Jafer Books 📚
الذهاب إلى القناة على Telegram
የንባብ ባህል እንዲዳብር እንተጋለን !! አድራሻችን ለገሃር ተወልደ ህንጻ አራት ኪሎ ብርሃና ሰላም ፊት ለፊት አብርሆት ቤተመጻሕፍት ግቢ ውስጥ ጥቁር አንበሳ ትምህርት ቤት ፊት ለፊት ሳሪስ አዲሱ ሰፈር ጀሞ ለቴሌግራም https://t.me/Jafbok ለፌስቡክ https://www.facebook.com/jaferbookshop?mibextid=ZbWKwL ለዌብሳይት www.jaferbooks.com
إظهار المزيد30 441
المشتركون
+224 ساعات
+477 أيام
+19130 أيام
جاري تحميل البيانات...
القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
ديسمبر '25
ديسمبر '25
+165
في 0 قنوات
نوفمبر '25
+390
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+335
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+340
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+457
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+412
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+435
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+493
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+385
في 1 قنوات
Get PRO
مارس '25
+335
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+271
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+283
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+661
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+471
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+681
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+546
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+793
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+665
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+419
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+590
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+787
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '24
+838
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '24
+898
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '24
+949
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '23
+728
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '23
+341
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '23
+408
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '23
+387
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '230
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '230
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '23
+4
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '23
+222
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '23
+321
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '23
+169
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '23
+856
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '230
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '220
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '22
+89
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '22
+546
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '22
+288
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '22
+179
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '22
+156
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '22
+221
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '22
+206
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '22
+375
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '22
+306
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '22
+16 332
في 0 قنوات
| التاريخ | نمو المشتركين | الإشارات | القنوات | |
| 16 ديسمبر | +8 | |||
| 15 ديسمبر | +8 | |||
| 14 ديسمبر | +9 | |||
| 13 ديسمبر | +14 | |||
| 12 ديسمبر | +16 | |||
| 11 ديسمبر | +5 | |||
| 10 ديسمبر | +14 | |||
| 09 ديسمبر | +11 | |||
| 08 ديسمبر | +15 | |||
| 07 ديسمبر | +17 | |||
| 06 ديسمبر | +10 | |||
| 05 ديسمبر | +6 | |||
| 04 ديسمبر | +9 | |||
| 03 ديسمبر | +13 | |||
| 02 ديسمبر | 0 | |||
| 01 ديسمبر | +10 |
منشورات القناة
አዲስ ነገር
ውድ ደንበኞቻችን ውጭ ሀገር የምትኖሩና ሀገር ውስጥ የተለያዩ ክፍለ ሀገራት ላላችሁ እንዲሁም አዲስ አበባ ውስጥም ሆናችሁ ባላችሁበት እንዲደርሳችሁ የምትፈልጉ ከ ኢትዮዺያ ፓስታ ጋር ባደረግነው ስምምነት መሰረት በፈጣን አገልግሎት ያላቹበት ድረስ እናደርሳለን !
55130
| 2 | ደራሲና ሐያሲ አለማየሁ ገላጋይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲሱንና ዘመናዊውን መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን ! | 1 968 |
| 3 | በቅርብ ቀን | 2 881 |
| 4 | ተስፋሁን ከበደ ( ፍራሽ አዳሽ ) ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር አዲስ የከፈትነውን ዘመናዊና የተደራጀ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን ! | 3 475 |
| 5 | ተወዳጁ የስፖርት ጋዜጠኛ አበበ ግደይ ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር የከፈትነውን አዲስና ዘመናዊ መጽሐፍ መደብራችንን ስለጎበኘህልን እናመሰግናለን !! | 3 591 |
| 6 | እናመሰግናለን !! | 3 468 |
| 7 | የመጽሐፍ የፊርማ ስነስርዓት
ታህሳስ 11 / 2018 | 3 780 |
| 8 | ዮዲታ ! | 5 107 |
| 9 | 🔥🔥🔥
Available now
Call us 0911932088
0911125324 | 6 454 |
| 10 | “መሆንን መድረስ”
የተሰኘዉ የ “ቡርሐን አዲስ “መጸሐፍ ለንባብ ቀርቦል።
ጃዕፈር መጸሐፍት | 4 965 |
| 11 | የመጽሐፍ ምረቃና የፊርማ ስነ-ስርዓት
ታህሳስ 4
አዲስ በከፈትነው ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በሚገኘው ጃዕፈር መጻሕፍት | 6 041 |
| 12 | " ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘ አዲስ መጽሐፍ ለንናብ በቃ ::
ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)፡ እራስን የማወቅ እና የመለወጥ ቁልፍ።"
በመጽሐፉ ውስጥ ምን ያገኛሉ? (Book Content):
ይህ "ኮዝሚክ አስትሮሎጂ (ማዛሮት)" የተሰኘው መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ጥበብ ጥልቅ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ሲሆን የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ይዳስሳል፡
* የ12ቱ የዞዲያክ ምልክቶች ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአሪየስ እስከ ፓይሲስ ያሉትን የዞዲያክ ምልክቶች ባህሪ፣ ጥንካሬ፣ ድክመት እና ስነ-ልቦናዊ ተፈጥሮ በዝርዝር ያብራራል።
* የናታል ገበታ (Natal Chart) ምንነት፡ የልደት ገበታ እንዴት እንደሚሰራ፣ የኮስሚክ ዑደቶች በህይወታችን ላይ ስላላቸው ተጽእኖ እና እጣ ፈንታን ከነጻ ፈቃድ ጋር እንዴት ማጣጣም እንደሚቻል ያስተምራል።
* ፍቅር እና ግንኙነት (Compatibility): እያንዳንዱ የኮከብ ምልክት ከሌሎች ጋር ያለው የግንኙነት ጥምረት፣ በፍቅር፣ በስራ እና በጓደኝነት የትኛው ከየትኛው ጋር እንደሚስማማ ወይም እንደሚጋጭ ይመረምራል።
* የአርችታይፕ ለውጥ (Archetype Transformation): እያንዳንዱ ሰው ካለበት የተፈጥሮ ባህሪ (ለምሳሌ ከቁጣ፣ ከፍርሃት ወይም ከስንፍና) ተላቆ እንዴት ወደ ተሻለ እና ከፍተኛ ማንነት ማደግ እንደሚችል የሚያሳይ የመንፈሳዊ እና የስነ-ልቦና እድገት መመሪያ ነው።
* ስራ፣ ጤና እና ገንዘብ፡ ለእያንዳንዱ የዞዲያክ ምልክት ተስማሚ የሆነ የስራ መስክ፣ የገንዘብ አጠቃቀም ልማድ እና ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጤና እክሎችን ከመፍትሄዎቻቸው ጋር ያቀርባል።
ይህ መጽሐፍ ስለ ኮከብ ቆጠራ ብቻ ሳይሆን፤ ራስን ስለማወቅ፣ ስለ ማህበራዊ ግንኙነት እና ስለ ህይወት ክህሎት የሚያስተምር ድንቅ ስራ ነው።
መጽሐፉን በመደብሮቻቻን ያገኙታል ! | 8 028 |
| 13 | በሮማን ተወልደብርሃን የተደረሰው " ዮዲታ " የተሰኘው መጽሐፏ ለንባብ በቅቷል ::
መጽሐፉ በሁሉም መደብሬቻችን ይገኛል ! | 7 142 |
| 14 | ለምን የተሰኘው ረጅም የልብወለድ መጽሐፌ ገበያ ላይ ውሏል። ጃዕፈር መጻሕፍት መደብር ታገኙታላችሁ። መጽሐፉ በዋነኝነት የሚያጠነጥነው ለምን ብሎ ጠይቆ በራሱ እና በሀገሩ ላይ መፍትሄ ለማምጣት በሚዳክር በአንድ ሰው ታሪክ ላይ ነው። ዋና ገፀባህሪው በመከራና ተስፋ መካከል እንደ ሹክሹክታ የለሰለሰ ነገር ግን እንደ ምላጭ የተሳለ ለምን የተሰኘው አዝማች ከአንደበቱ አይጠፋም።
የኢትዮጵያን እግር ኳስን ጨምሮ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች የለውጥን አሻራ ለማስቀመጥ የሚሄድበት መንገድ በመጽሐፉ ውስጥ በአጓጊ መልኩ ተቀምጦልናል። ከ"ለምን" አሰላስሎት የተነሳ ከድካም ውስጥ ኃይል ፤ ከትግል ውስጥ ጥንካሬ እንዴት እንደሚወለድ ስሜትን ሰቅዞ በሚይዝ መንገድ ቁልጭ ብሎ እናየዋለን። | 7 552 |
| 15 | አዲስ መጽሐፍ ! | 6 626 |
| 16 | አዳዲስ መጻሕፍት .
ይጎብኙን !
ይሸምቱን ! | 1 042 |
| 17 | የመጽሐፍ ምረቃ እና የፊርማ ስነ-ስርዓት
የመጽሐፍ ርዕስ - ያልተመለሱ ዳናዎች
ጸሐፊ - ካሕሳይ አብርሃ
ዕለቱ - ቅዳሜ ሕዳር 27
ቦታ - ለገሃር ተወልደ ሕንጻ ስር በከፈትነው አዲሱ ጃዕፈር መጻሕፍት | 7 790 |
| 18 | በአሸናፊ መለሰ የተደረሰው " የጨቀየ ጥለት " የተሰኘው መጽሐፍ ለንባብ በቅቷል :: በሁሉም መደብሮቻችን ይገኛል :: | 7 018 |
| 19 | የዮሐንስ ሞላ ሶስቱም የግጥም መድብሎች በመደብራችን ይገኛሉ ::
#የብርሃን ልክፍት
#በከንፈርሽ በራፍ
#የብርሃን ሰበዞች | 6 711 |
| 20 | No text | 477 |
