ar
Feedback
️ ንስር አማራ🦅

️ ንስር አማራ🦅

الذهاب إلى القناة على Telegram

የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም። አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ። 💚💛❤️ እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2 @NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅 ንስር ዐማራ🦅 #የግፉአን_ድምፅ t.me/NISIREamhra

إظهار المزيد
63 649
المشتركون
-2724 ساعات
-1827 أيام
-29130 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '25
ديسمبر '25
+546
في 0 قنوات
نوفمبر '25
+1 148
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+5 373
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+2 836
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+1 660
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+2 190
في 1 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+1 477
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+1 516
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+1 933
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+2 709
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+636
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+1 542
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+4 305
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+3 004
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+4 558
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+2 218
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+5 042
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+3 437
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+1 064
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+1 412
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 450
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+2 424
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+2 614
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+1 345
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+1 142
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+1 055
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+643
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+6 298
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 1 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+31
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+2 348
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+2 666
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+273
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+345
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '230
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+112
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+526
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+583
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+403
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+487
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+894
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+530
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+470
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+9 883
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
16 ديسمبر+31
15 ديسمبر+3
14 ديسمبر+22
13 ديسمبر+33
12 ديسمبر+13
11 ديسمبر+29
10 ديسمبر+19
09 ديسمبر+23
08 ديسمبر+38
07 ديسمبر+45
06 ديسمبر+40
05 ديسمبر+36
04 ديسمبر+96
03 ديسمبر+33
02 ديسمبر+35
01 ديسمبر+50
منشورات القناة
🔥ላስታ አሳምነው ኮር ከ32 በላይ የአገዛዙ ሰራዊት በመደምሰስ እና ከ50 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጄኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር በድብኮና ግራር አምባ እንዲሁም ዳቦ ከተማ ቀጠናዎች በወሰደው የተጠና የደፈጣ ጥቃት በጠላት ላይ ታላቅ ድል ተቀዳጀ። ታህሳስ 07/2018 ዓ/ም ከንጋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የአገዛዙ ብልፅግና ልሳናት የላሊበላ ከተማ አስተዳደር፣የላስታ ወረዳና የቡግና ወረዳ የካቢኔ አባላትን ከጋሸና ወደ ላሊበላ ከተማ ለማሳለፍ የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ከጋሸና እርፋ እስከ ግራር አምባ ዘርግቶ የነበረ ቢሆንም የኮሩ ነብሮ ተወርዋሪ ኮማንዶ እና ውባንተ አባተ ክፍለ ጦር ሁለት ሻለቃዎች በድብኮ ቀጠና እንዲሁም በዳቦ ከተማ ቀጠና እሸት ክፍለ ጦር ሁለት ሻለቃዎች ደፈጣ በመጣል ጠላትን አይቀጡ ቅጣት ቀጥተውት ጠላት ሙትና ቁስለኛውን እያንጠባጠበ ሊሄድ ተገዷል። በዚህ የደፈጣ ጥቃት 32 የአገዛዙ ሰራዊት ሲደመሰስ ከ50 በላይ የቆሰለ እንዲሁም ዙ-23ቱ በዲሽቃ ተመትቶ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ሰራዊት ዙ-23 በዘፈቀደ በመተኮስ የሦስት ንፁሀንን መኖሪያ ቤትና አምስት የአርሶ አደር የጤፍ ክምር እስከ 35 ኩንታል ሊወጣ የሚችል እህል ያቃጠለ ሲሆን በአራት ንፁሃን ላይ ከቀላል እስከ ከባድ ጉዳት አድርሷል። ከዚሁ ጋር በተያያዘ ታህሳስ 06 ለ 07 /2018 ዓ/ም ሌሊት በአቢሰግ፣በሙጫ በረት፣በእርፋ፣በታሎ ደብር አቅጣጫ እሸት ክፍለ ጦርን እርፋና ገለሶት ላይ አፍናለሁ ብሎ የመጣን የአገዛዙን ሰራዊት እሸት ክፍለ ጦር አንገቱን አስደፍቶ እንደመለሰው መዘገባችን ይታወቃል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra

7 62613

2
🔥#ግባ_በለው💪 አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ጠገዴ / ማክሰኞ ገበያ ወረዳ ደቅ አባ ጊዮርጊስ ተብሎ ከሚጠራዉ ስፍራ አስደማሚ ተጋድሎ በማድረግ የማረከው የጦር መሳሪያና የአገዛዙ ሚሊሻ ሀ
🔥#ግባ_በለው💪 አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ጠገዴ / ማክሰኞ ገበያ ወረዳ ደቅ አባ ጊዮርጊስ ተብሎ ከሚጠራዉ ስፍራ አስደማሚ ተጋድሎ በማድረግ የማረከው የጦር መሳሪያና የአገዛዙ ሚሊሻ ሀይል‼️ ማጥራትና ማብቃት እንዲሁም ማጥቃት ተጠናክሮ ቀጥሏል!! #ባንዳ_እጅ_ስጥ ‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
8 022
3
ዛሬ ምርኮ
ዛሬ ምርኮ
8 141
4
🔥መልሶ ማደራጀቱን በማጠናቀቅ ከተሞችን ታርጌት ያደረገ ውጊያ እያደረግን እንገኛለን‼️ የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የጠላትን ካምፕ በጥልቀት በማጥናት በሌሊቱ በ5 የተለያዩ ቦታ+2
🔥መልሶ ማደራጀቱን በማጠናቀቅ ከተሞችን ታርጌት ያደረገ ውጊያ እያደረግን እንገኛለን‼️ የአፋብኃ ቴድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር የጠላትን ካምፕ በጥልቀት በማጥናት በሌሊቱ በ5 የተለያዩ ቦታወች ውጊያው በመክፈት የ74ኛ ክ/ጦር ከ5ቱ ሬጅመንቶች የተውጣጣ ሃይል እና የክ/ጦሩ ቃኝ እና መሃንዲስ በውጊያው ተሳትፈውበታል። ዉጊያውንም በወርቁ ማደያ፣ በፖሊስ ጣቢያው ፣ በጠዛ ወንዝ፣ በአዲሱ ገበያ እና በቴክኒክ በኩል ሙሉ ከበባ በማድረግ የደ/ወርቅ ፖሊስ ጣቢያን ጨምሮ ሙሉ ከተማዋን ለ6:00 ተቆጣጥሮ ቆይቷል ለህዝባችን ነፃነት በማለት ከተማውን ለቀን መውጣት ችለናል። በዛሬው አውደ ውጊያ የተማረኩ 👉ከ27 በላይ ክላሽ 👉 1650 የክላሽ ተተኳሽ 👉 29 ቦንብ እስካሁን ምርኮ ተደርጓል። በርካታ ፖሊስ፣አድማበትን፣ምኒሻ ተደምስሷል። በረካቶችንም በእጅ በመያዝ ተችሏል። አዲስ ትውልድ፣አዲስአስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን ! ©አፋብኃ| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ታህሳስ 07/2018 ዓ.ም #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
9 328
5
🔥እሸት ክፍለ ጦር አዳራቸዉን ታላቅ ጀብድ ፈፅመው እጅን በአፍ የሚያስጭን ታሪክ ሰርተዉ ድል አስመዝግበዋል‼️ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር እሸት ክፍለ ጦር ቃኝዎች አዳራቸዉን በተለምዶ "ሳይና በር" ተብሎ ከሚጠራዉ ቦታ ላይ መሽጎ የሚገኘዉን የአገዛዙ 65 ክፍለ ጦር በመቶ አለቃ አረጋ የምትመራዉ 4ኛ ሻለቃ ሰራዊት ላይ በጨለማ የማያዳግም እረምጃ ወስደዉበታል። ንስሮቹ የእሸት ክፍለ ጦር ቃኝወችም ሰኞ ለማክሰኞ አዳር ከምሽቱ 3:00 እስከ ሌሊቱ 7:00 ባደረጉት ማጥቃትም ቁጥሩ ያልታወቀ የአገዛዙ ሰራዊት በቦንብ አረር እንደ በቀሎ እሸት ሲጠበስ ቀሪዉ ነፍሰ አዉጭኙን በየገደሉ እየተንከባለለ ማደሩ ታዉቋል። ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
11 235
6
🔥ምኒልክ ዕዝ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ ደሴ ዙሪያ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ በተደረገ ተጋድሎ በርካታ ድሎችን አስመዘገቡ‼️ በላጎ ተወርዋሪ ሻለቃ ከህዳር 29 እስከ ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም ደሴ ዙሪያ ለአንድ ሳምንት ተከታታይ መደበኛ ውጊያ በማድረግ ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ በማድረስ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል:: የተወርዋሪ ሻለቃዋ አናብስቶች ደሴ ዙሪያ ወረዳ ላይ ብዙ ቀበሌዎችን በመቆጣጠር የህዝብ አስተዳደር መዋቅር በመዘርጋት የህዝቡን አስተዳደራዊና ማህበራዊ ችግሮች ለመቅረፍ ሰፊ ስራ እየሰሩ ይገኛሉ:: ሳምንቱን ያለማቋረጥ በተደረገው መደበኛ ትንቅንቅና ተጋድሎ በርካታ ድሎች የተመዘገቡ ሲሆን በትናትናው ዕለት ታህሳስ 6/2018 ዓ.ም ተለያየን እና ዚሃ ላይ በተደረገው እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ተወርዋሪ ሻለቃዋ ከልጅ እያሱ ኮር 23ኛ ክፍለጦር ጋር በመጣመር በርካታ የፋሽስቱ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ብሎም ቀጠናውን በማስከበር ታላቅ ድል አስመዝግበዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
11 052
7
🔥ደላንታ ዙሪያ የዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱ ሻለቃ አመራር ጥቃት ሲፈፀምበት በርካታ የፋሽስቱ እግረኛ ሰራዊቶች ደግሞ ሙትና ቁስለኛ ተደርገዋል‼️ አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለ ጦር የጥላትን ሻለቃ አመራር ከባድ ቁስለኛ በማድረግና ከሶስት ጓድ በላይ እግረኛ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል:: ዚሃ ላይ በልጅ እያሱ ኮር አናብስቶች ሲጠዘጠዝ የዋለው የፋሽስቱ ሰራዊት እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ደላንታ ወረዳ ሲፈረጥጥ ፅናት ክፍለ ጦር መክት ሻለቃ 3ኛ ሻምበል ባደረጉት የደፈጣ ኦፕሬሽን በርካታ የጥላት ሰራዊት ዶግ አመድ ተደርገዋል። አምባሰል ወረዳ ውስጥ ባትሪ በተባለ ቦታ ላይ በተደረገ ደፈጣ ሻለቃ መሪው ከባድ ቁስለኛ ሲሆን፣7(ሰባት) የጥላት ሰራዊትች ሲደመሰሱ አስራ አራቱ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
11 687
8
🔥#ደብረወርቅ💪 እናርጅ እናውጋ ወረዳ ደብረወርቅ ከተማ ላይ መሽጎ የነበረው የአገዛዙ ኃይል በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ሲወቀጥ አድሯል፣ ደብረወርቅ ገቢ ሆናለች💪 ዝርዝር መረጃው ይዘን የምንመለስ ይሆናል! #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
12 460
9
🔥በምዕራብ ወሎ ግንባር ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ 17 የአድማ ብተና አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን
🔥በምዕራብ ወሎ ግንባር ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ 17 የአድማ ብተና አባላት ላይ እርምጃ ተወሰደ‼️ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 1ኛ ሸዋንግዛው ካሣ ሻለቃ የፋኖ ኃይል ትናትና ታህሳስ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ቡሶ ጊዮርጊስ የተባለ አካባቢ ላይ በጣለው ደፈጣ በኮሎኔል መብሬ አስማማው ዋሴ በሚመራው የአድማ ብተና ኃይል ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በዚህም 5 አድማ ብተናዎች ሲደመሰሱ 15 የሚሆኑት ቁስለኛ ተደርገዋል:: በተጋድሎው በድምሩ 2 ቲም የሚሆን የጠላት ኃይል ከጥቅም ውጭ ተደርጓል ሲል የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል ለምኒልክ ዕዝ በላከው ሪፓርት ገልጿል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 07/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
12 485
10
🔥#ከአገዛዙ_የሞት_መንጋጋ_ያመለጡ የአማራ ወጣቶች መልዕክት እንደወረደ‼️ ሰላም ንስሮች እንዴት ናችሁ ከአሁን በፊት በወልዲያ ከተማ የቲንፋዝ ጊዮርጊስን የአብነት ተማሪዎች እንደወሰዷቸው ይታወቃል እናም ከታሰሩ በኃላ ከተማሪዎችም ስራ ያላቸውም የግል ሰራተኞችም ጭምር ስለ ነበሩ ከ7,000 እስከ 10,000 ከአመጣችሁ እናስወጣችሁ እያሉ ያስወጧቸውን ብር በአካውንት አስልከው አመለጡን እያሉ ይናገራሉ፣ ብር የሌለንን ደግሞ አዳር ሁሉ በመከላከያ ታጅበን ተጓዝን አ.አ ከደረስን በኃላ የወታደር ማሰልጠኛ ካምፕ እየወሰዱን ለሽንት ለመቆም ቦታ በመምረጥ እያለ እግዚአብሔር ይመስገን 3 ሁነን ዘለን እያመለጥን ባለበት አንዱን ጓደኛችን ተኩሰው እግሩን መቱት ሁለታችን ግን እያቆራረጥን በ2ኛ ቀን ወልዲያ ገባን እባካችሁ ተጠንቀቁ ወጣቶች ሚሊሻ ለመከላከያ ሲሰጥህ ከአንተ የሚያገኘው ብር አለ ለመከላከያም በፍላጎት ነው የሚመዘገብ የሚሉት ውሸት ነው ሲል ከአፈሳ ያመለጡ ታጋቾች ውስጥ በንስር አማራ በኩል ይህንን ምስክርነትና ለወጣቱ ራሳችንን ከአፈሳ እንጠብቅ ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል‼️ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 06/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
13 189
11
🔥#ስጋበሉ_ምርኮኛ_ከወለጋ‼️ ታህሳስ 04/2018 ዓ.ም ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ስሬ ወረዳ ላይ በነበረው ከባድ ተጋድሎ በአንድ ግንባር ብቻ ከሙትና ቁስለኛ ተርፈው የተማረኩት የኦሮሚያ ሽምቅ ተዋጊ
🔥#ስጋበሉ_ምርኮኛ_ከወለጋ‼️ ታህሳስ 04/2018 ዓ.ም ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ስሬ ወረዳ ላይ በነበረው ከባድ ተጋድሎ በአንድ ግንባር ብቻ ከሙትና ቁስለኛ ተርፈው የተማረኩት የኦሮሚያ ሽምቅ ተዋጊዎች (ጥሬ ስጋ እየበላ የተቀመጠው ኮማንዶ😂) ሙትና ቁስለኛውን አሞራና ጅብ ይቁጠረው!! የአማራ ፋኖ በወለጋ በአርበኛ አለፈ ሽባባው የሚመራው ጌጤ ግርማ መብረቅ ክ/ር💪 በዋዛ መሞት የለም💪 #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 06/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
13 112
12
🔥የደጋው መብረቅ አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ አንድ ሙሉ ኦራል ሲደመሰስ በርካታ የብልፅግና ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ታላቅ ድል ተቀዳጁ‼️ አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር አንሻ ክፍለ ጦር እና ቀኝ አዝማች ተበጀ ወርቁ ክፍለ ጦር ከትናንትናው የጋሸና ግሩም ኦፕሬሽን የቀጠለ ድል በጥላት ላይ ተቀዳጅተዋል:: ታህሳስ 6/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 2:30 ሰዓት ጀምሮ እስከ አመሻሽ 11:00 ሰዓት እልክ አስጨራሽ ፍልሚያ የተደረገ ሲሆን፤ ሁለቱ ክፍለ ጦሮች በጥላት ሰራዊት ላይ በወሰዱት መራር እርምጃ አንድ ኦራል ሙሉ በሙለ ሲወድም፤በሰባት ፓትሮል ሙትና ቁስለኛ የብልፅግና ሰራዊትን ሲያመላልስ ውሏል። በመቄት ወረዳና በዋድላ ወረዳ እስከ ጋሸና ከተማ እንደ ወጣት ነስር የሚምዘገዘጉት ሁለቱ ክፍለ ጦሮች ሰንሰለታዊ ትስስርን በመዘርጋት ወደ አርቢት ወቄጣ እና ዋድላ ኮን ወረዳዎች የብአዴን ሎሌ አመራሮችን ለማሳለፍ በዙ23 ታጅቦ የተንቀሳቀሰውን የጥላት ሰራዊት ከበባ በማድረግ በርካታ ሃይል በመደምሰስና በማቁሰል ታላቅ ጀብድ ፈፅመዋል:: ከሽመልስ አብደሳ ጉረና ተከፍቶ የተለቀቀው ስጋት ቀለቡ የግለሰቦች ተከፋይ ሰራዊት ለተከታታይ ቀናቶች በተወሰደባቸው እርምጃ ከስጋት ቀለብነት ወደ አሞራ ቀለብነት የመሸኘቱ ዘመቻ በኮሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል።  ስለሆነም ብርቱ የፋኖዎችን ክንድ መቋቋም የተሳነው የብልፅግና ሰራዊት ወደየመጣበት ፈርጥጦ ሲሸሽ ሁለት የጋሸና ነዋሪ ንፁሀኖችን ጭምር በአሰቃቂ ሁኔታ እረሽኗል። የአማራን ህዝብ እንደ ህዝብ ሊያጠፋ የመጣው የአብይ ሰራዊት ይሄንን ተግባሩን በጋሸና አደባባይ ላይ በጠራራ ፀሀይ በንፁሃን አማራዎችን በመረሸን ዛሬም ፋሽስትነቱን አስመስክሯል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምኒልክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 06/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
12 986
13
🔥#የድል_ዜና‼️   👉በመተማ ወረዳ መሸሃ ቀበሌ የቁም ምሽግ ሰርቶ ህዝብ ሲያንገላታና ሲዘርፍ የሰነበተው የጠላት 78ኛ ክ/ጦር አካል ሬጅመንቶች ተደምስሰዋል‼️     ታህሳስ 05/2018 ዓ.ም በልዩ ወታደራዊ ዕቅድ የማጥቃት ውጊያ የከፈተው ልማደኛው በላይ ዕዝ ደጃዝማች ፬ኛ ኮር ጎቤ ክ/ጦር ፣አርበኞች ክ/ጦርና ረመጡ ደጀን ክ/ጦሮች የተወጣጣ ደምሳሽ ፈጣን ተወርዋሪ ኃይል ጠላት የመሸገባቸውን ከፍተኛ ቦታዎች በመዝለቅ ከንጋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት ከባድ የጨበጣ ውጊያ በማድረግ ጠላትን የደመሰሰ ሲሆን ከመተማ ተነስቶ በነጋ ውኃ አድርጎ መሸሃ በመድረስ የውጊያ ድጋፍ ለማድረግ ከምዕራብ ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ የተንበሳቀሰው ጠላት በደጃዝማች 4ኛ ኮር አጣናው ዋሴ ክ/ጦር ምት ደርሶበት ተልዕኮው እንዲከሽፍበት ተደረገ። ከምዕ/አርማጭሆ አብርሃ ጅራ በመነሳት መሸሃ ደርሶ ከድምሰሳ ሊታደግ የተንቀሳቀሰው የዓብይ ፋሽስት ሰራዊት ቀድሞ ስምሪት በተሰጣቸው በደጃዝማች 4ኛ ኮር ዘራይ ክ/ጦርና ተከዜ ክ/ጦሮቻችን መተላለፊያ መንገዱ በእሳት መታጠሩን በማረጋገጥ መሸሃ ለተከበበው ጠላት ሊደርስለት አልቻለም ሁሉም መንገዶች የገሞራ ባህር ተደርገዋል።   በቀበሮ ጉድጓድ ተወሽቆ የሰው ሀይሉንና የመሳሪያ ክምችቱን ተጠቅሞ እጅግ ከፍተኛ ቋሚ መከላከል ሲሞክር ቢውልም ልማደኞቹ  #በክላሽና #በስናይፐር #ግንባር እየነደሉ በጨበጣ #በቦምብ_እያቃጠሉ #በሳንጃ _እየተረተሩ የተማመነበትን ምሽግ በመስበር በወርቅ ቀለም የሚከተብ እጅግ አኩሪ የጀብዱ ታሪክ ፅፈዋል።የጠላት 78ኛ ክ/ጦር ሁለት ሻለቀ ጦር ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ✔️253 የተደመሰሰ ጠላት ✔️58  የቆሰለ ✔️55   እጅ የሰጠ የተማረከ ✔️83 የተማረከ ክላሽ ✔️ 02 የተማረከ ብሬን ✔️ 1 ድሽቃ ✔️15 ሽህ ልዩ ልዩ ተተኳሽ ጥይት ተማርኳል። በማጥራትና ማብቃት ተሞርዶ የተሰናዳው ደጃዝማች 4ኛ ኮር በመተማና አርማጭሆ የነበረውን ጠላት እያፈረሰው ይገኛል።   👉ሜ/ጀ/ ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ✔️መካነ እየሱስ ✔️አርብ ገቢያ ✔️ጉማራ እና ✔️አምበሳሜ ከተሞች የጁላ ሰራዊት የአማራ መሬት ወደ መጣበት ላይመለስ መቀበሪያው እንዲሆን አይበገሬዎቹ  በቀጠናው የመሸገውን ጠላት ሲፋለሙት ውለዋል። 🔸ጉና ክ/ጦር ጣና ገላውዲዎስ ክ/ጦር መካነ እየሱስ እና ጉማራ አምበሳሜ ከተማ የመሸገው ጠላት የተለያዩ ብርጌዶችን በማሰለፍ አጥቅተዋል። አርብ ገቢያን ከተማ የመሸገውን አረመኔ ደግሞ 🔸ከአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ... 102ኛ ኮር 11ኛ ክ/ጦር የተወጣጡ ሻለቆች (አርብ ገቢያ) ሁለቱ ዕዞች በመጣመር ግራና ቀኝ ተጠምደው ጠላትን እንደ ቅጠል ያረገፉበት ግንባር ነበር።       ራስ አሞራው 3ኛ ኮር    🔸ታህሳስ 05/2018 ዓ.ም ዳባት ወረዳ ላይ አራቡር ሀሙሲት  ሲንቀሳቀስ የነበረ የአረመኔው ዓብይ ሰራዊት ላይ ጥቃት በማድረስ የ3ኛ ራስ አሞራው ኮር አያሌው ብሩ ክ/ጦር ሲሆን ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ጀምሮ በነበረዎ ውጊያ በደረሰበት ምት ሙትና ቁስለኛ የሆነው የአገዛዙ ጦር ወደመጣበት ሸሽቷል።     🔸3ኛ ኮር ራስ ደጀንና ጭና ቁጥር ሁለት ክ/ጦሮች እንቃሽ አኖራ ጠላትን የተፋለሙት ሲሆን ቁጥሩ በውል ያልተረጋገጠ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።በከባድ መሳሪያ በመተኮስ የንፁሃን አርሶ አደሮችን ሰብል በማውደም ጫና አድርጎ ሰርጎ ለመግባት ያደረገው ሙከራ በበላይ ዕዝ ራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር ራስ ደጀንና ጭና ቁጥር 2 ክ/ጦሮች ሳይሳካለት እግሬ አውጭኝ ብሎ ሸሽቶ እንዲመለስ ተገዷል።   ማጥራትና ማብቃት እንዲሁም ማጥቃት ተጠናክሮ ቀጥሏል!!            ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! ©አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ              ታህሳስ 06/2018 ዓ.ም     #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 06/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
14 115
14
ነብር አይኑን ታሞ ፍይል ስትመራው አንበሳ ተሰብሮ ጊደር ገድፋው ይሄንን እያየ ይኖራል ወይ ሰው‼️
25 196
15
🔥#በጣም_አስቸኳይ‼️ #የቆቦ ሚሊሻና ምርጥ ሀምሳ ዛሬ ከሰዓት በሗላ ከመሸ የቀን ወዛደሮችን ከስራ ሲመለሱ በመጠበቅ እየደበደቡ ጫማ አስወልቀው መሳሪያ አንገታቸው ላይ በማንጠልጠል 'ፋኖን ማረክነው' በሚል በአስፓልት ህዝብ እያያቸው እየወሰዷቸው ነው። አሁን ራሱ ምሽት 1:24 የከተማውን መግቢያ እየጠበቁ ምስኪኖችን እያስገደዱ ነው። via inbox ©መረብ ሚዲያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 03/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
26 350
16
🔥ለመላው የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ በየደረጃው ላላችው አመራሮች፣ የትግል አጋሮቸ እና ለመላው የጎጃም ህዝብና የትግላችን ደጋፊዎች ከሁሉ አስቀድሜ አማራዊይና ወንድማዊ ሰላምታየ በያላችውበ+9
🔥ለመላው የምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ በየደረጃው ላላችው አመራሮች፣ የትግል አጋሮቸ እና ለመላው የጎጃም ህዝብና የትግላችን ደጋፊዎች ከሁሉ አስቀድሜ አማራዊይና ወንድማዊ ሰላምታየ በያላችውበት ይድረሳችው ማለት እፈልጋለው‼️ ወራሪውና ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለውን መንግስት መር እና ዘር ተኮር ጭፍጨፋ፣ ማፈናቀል፣ ሃብትና ንብረት ዘረፋ እና ማውደም፣ አማራነትን የመፀየፍና የማጥፋት እኩይ ተግባር በመቃወም ከነበርኩበት የቀድሞው የመከላከያ ሰራዊት፣ ከወቅቱ የአብይ አህመድ የግል ካንፓኒ ከአባልነትና አመራርነት ለቅቄ በመውጣት የአማራን ህዝብ ትግል በቀድሞው የአማራ ፋኖ በጎጃም የአሁኑ ቴወድሮስ እዝን ተህሳስ 12/ 2017 ዓ/ም ተቀላቅየ የምችለውን ሞያዊይና አማራዊ ግዴታየን ድርጅቱ የሰጠኝን ተልእኮ በየትኛውም ቦታና ጊዜ ተንቀሳቅሸ የምችለውን ሁሉ አስተዋፅኦ ሳደርግ ሙቆየቴን መግለፅ እወዳለው።        ለእውነት ይህ አንድ አመት ቆይታየ በህይወት ዘመኔ አይረሴው ትዝታየ፣ ታሪኬ መሆኑን በህይወት እስካለው የምናገረው፣ ሲመቻችልኝም የምፅፈው ልዩ የህይወቴ ምእራፍ መሆኑን መቸም አልዘነጋውም።    እንደ ድርጅት አመራር፣ እንደ ታጋይ ብሎም እንደ ህዝብ ላደረጋችውልኝ ዘርዝሬ የማልጨርሳቸውን መልካም ነገሮች ሁሉ ከውስጤ ፍቅር በማልሰስትበት አንደበቴ በንፁህ አማራዊ ወንድምነት ምስጋናየ ልባዊ ነው።      ካበረከትኩት በላይ እያመሰግናችው፣ በምሄድበት የስምሪት ቀጠና ሁሉ ለደህንነቴ በቂ ጥበቃና ከለላ እየሰጣችው፣ ለመስጠት ከማይሰስተው እጃችው እና ከማይነጥፈው  ኪሳችው ስንቄም ትጥቄም በመሆን ላደረጋችውልኝ መልካም ነገር ሁሉ ከማመስገን ውጭ ሌላ ምንስ ላደርግ እችላለው?     በአንድ አመት ቆይታየ በተለይም በአመራር ስልጠና፣ በማስተማርያና በልዩ ልዩ ዶኮመንት ዝግጅት ብሎም ምክረ ሃሳቦችን በማቅረብ፣ በአደረጃጀት ክለሳወች የበኩሌን አስተዋፅኦ በማበርከት አሁን ላለው ግዙፉ የቴወድሮስ እዝ የበኩሌን አስተዋፅኦ ጠጠር እንደወረወርኩ ይሰማኛል።       አማራ የሚጠነክረውና አሸናፊ ሁኖ የሚወጣው በሚወለደው አማራዊ አንድነት ብቻ መሆኑን ባለኝ ፅኑ እምነት ለአማራ አንድነትም መሪወችን በማናገር፣ ምክረ ሃሳቦችን በማቅረብ አሁን ላለው የአንድነት የተስፋ ብርሃንም የምችለውን ሁሉ እንዳደረኩ ይሰማኛል ለዚህም ሃሳቤን ሳትንቁ ከጎኔ ለነበራችው ለአራቱም ግዛት ከፍተኛ አመራሮች ሁላችውንም ከልብ በመነጨ ትህትና አመሰግናችዋለው።      ሁሉም የቀጠና አደረጃጀቶች ወጥና ተመሳሳይ የአደረጃጀት እና የአመራር አቅም ግንባታ እንዲኖር በማሰብና ያቅሜን አበርክቶ ለማድረግ ወደ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ እዝ በማቅናት በተለይም በአመራር ስልጠና ላይ በማተኮር የበኩሌን አስተዋፅኦ ለማበርከት ድርጅቴን በጠየኩት መሰረት ለተደረገልኝ መልካም ምላሽ ምስጋናየን እያቀረብኩ የቴወድሮስ እዝ ሞያዊይና ወንድማዊ ድጋፌን በጠየቀኝ ወቅት በማንኛውም ሰአትና ቦታ በመገኘት የምችለውን ሁሉ ለማበርከት ዛሬም እንደትናንቱ ዝግጁ መሆኔን ልገልፅ እወዳለው።        ራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ እንደመጣው አንተን ማግኘቴ፣ ስንገናኝም ያሳየኸኝ ፍቅርና አክብሮት፣ የጣልክብኝ እምነት በጉዞየ ሁሉ ጉልበቴ ነበርና ሁሌም እንደምለው ፈጣሪ ጥላና ከለላ ሁኖ ለእኛው ለተገፋነው ህዝቦች ሲል የማቱሳላን እድሜ ያድልህ ወንድማለሜ!!!!!        የማህበራዊ ሚድያ አንቂዎች ወንድምና እህቶቸ ያደረጋችውልኝ መልካም አበሬታ፣ ድጋፍና ማበረታታት በነበረኝ ቆይታና በቀጣይም ለሚኖረኝ ጉዞ ጉልበቴ ነበርና በያላችውበት ወንድማዊ እና ልባዊ ምስጋናየ ይድረስልኝ።           አርበኛ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ አርበኛው ወንድሜ ሃብቴ ወልዴ፣ አርበኛ ኢንጅነር ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ፣ አርበኛ ሳሙኤል ባለድል፣ አርበኛ መከታው ማሞ፣ ኮል ማነገረው፣ እዮቧ የሸዋው፣ ደርቤ ወሎየው እና ስማችውን ያልጠቀስኳችው ወንድሞቸ ስለሁሉም ወንድማዊ አቀራረባችውና ምክራችው ሁላችውንም ከልብ አመሰግናለው።        በመጨረሻም ለሁሉም የፋኖ አመራሮች የማስተላልፈው ወንድማዊ ምክር          አንድ አለመሆናችን ብዙ የግል ህይወታችን ወደጎን ጥለን በገባን ልክና መጠን የምንታገልለት ህዝባችን እየደረሰበት ያለውን የማያቋርጥ ግፍና መከራ፣ በዱር በገደሉ በየሰአቱ ለሚለዩን እህትና ወንድሞቻችን በአጠቃላይ እንደ ህዝብ አየደረሰ ያለውን ሰቆቃ ለማሳጠርና በአንድ ልብና መንፈስ ተናበንና ተነጋግረን የጋራ በትራችን በጠላት ላይ ለማሳረፍና የሞት አፋፍ ላይ ያለው ጠላታችን በእኛው እንዝላልነት እድል እያገኘ መሆኑን ተገንዝባችውና የሚሄደውን ጠመዝማዛ የአንድነት ጉዞ አሳጥራችው አንድነታችን ባረዘመ ጊዜ እንድታበስሩን ወደማዊ ጥሪየ ነው።           ድል ለአማራ ፋኖ!!!!!! ©ሻለቃ ሙላት ሲሳይ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 03/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
28 152
17
🔥ደጀን ክፍለጦር በሌሊት ባደረጉት ተጋድሎ ድል ተጎናፀፉ‼️ አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ታህሳስ 3/2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 11:30 እስከ 6:00 ሰ
🔥ደጀን ክፍለጦር በሌሊት ባደረጉት ተጋድሎ ድል ተጎናፀፉ‼️ አፋብኃ ምስርቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ታህሳስ 3/2018 ዓ/ም ከሌሊቱ 11:30 እስከ 6:00 ሰዓት በዘለቀው ከባድ ፍልሚያ የጥላትን ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ድል ተጎናፅፈዋል:: በጋዞ ወረዳ ብር አፋፍ 01 ቀበሌ ላይ በተደረገ አውደ ውጊያ የደጋው መብረቅ ኮር ደጀን ክፍለጦር ፅናት ሻለቃና ኮማንዶ ሶስተኛ ሻለቃ ባደረጉት የማጥቃት ውጊያ በርካታ የጥላት ሰራዊት በመደምሰስ ምሽግ የተሰበረ ሲሆን ከጋሸናና ከአሁንተገኝ ከተማ በገፍ የመጣው የጥላት ሰራዊት ምሽጉን ለቅቆ ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ በማለት ፈርጥጧል። ደጀኖች ጠላትን ባደረሱበት ከባድ ጥቃት የተደመሰሰ ሰራዊቱን በምሽጉ እየቀበረ ሌሎች ቁስለኛና ሙቱን በመኪና በመጫን ወደየመጣበት ተግተልትሎ ሸሽቷል። ሻለቃዎቹ በተጠናከረ መልኩ ጠላት ላይ በወሰዱት እርምጃ ከሙትና ቁስለኛ ባሻገር በርካታ  ተተኳሾችን መማረክ ተችሏል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! ©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር ህ/ግ መምሪያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 03/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
20 605
18
🔥ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና መንገድ ለ6 ቀናቶች ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን‼️ ከአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት ፋሽስታዊውን የዓብይ አገዛዝ በ
🔥ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና መንገድ ለ6 ቀናቶች ዝግ መሆኑን እናሳውቃለን‼️ ከአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የተላለፈ ጥብቅ መልዕክት     ፋሽስታዊውን የዓብይ አገዛዝ በመገርሰስ ህልውናችን ለማረጋገጥና መላ የሀገሪቱ ህዝቦች በነፃነትና በእኩልነት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር  እፎይ ብለው የሚኖሩበትን አውድ ለማንበር ከጭፍጨፋ እና ስደት የተረፈውን ህዝባችን በማስተባበር አስከፊውን የዓብይ አገዛዝ እያፈራረስነው እንገኛለን።   በጦርነቱ የአማራ ፋኖን ማሸነፍ እንደማይቻል ተገንዝቦ ተስፋ የቆረጠው ቀቢፀኛ የዓብይ ቡድንና ተላላኪዎቹ ህዝባችን የሚያማርሩ የዘረፋና የእገታ ወንጀሎች እንዲፈፀሙ ለከሃዲዎች ግልፅ ስምሪት በመስጠትና በተለያዩ ስልቶች ለስርዓት አልበኞችና ወንበዴዎች  ምቹ ሁኔታ በመፍጠር እንዲሁም ወታደራዊ ከለላ እየሰጠ ወገናችን በእጅ አዙር ለማሰቃየት ታትሮ እየሰራ መሆኑ ታውቆ በተለይም ከጎንደር ከተማ ጠዳ ክ/ከተማ እስከ አዲዘመን በሚገኙ ልዩ ልዩ ቦታዎች ተላላፊ ተሳፋሪዎችና አሽከርካሪዎች ላይ የውንብድና ተግባር እንዲፈፀሙ እያደረገ የቆየ መሆኑ ይታወቃል። የሰሜን አማራ ቀጠና ግንባር ትግልን ለላቀ ውጤት ለማብቃት ዕዛችን በላይ ዘለቀ ዕዝ ህዳር 30/2018 ዓ.ም በይፋ አውጆ የጀመረውን "ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ" በመደገፍ ኮራችን ወደ ተግባር መግባቱን እያሳወቅን የማጥራት ተልዕኳችን አካል የሆነ በዳ/ቴዎድሮስ ቀጠና ስር የሚስተዋሉ ተላላፊ ተሽከርካሪ ላይ ዘረፈና ስርቆት በሚፈፅሙ የህዝባችን ጠላቶችና የትግላችን ሳንካ ወንበዴዎች ላይ የማጥራት ስምሪት የሚደረግ በመሆኑ ከጎንደር ከተማ አዲዘመን ከተማ ዋና አስፓልት አውራ ጎዳና ከ ታህሳስ 04/2018 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ታህሳስ 10/2018 ዓ.ም ወላዶችና ፅኑ ህሙማን ከጫኑ አምቡላንሶችና ተሽከርካሪዎች ውጭ እስከተጠቀሰው ቀን መንገዱ ዝግ የተደረገ መሆኑን እናሳስባለን። የተላለፈውን የመንገድ መዝጋት መመሪያ ተላልፎ ለመንቀሳቀስ የሚሞክር ማንኛውም አካል ሊደርስ የሚችል አደጋና ኪሳራ ኃላፊነቱን ራሱ የሚወስድ ይሆናል።   ጥልቅ ማጥራትና ማብቃት ንቅናቄ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!       ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!          ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም    አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ          ጎንደር/አማራ /ኢትዮጵያ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 03/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
19 226
19
🔥#የ14ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በጠላት ላይ ታላቅ ድልን ተጎናጸፈ‼️ ታኅሳስ 02/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ
🔥#የ14ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በጠላት ላይ ታላቅ ድልን ተጎናጸፈ‼️ ታኅሳስ 02/2018 ዓ.ም የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ የሠራዊት አባላት በዘራፊው የብልጽግና ሠራዊት ላይ ድልን ተቀዳጅተዋል። የአርሶ አደሩን ሰብል ለመዝረፍና የማሕበረሰቡን ቤት ለመበርበር በጠዋቱ ከደብረ ማርቆስ ከተማ ተነስቶ ወደ ሊባኖስ ቀበሌ ያመራውን የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ጀግኖቹ የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ ፋኖዎች አስቀድመው ደፈጣ ጥለው በመጠበቅ ከጠዋት ጀምረው እስከ ምሽት ድረስ የቋያ እሳት ክንዳቸውን ሲያሳርፉበት ውለዋል። ሻለቃዋን በትኛታለሁ እያለ ተረቱን ሲነዛ የነበረው የብልጽግና ሠራዊት ከተጠና የከተማ ኦፐሬሽን እስከ መደበኛ የውጊያ ጥበብን የተካኑት ጀግኖቹ ጠላትን በልሳነ አፈሙዝ ሲያናዝዙት ውለው አምሽተዋል። ከደንባ እስከ ሊባኖስ ባካለለው ቀጠና በተደረገው ውጊያ ከፍተኛ መናበብና አስደናቂ የውጊያ ጥበብ የታየበት ከመሆኑም በላይ ምሽጎች ከመሰበራቸውም በላይ በርካታ ቁጥር ያለው ጡት ቆራጩ የምርኮኛው ጁላ ሠራዊትና ሆዳም አድማ ብተና እንደ ቅጠል ረግፎ ቀርቷል። በውጊያም ➠ ሶስት ምሽግ ተሰብሯል ➠ አንድ የአድማ ብተና የሻለቃ አመራር ተደምስሷል ➠ ከ37በላይ የጠላት ኃይል ተደምስሷል በአሁኑ ሰዓትም ጠላት መድፍ እያስወነጨፈ ይገኛል። ድል ለአማራ ፋኖ! ©የ14ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 02/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
20 232
20
🔥#ተማሪዎች_በድሮን_ጥቃት_ተገደሉ‼️ የፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ብልፅግና የጥፋት ቡድን ሰሜን ሸዋ ዞን በግሸ ወረዳ ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የ1ኛ ደረጃ ህፃናት ተማሪዎችን
🔥#ተማሪዎች_በድሮን_ጥቃት_ተገደሉ‼️ የፋሽስቱ አብይ አህመድ አገዛዝ ብልፅግና የጥፋት ቡድን ሰሜን ሸዋ ዞን በግሸ ወረዳ ትምህርት ቤት ላይ የድሮን ጥቃት በመፈፀም የ1ኛ ደረጃ ህፃናት ተማሪዎችን ገደለ:: የአብይ አህመድ የጥፋት ቡድን በሰሜን ሸዋ ግሸ ወረዳ ልዩ ቦታው ደል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በፈጸመው የድሮን ጥቃት በትምህርት ገበታ ላይ ያሉ ሁለት ተማሪዎች ሲሰው በርካቶች ቁስለኛ ሆነዋል:: የፋኖን ሐይል በአውደ ውጊያ ማሸነፍ ያልቻለው የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን በደል አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ታህሳስ 02/2018 ዓ.ም ከጧቱ 5:00 የፈጸመው የድሮን ጥቃት ለህጻናት እንኳን የማይራራ መሆኑን በተግባር አሳይቷል:: በዚህ የድሮን ጥቃት አንድ የመማሪያ ክፍል ሙሉ በሙሉ ሲወድም ከ10 በላይ ተማሪዎች በከፍተኛ ሁኔታ ቆስለው ወደ ህክምና ተወስደዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ©አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ #ዐንድ_አማራ‼️ #ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️ #ምረር_አማራ💪 #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 02/ዐ4/2018 ዓ.ም @NISIREamhra
21 104