የድሮን ጥቃት በአካባቢው በነበሩ የትግራይ ሠራዊት አባላት እና ነዋሪዎች ላይ ጉዳት አድርሷል ያለው መግለጫው፣ ይህ የድሮን ድብደባ ፕሪቶሪያ ስምምነትን ሙሉ በሙሉ የጣሰ እና የከፋ አደጋ ውስጥ የከተተ ነው ብሏል።አንድ ስማቸው እንዳይገለፅ የጠየቁ የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ ባለሥልጣን ለቢቢሲ እንደተናገሩት በሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃቱ የተፈጸመው ከሌሊቱ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ነው።
ባለሥልጣኑ ጥቃቱ የተፈፀመው በትግራይ እና አፋር ክልል አዋሳኝ አካባቢ በሚገኝ ሚልካ በሚባል ወታደራዊ ካምፕ ላይ መሆኑን ጨምረው ተናግረዋል።
ህወሓት በመግለጫው በኃይሎቹ ላይ ጉዳት መድረሱን ብቻ የጠቀሰ ሲሆን፣ ወታደራዊ ባለሥልጣኑ ግን "አነስተኛ" ያሉት ጉዳት መድረሱን ለቢቢሲ ተናግረዋል።ቢቢሲ ጥቃቱን በተመለከተ ከኢትዮጵያ የመከላከያ ሠራዊት እንዲሁም ከፌደራል መንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች አገልግሎት በስልክ እና በጽሁፍ መልዕክት አስተያየት ለማግኘት ቢሞክርም ምላሽ አላገኘም።
ህወሓት ባወጣው መግለጫ "በትግራይ ሕዝብ ሞት እና ስቃይ የሚረካው የኢትዮጵያ መንግሥት የፕሪቶሪያ ስምምነትን ወደ መጣስ ተሸጋግሯል'' በማለት ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ተጨማሪ ደም መፋሰስ እንዳይመጣ የበኩሉን ይወጣ ሲል ጠይቋል።(bbc)
❤ 69👎 24👍 7😢 4😁 2👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ የታሪፍ ቅነሳ የሚደረግላቸውን 24 የአፍሪካ ሀገራት ይፋ አደረገች
ኢትዮጵያ በአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስር የታሪፍ ቅነሳ የሚደረግላቸው ሀገራትን ዝርዝር ይፋ አደረገች፡፡
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን፣ ግብፅን ጨምሮ በቀጣናዊ የገበያ ትስስሩ ለታሪፍ ቅናሹ ብቁ የሆኑ 24 የአፍሪካ ሀገራት ይፋዊ ዝርዝር ለሁሉም የጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶችና ለጉምሩክ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ልማትና አስተዳደር ማዕከል አሳውቋል ተብሏል፡፡
ከፀደቁት አባል ሀገራት በሚመጡ እቃዎች ላይ ውሳኔ የተደረሰበትን የታሪፍ ቅናሽ ተግባራዊ ማድረግ እንዲጀመርም መመሪያ ሰጥቷል።
በዚህ መሰረት የታሪፍ ቅናሽ የሚደረግላቸው ከምስራቅ አፍሪካ ሰባት ሀገራት፣ ከደቡብ አፍሪካ ስምንት ሀገራት፣ ከሰሜን አፍሪካ አራት ሀገራት፣ ከምዕራብ አፍሪካ ሦስት ሀገራት፣ እንዲሁም ከመካከለኛው አፍሪካ ካሜሩን ይገኙበታል ተብሏል፡፡
ኢትዮጵያ በአፍሪካ አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጠና ስር መስከረም 29 ቀን 2018 በይፋ ግብይት መጀመሯ የሚታወስ ነው፡፡#Ethio fm
❤ 60👍 8🤔 3👎 2😱 1😢 1
የፊፋ የዓመቱ ምርጥ እጩዎች ይፋ ሆኑ
የፊፋ የ2025 የዓመቱ ምርጥ እጩዎች በተለያዩ ዘርፎች ይፋ ተደርገዋል።
በአሰልጣኞች ዘርፍ ሉዊስ ኤኒሪኬ፣ አርኔ ስሎት፣ ሚካኤል አርቴታ፣ ኢንዞ ማሬስካ፣ ሀንሲ ፍሊክ እና ሮቤርቶ ማርቲኔዝ በዕጩነት ቀርበዋል።
በተጫዋቾች ዘርፍ ደግሞ የባሎንዶር አሸናፊው ኦስማን ዴምቤሌ፣ አሽራፍ ሀኪሚ፣ ሀሪ ኬን፣ ኪሊያን ምባፔ፣ ኑኖ ሜንዴዝ፣ ኮል ፓልመር፣ ፔድሪ፣ ራፊንሀ፣ ሞሀመድ ሳላህ፣ ቪቲንሀ እና ላሚን ያማል ታጭተዋል።
አሊሰን ቤከር፣ ቲቦ ኩርቱዋ፣ ዶናሩማ፣ ማኑኤል ኑዌር፣ ዴቪድ ራያ፣ ኢሚሊያኖ ማርቲኔዝ፣ ሶመር እና ሼዝኒ የፊፋ የዓመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ እጩዎች ሆነው መቅረባቸው ተገልጿል።
❤ 44😱 3😢 2👏 1🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
MAKE MONEY ONLINE!
Go to www.smspay.me/et/ to find out how!
Earn up to 3400 Birr per month using your SIM card – You just install the app on your mobile phone and let it do all the work – No extra effort needed!
Got 2 SIMs? Double your earnings!
🤔 15❤ 10👎 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 152ካሬ = 11.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 80ካሬ = 5.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 107ካሬ = 7.6ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 146ካሬ = 10.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 80ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉146 ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 16ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.2ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 18👍 2😱 1
መገናኛ : አዲስ አበባ📍
ቴክኒካል የቤት (የኪችን) እቃዎችን ዋጋ ሳይጨምርቦት በቅናሽ ዋጋ መግዛት ይፈልጋሉ?
ልዩ ልዩ የኦንላይንና የቲክቶክ እቃዎች
ቤትዎን የሚያዘምኑ ዘመናዊ የቤት እቃዎች
ቴክኒካል የኪችን: የቶይሌት እቃዎች
----------------------- ---------------------
ከታች👇 ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
👉 https://t.me/AddisEka1 (Join)
👉 https://t.me/AddisEka1 🇦🇪
👉 https://t.me/AddisEka1 (Join)
በቴሌግራምJoin ሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ!
❤ 10🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 18🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ዕዳ መጠን በመስከረም 2025 መጨረሻ ላይ 2 ነጥብ 56 ትሪሊዮን ብር መድረሱ ተገለጸ።
ይህ ጭማሪ የመጣው መንግሥት የግምጃ ቤት ሠነዶች (ቲ-ቢል) ገበያን ተጠቅሞ በስኬት ገንዘብ ቢያሰባስብም፣ ባለሀብቶች ግን ለአጭር ጊዜ በሚከፈሉ ዋስትናዎች ላይ ብቻ ፍላጎታቸውን በማሳየት ለረጅም ጊዜ ዕዳ ጥንቃቄ ማድረጋቸውን ተጠቁሟል።
የገንዘብ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ፣ እኤአ እስከ መስከረም 2025 ላይ ብቻ መንግሥት በሁለት ጨረታዎች 53.35 ቢሊዮን ብር መሰብሰብ ችሏል። ሆኖም ይህ ስኬት በተለይ በ28 ቀናት እና በ91 ቀናት ሠነዶች ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ የአንድ ዓመት (364 ቀናት) ሠነዶች ግን ፍላጎት ያላገኙና የተገደቡ ሆነው ቀርተዋል።
እንደ መረጃዉ ከሆነ በሐምሌና በመስከረም አጋማሽ መካከል የአጭር ጊዜ ሠነዶች የትርፍ መጠን እየቀነሰ ቢሄድም የ364 ቀናት ሠነድ የትርፍ መጠን ግን ከ15% ወደ 20% በድንገት ከፍ ብሏል።
ተንታኞች እንደሚሉት፣ ይህ ከፍተኛ ጭማሪ በወደፊት የዋጋ ግሽበትና በማክሮ ኢኮኖሚ አለመረጋጋት ምክንያት ባለሀብቶች ረጅም ጊዜ ዕዳን በመፍራት ጥንቃቄያቸውን ማሳየታቸውን ያረጋግጣል።
ከአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ዕዳ ክምችት ውስጥ ትልቁን ድርሻ የያዙት ተቋማት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (43%)፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ (26.3%) እና የጡረታ ፈንድ (19.3%) ናቸው። የገንዘብ ሚኒስቴር በቀጣዩ ሩብ ዓመት 243.05 ቢሊዮን ብር የግምጃ ቤት ሠነድ ለማውጣት ዕቅድ ማውጣቱን ገልጿል።(ካፒታል)
❤ 67😁 28👎 6😢 5👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
ህወሓት “የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ አደጋ ውስጥ ነው” ሲል አስጠነቀቀ
ህወሓት “መንግሥት የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት እየጣሰና እያኮሰሰ ነው” ሲል በመክሰስ “ስምምነቱ ከመቼውም ጊዜ በላይ በከፍተኛ አደጋ ውስጥ ወድቋል” ሲል አስጠነቀቀ።
ህወሓት ትናንት ሐሙስ ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ “የፌደራል መንግሥት በትግራይ የተደረገውን ጦርነት ለማስቆም የተፈረመውን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ቁልፍ ድንጋጌዎች ለመተግበር አልቻለም” ሲል ገልጿል።
ቡድኑ በመግለጫው “የኢትዮጵያ መንግሥት የትግራይን አካባቢዎች ተቆጣጥረው የሚገኙ ኃይሎችን በመደገፍና በማስታጠቅ እንዲሁም የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እንዳይመለሱ በማደናቀፍ ስምምነቱን ትርጉም አልባ ለማድረግ እየሰራ ነው” ሲል ከሷል።
መግለጫው አክሎም፥ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ዓላማው ዘላቂ የጦርነት ማቆም እንዲመጣ፣ የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ እንዲሁም ለፍትሕ፣ ለመልሶ ግንባታና ለፖለቲካ ውይይት መሠረት ለመጣል ነው ብሏል።
በቅርቡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ/ር) ህወሓትን የፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነትን ባለማክበር እንዲሁም ከፌዴራል የሚላክ በጀትን ለልማት ሥራዎች ከማዋል ይልቅ ለወታደራዊ እንቅስቃሴዎች በማዋል መወንጀላቸው ይታወሳል።
❤ 81👎 9🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
በኢትዮጵያ በጽንስ እያለ 10 ግዜ ደም የተለገሰለት ሕጻን በሀገሪቱ የመጀመሪያ በሆነ ቀዶ ሕክምና ተወለደ
የ28 ዓመቷ ወይዘሮ ሰናይት ታምራት ቀደም ሲል በነበረው እርግዝናዋ በተፈጠረባት የሾተላይ ችግር ምክንያት በሁለተኛው እርግዝና 'ዳግም ልጄን አጣው ይሆን' የሚል ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ በመግባቷ፤ ከ21ኛ ሳምንቷ ጀምሮ የሕክምና ክትትሏ ከፍ እንዲል ተደርጎ ነበር፡፡
የ21 ሳምንት ብቻ ዕድሜ የነበረው ፅንሱ በማህፀን ውስጥ እንዳለ የደም ማነስ ችግር ስላጋጠመው፤ ሕክምናው እጅግ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ተከናውኗል፡፡
እናት የመጀመሪያዎቹን ወራቶች በሳምት ሁለት ቀን ለክትትል ወደ ሕክምና ተቋም በማምራት አስፈላጊውን ክትትል በማድረጓ ፅንሱ መፋፋት እና እድገት ማሳየት መቻሉም ተጠቁሟል፡፡
ለእናት እና ለልጅ ጥብቅ የሆነ ክትትል በማድረግ ደም የመለገስ ሂደቱ 10 ጊዜ ቀጥሎ፤ ፅንሱ የመወለጃው ጊዜ ሲደርስ በቀዶ ሕክምና 3.5 ኪ.ግ የሚመዝን ሕጻን በሰላም ተገላግላ እናት ልጇን ማቀፍ መቻሏ ተነግሯል ፡፡
በየካቲት 12 ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ አበበች ጎበና እናቶች እና ህፃናት ሕክምና ማዕከል በትናንትናው እለት የተፈጠረው ይህ ክስተት፤ ከብራዚል በመቀጠል በዓለም ሁለተኛው በአፍሪካ ደግሞ የመጀመሪያው መሆን እንደቻለ ተዘግቧል፡፡
❤ 137👍 27👏 10😱 6😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 25🤔 5
Photo unavailableShow in Telegram
ንብ ባንክ 2.9 ቢሊዮን ብር ከፍተኛ ኪሳራ ገጠመው
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ከግብር በፊት የ2.9 ቢሊዮን ብር ከፍተኛ ኪሳራ ማስተናገዱን በይፋ አስታወቀ፡፡
ባንኩ ይህ ኪሳራ የደረሰው የባንኩ መደበኛ ሥራ በመበላሸቱ ሳይሆን፣ መንግሥት የውጭ ምንዛሪ ገበያዎችን በማዋሐድ ባደረገው የፖሊሲ ለውጥ ምክንያት በሂሳብ አያያዝ ላይ በተከሰተ ትልቅ የ4.4 ቢሊዮን ብር የውጭ ምንዛሪ (FX Revaluation) ኪሳራ ምክንያት መሆኑን ገልጿል። ይህ የፋይናንስ ውጤት የባንኩን ጠቅላላ ሃብት በ28 በመቶ የቀነሰ ሲሆን፣ ለባለአክሲዮኖቹ የትርፍ ክፍፍል (ዲቪደንድ) እንደማይከፈል በይፋ ተረጋግጧል።
የባንኩ ዓመታዊ ሪፖርት እንደሚያመለክተዉ ፤ ኪሳራው ሙሉ በሙሉ የተከሰተው በቀድሞው የባንኩ አስተዳደር በጣም ዝቅተኛ በሆነ የምንዛሬ ዋጋ ተገብተው ለረጅም ጊዜ በውጭ ምንዛሪ ተመዝግበው የቆዩትን ዕዳዎችና ግዴታዎች ለመክፈል መገደዱ ነው።
የወቅቱ የገንዘብ ፖሊሲ ለውጥ የውጭ ምንዛሪ ዋጋ ከመጀመሪያው ውል ከእጥፍ በላይ እንዲጨምር በማድረጉ፣ ባንኩ እዳዎቹን በአዲሱ ከፍተኛ የምንዛሬ መጠን እንዲከፍል መገደዱን አስታውቋል። ባንኩ ከብሔራዊ ባንክ ወስዶት የነበረውን 5.85 ቢሊየን ብር ብድር ከወለዱ ከ658.4 ሚሊየን ብር ጋር በሙሉ መክፈል መቻሉን ከሪፖርቱ ለመረዳት ተችሏል።
በሌላ በኩል ንብ ባንክ እንዳስታወቀዉ ገቢው በ4.6 በመቶ ጨምሮ 11.3 ቢሊየን ብር የደረሰ ሲሆን፣ ተቀማጭ ገንዘብ በ14 በመቶ አድጎ 51.3 ቢሊየን ብር መድረሱን አመልክቷል።(ካፒታል)
❤ 78😭 34🤔 2👍 1😁 1
Photo unavailableShow in Telegram
የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ከፍተኛ ዕዳ ያለባቸው 10 የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝር በጥቅምት 2025 መረጃ መሠረት ይፋ ሲሆን፣ ኢትዮጵያ በ1.59 ቢሊዮን ዶላር ዕዳ ሰባተኛ ደረጃን ይዛለች።
ዝርዝሩ በ6.89 ቢሊዮን ዶላር በሚጠጋ ዕዳ በአንደኛ ደረጃ በምትገኘው ግብጽ የሚመራ ሲሆን፣ ኮትዲቯር እና ኬንያ እያንዳንዳቸው በሦስት ቢሊዮን ዶላር ገደማ ዕዳ በመያዝ በሁለተኛና ሦስተኛ ደረጃዎች ላይ ተቀምጠዋል።
ከእነዚህ ሀገራት በተጨማሪ አንጎላ፣ ጋና፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ታንዛኒያ፣ ካሜሩን እና ዛምቢያ በቀሪዎቹ ከፍተኛ የዕዳ ተቀባይ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ይገኛሉ።
የአይኤምኤፍ ብድር በአጠቃላይ ለፋይናንስ መዳረሻነት የሚወሰድ ቢሆንም፣ እነዚህ ሀገራት ባለው ከፍተኛ ዕዳ ምክንያት የረጅም ጊዜ ዕድገታቸው ላይ ጥያቄ የሚያጭር ሲሆን በተመሳሳይ መልኩ ኢኮኖሚያዊ ችግራቸው እየተባባሰ መምጣቱን ተመላክቷል።
በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት የ አይኤምኤፍ ፕሮግራሞች መንግሥታት ድጎማዎችን እንዲቀንሱ፣ ግብሮችን እንዲጨምሩ እና የመንግሥት ሴክተር በጀት እንዲቀንሱ አስገድደዋል፤ ይህም ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ መዘዞችን አስከትሏል።
የዋጋ ግሽበት እየጨመረ እና የአገር ውስጥ ገንዘቦች ዋጋ እየወደቀ ሲመጣ፣ የ አይኤምኤፍ ዕዳዎችን መክፈል ከጊዜ ወደ ጊዜ አስቸጋሪ እየሆነ እንደሚገኝ ተጠቁሟል።
በዚህም ምክንያት ብዙ የአፍሪካ ሀገራት በጤና፣ በትምህርት እና በመሠረተ ልማት ላይ መዋዕለ ንዋይ ከማፍሰስ ይልቅ ለዕዳ ክፍያ ከፍተኛ የሆነ ብሔራዊ ገቢን እንዲመድቡ እየተገደዱ መሆኑ ለመረዳት ተችሏል።
T.me/ethio_mereja
Ethio-info
❤ 85👏 12🤔 9😁 7👍 5😱 1😢 1
Photo unavailableShow in Telegram
በአዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.8 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
***
በኢትዮጵያ አዋሽ ፈንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4.8 ማግኒቲዩድ ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሲሞሎጂ ትምህርት ክፍል ኃላፊ አታላይ አየለ (ፕ/ር)፤ በአዋሽ ፋንታሌ አካባቢ በሬክተር ስኬል 4 ነጥብ 8 የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ለኢቢሲ ዶትስትሪም ገልፀዋል።
ዛሬ ጠዋት 2:24 አካባቢ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረቱ አዲስአበባ፣ ደብረ ሲና እና ደብረ ብርሀን አካባቢዎች ላይ መሰማቱም ተገልጿል።
T.me/ethio_mereja
Ethio-info
❤ 40
Photo unavailableShow in Telegram
በፀጥታ ችግር እና ውስን ተደራሽነት ምክንያት በአማራ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎች እየተስተጓጎሉ ነው_ የዓለም ምግብ ፕሮግራም
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ በአማራ ክልል የሰብዓዊ ዕርዳታ ሥራዎች በቀጠለው የፀጥታ ችግርና የተደራሽነት ውስንነት ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሎጂስቲክስ ፈተናዎች እየገጠሙት መሆኑን አስታወቀ።
ድርጅቱ አማራ ክልልን በተመለከተ ባወጣው የሥራ ሁኔታ ግምገማ ሪፖርት፣ በተለይም በ #መተማ እና በ #ምሥራቅ_አማራ አካባቢዎች ያለው የጸጥታ ችግር የዕርዳታ አቅርቦቶችን ትራንስፖርት በእጅጉ እያዘገየ መሆኑን ጠቁሟል።
ሪፖርቱ፣ በተለያዩ አካባቢዎች የንግድ ትራንስፖርት አገልግሎት እጥረት መኖሩን በመጥቀስ፣ ለተቸገሩ ማኅበረሰቦች ዕርዳታ በወቅቱ እንዳይደርስ እንቅፋት እየፈጠረ መሆኑን አስረድቷል።
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ምንም እንኳ እነዚህ ገደቦች ቢኖሩም፣ የሎጂስቲክስ ክላስተር በግጭት ባለበት ክልል ውስጥ የሰብዓዊ አጋሮች ሥራቸውን መቀጠል እንዲችሉ ትራንስፖርትን፣ ማከማቻን እና ቅንጅትን ጨምሮ የጋራ አገልግሎቶችን ማቅረቡን መቀጠሉን ገልጿል።
T.me/ethio_mereja
Ethio-info
❤ 34👍 3😱 3👏 2🙏 2
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ
⩩ 100% ለሚከፍሉ ከ30% እስከ 35% የሚደርስ ታላቅ እውነተኛ ቅናሽ አዘጋጅተናል።
⩩ እንዲሁም 40% ለሚከፍሉ፣ ከከፈሉት ላይ የ20% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
📍 ሊሴ ገ/ማርያም
👉 66 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 7,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (759,000)
👉 71 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,165,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (816,500)
👉 132 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,520,000
ቅድመ ክፍያ 10% (1,452,000)
👉 146 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 16,060,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,606,000)
📍ሐይሌ ጋርመንት
ባለ 3 መኝታ
👉 139ካሬ ሙሉ ክፍያ = 14,590,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,459,000)
📍 አያት (ፈረስ ቤት)
👉 88 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 8,360,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (836,000)
👉 108 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 10,260,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,026,000)
👉 137 ካሬ ሙሉ ክፍያ = 15,070,000
ቅድመ ክፍያ = 10% (1,50,000)
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
❤ 18
