Natnael Mekonnen
الذهاب إلى القناة على Telegram
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7 Facebook.com/natnaelmekonnen.et Instagram.com/natnaelmekonnen21
إظهار المزيد182 048
المشتركون
-17824 ساعات
-1 0697 أيام
+17 94330 أيام
أرشيف المشاركات
00:46
Video unavailableShow in Telegram
☎️ +251986687513
☎️ +251929261190
አባይ ሆምስ ሪልእስቴት
➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ
📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ
➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ
➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_2781.MP416.19 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ከሰሞኑን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ 1 ሚሊዮን ዶላር (ከ156,000,000 ብር በላይ) የሚከፈልበት፣’ ጎልደን ካርድ የተሰኘ የጉዞ ማለፊያ ፈቃድ /ቪዛ/ ይፋ አድርገዋል።
‘ጎልደን ካርድ’ ቪዛ፣ ወደ አሜሪካ ለመሄድ ቢያንስ 1 ሚሊዮን ዶላር መክፈል ለሚችሉ የውጭ አገር ዜጎች የሚሰጥ ነው።
የዚህ ቪዛ አመልካቾች፣ ማመልከቻቸው ከመታየቱ በፊት፣ ሂደቱን ለማስጀመር የሚያስችል፣15 ሺህ ዶላር (ከ2.3 ሚሊዮን ብር በላይ) መክፈል ይጠበቅባቸዋል።
በሌላ በኩል ፥ አሜሪካ ወደ ሃገሯ ያለ ቪዛ የሚገቡ የወዳጆቿ ሀገራት ጎብኚዎች የ5 አመት የማህበራዊ ሚዲያ ታሪካቸውን እንዲያሳዩ ለመጠየቅ ማቀዷ ተነግሯል።
ሀገሪቱ የማህበራዊ ሚዲያ እንቅስቃሴያቸውን ፣ የኢሜይል አካውንታቸውንና የቤተሰብ ታሪካቸውን ለመጠየቅ አቅዳለች።
ባለፉት 5 አመታት የተጠቀሙትን የስልክ ቁጥርና ባለፉት 10 አመታት የተጠቀሟቸውን የኢሜይል አድራሻዎች እንዲያሳውቁ ይጠበቃል።
ያለ ቪዛ ወደ አሜሪካ መግባት የሚችሉ የአሜሪካ ወዳጅ ሃገራት መንገደኞች 42 ሲሆኑ እንግሊዝ፣ ጀርመን፣ ኳታር፣ እስራኤልና ጃፓን ይገኙበታል።
በቪዛ ወደ አሜሪካ በሚመጡ ሰዎች ላይ የማህበራዊ ሚዲያ መረጃቸውን እንዲያቀርቡ መደረግ መጀመሩ ይታወሳል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
00:29
Video unavailableShow in Telegram
ሰላምን መርጠናል! Good news we need to hear!
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ወገራ ወረዳ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ ታጣቂዎች
IMG_2770.MP42.53 MB
Good news we need to hear! ቁጥሩ ከፍተኛ የሆነ የፋኖ ታጣቂና አመራሮች በሰላማዊ መንገድ ለመታገልና የአማራ ክልል ህዝብን ከጦርነት አረንቋ ለማውጣት ከነትጥቃቸው ለመከላኪያ ሰራዊትና ለክልሉ የጸጥታ ሃይል እጃቸውን ሰጥተዋል::
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልልና ህዝብ
የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሙስጠፋ ሙሐመድ ኡመር እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ጥላሁን ከበደ ከሌሎች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን፣ የሻቤሌይ ሪዞልት የቱሪዝም ማዕከል ግንባታን ጎብኝተዋል።
Photo unavailableShow in Telegram
#ቴምርፕሮፐርቲስ #እነሆ_አዲስሳይት
📍 ሳር ቤት
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 2 መኝታ = 81ካሬ = 6ሚሊዮን
👉 ባለ 2 መኝታ = 106ካሬ = 7.9ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 139ካሬ = 10.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 153ካሬ = 11.4ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 81ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 9.3ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.8ሚሊዮን)
👉 106ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 12.1ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.4ሚሊዮን)
👉 139ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 15.9ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.1ሚሊዮን)
📍 አዋሬ
#በ35%ቅናሽ! (በ100% ክፍያ)
👉 ባለ 1 መኝታ = 78ካሬ = 5.5ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 117ካሬ = 8.3ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 137ካሬ = 9.7ሚሊዮን
👉 ባለ 3 መኝታ = 145ካሬ = 10.3ሚሊዮን
#በ20% ቅድመ ክፍያ (በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ)
👉 78ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 8.5ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (1.7ሚሊዮን)
👉 135ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 14.8ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (2.9ሚሊዮን)
👉 157ካሬ = ሙሉ ክፍያ = 17.2ሚሊዮን
ቅድመ ክፍያ = 20% (3.4ሚሊዮን)
⩩ ቀሪውን 80%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
⩩ 30% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ15 -25% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251964439488
+251907232222
Telegram: https://t.me/OusmanTemer
WhatsApp: https://wa.me/251964439488
ኢትዮጵያ ለዘመናት ባስተዳደረችው ባህር ላይ የበይ ተመልካች መሆን የለባትም
ቀይ ባሕር የሕንድ ውቅያኖስን እና ሜዲትራኒያን ባሕርን በማገናኘት በተለይም በዓለም ዙሪያ ተፈላጊ የሆነውን ነዳጅ ከመካከለኛው ምሥራቅ እና ከባሕረ ሰላጤው አገራት ለማጓጓዝ አጭር መንገድ በመሆኑ በዓለም ንግድ እና ፖለቲካ ላይ ወሳኝ ቦታ አለው።
ከኤፍ ኤም አዲስ 97.1 ጋር ቆይታ ያደረጉት የዓለም አቀፍ ውኃ ህግ ባለሙያው ከበደ ገርባ (ዶ/ር)፤ ከቀይ ባህር በጥቂት ርቀት የተቀመጠችው ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ ለዘመናት ባስተዳደረችው ባህር የበይ ተመልካች ሆና ተቀምጣለች ብለዋል።
በራስ ደጃፍ የበይ ተመልካችነት በዚህ ተለዋዋጭ የዓለም ሁኔታ ብዙ የሚያራምድ አይደለም ሲሉም ተናግረዋል።
የመደመር መንግሥት የባህር በር ጥያቄን የብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ እና የረጅም ጊዜ ስትራቴጂ አካል አድርጎ እንደሚመለከት ገልጸዋል።
ከ120 ሚሊየን በላይ ህዝብ ያላት እና በቀጠናው ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት እያስመዘገበች ያለችው ኢትዮጵያ የቀይ ባህር መስመር ላይ የሯሷ የሆነ ተመጣጣኝ መድረክ ያስፈልጋታል ሲሉ ጠቁመዋል።
ይህ ሀሳብ ለብዙ ዓመታት የነበረ የኢትዮጵያ ጥያቄ ነው የሚሉት ባለሙያው፤ ይህን ጉዳይ የአንድ ፓርቲ አጀንዳ አድርጎ መመልከት አይገባም ብለዋል።
የሀገራችን ብሔራዊ ደህንነት በመሆኑም ሁሉም አካል መጠየቅ ይገባዋል ሲሉ አክለዋል።
ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት የነበረች በመሆኗ ቀይ ባህር ላይ ታሪካዊ መብት እንዳላትና በዓለም አቀፍ ህግም ጉዳዩ በፍትሀዊነት እንደሚታይ አንስተዋል።
የባህር በር ለኢትዮጵያ ወደቀደመ ገናናነት ለመመለስ የብሩህ ተስፋ ምልክትም ነው ሲሉ ገልጸዋል።
00:46
Video unavailableShow in Telegram
☎️ +251986687513
☎️ +251929261190
አባይ ሆምስ ሪልእስቴት
➣ 12,000 ካሬ ላይ ያረፈ ጌትድ ኮምፓውንድ
📍ኑሮዎን እና ንግደዎን የከተማችን Downtown በሆነችው Mexico ያድርጉ
➣ እጅግ ዘመናዊ የመኖሪያ ኮምፓውንድ
በ መሀል ከተማ Mexico በማስታወቂያ ዋጋ በ 10% ቅድመ ክፍያ ቤት ይግዙ።
➣ ባለ 1 መኝታ 78.36 ካሬ
➣ ባለ 2 መኝታ 125.52 ካሬ
➣ ባለ 3 መኝታ 158.88 ካሬ
ዘመናዊ መኖሪያ መንደር አዲስ አበባ ሜክሲኮ አፍሪካ ህብረት አጠገብ ኢትዮጵያ
WhatsApp:- +251986687513
Telegram :- @realesrateconsultant
Email:- Yohannesmisganew5@gmail.com
IMG_2730.MP416.17 MB
00:47
Video unavailableShow in Telegram
I የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በአምባሳደር ባጫ ደበሌ የመጽሐፍ ምረቃ ላይ ከተናገሩት የተወሰደ
IMG_2722.MP44.08 MB
Good news : የመንግሥትንና የሕዝብን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ፣ የሰላምን ዋጋ የተገነዘቡና የሰላማዊ የሀሳብ ትግልን የመረጡ በሰሜን ጎንደር ዞን ዋልድባና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች ከነሙሉ ትጥቃቸው ገብተዋል።
ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለአማራ ክልል እና ህዝብ
Photo unavailableShow in Telegram
አሁንም እድሉ እንዳያመልጦ 🎯
📍 በለቡ መብራት
#በ30 % ቅናሽ! (100% ለሚከፍሉ)
እንዲሁም በግንባታ ሂደት ለሚከፍሉ
#በ10% ቅድመ ክፍያ
🎯60% የባንክ አማራጭ ጋር
ለመኖሪያ ሆነ ለኢንቨስትመንት ምቹ በሆነ ቦታ ቤቶን የራሶ ያድርጉ 📞
እንዲሁም የንግድ ሱቆችን ከ 27ካሬ ጀምሮ ያገኛሉ 🔥
👉 59ካሬ መኖሪያ አፓርትመንት
ቅድመ ክፍያ 10%= 520,000 ብር
👉 75 ካሬ ባለ አንድ መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 661,000 ብር
👉 111ካሬ ባለ ሁለት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%= 979,530 ብር
👉155 ካሬ ባለ ሶስት መኝታ
ቅድመ ክፍያ 10%=1.3 ሚሊ
👉176 ካሬ ባለ አራት መኝታ
ቅድመ ክፍያ=1.5 ሚሊ
⩩ ቀሪውን 90%፤ በግንባታ ሂደት፤ ያለምንም ወለድና የግንባታ እቃዎች ጭማሪ፤ በኢትዮጵያ ብር ከፍለው የሚጨርሱት።
#አሊያም 30% ግንባታው እስኪጠናቀቅ ከፍላችሁ 60% በባንክ ረጅም አመት በሚከፈል
⩩ 15% እና ከዚያ በላይ ለሚከፍሉ፤ ከከፈሉት ላይ ከ13 -30% ቅናሽ አዘጋጅተናል።
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን!
+251980801624
WhatsApp: https://wa.me/251980801624
በአዲስ አበባ የውስጥ ለውስጥ መንገድ አጥሮች እንዲነሱ ባለሥልጣኑ አስጠነቀቀ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን፣ በከተማዋ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ ግለሰቦች መንገዶቹን በሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ክፍት እንዲያደርጉ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ አስተላልፏል።
ባለሥልጣኑ በተለያዩ የከተማዋ ክፍሎች የተገነቡ የውስጥ ለውስጥ መንገዶች በሕገወጥ መንገድ በግለሰቦች ታጥረው የተዘጉ መሆናቸውን ጠቅሷል።
ይህ ሕገወጥ ድርጊት የሕብረተሰቡን በመንገድ ሀብት የመጠቀም መብት ከመጋፋቱም በላይ፣ የትራፊክ እንቅስቃሴው እንዲስተጓጎል አሉታዊ ተፅእኖ እያሳደረ መሆኑንም አክሎ አስታውቋል።
በመሆኑም፣ የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በሁሉም የከተማዋ ክፍሎች የሚገኙ የውስጥ ለውስጥ መንገዶችን አጥረው የዘጉ አካላት በሙሉ፤ ከዛሬ ቅዳሜ ታኅሣሥ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ ቀናት ውስጥ መንገድ የዘጉበትን አጥር እንዲያነሱ እና መንገዱን ለትራፊክ እንቅስቃሴ ክፍት እንዲያደርጉ በጥብቅ አሳስቧል።
በሁሉም የከተማዋ ማዕዘናት መጠነ-ሰፊ የመንገድ ግንባታና ጥገና ሥራዎች እያከናወነ እንደሚገኝ የገለጸው ባለስልጣኑ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ውስጥ አጥር የማያነሱ አካላት በሕግ ተጠያቂ እንደሚሆኑ ባለሥልጣኑ አስታውቋል።
Photo unavailableShow in Telegram
በ ካሬ ሜትር 71,000 birr.
Location :; መስቀል ፍላወር (villa verde)
2B+G+12
📌 ግንባታቸዉ በፍጥነት እየተገነባ ያለ ለኑሮ እንዲሁም ♻️ ለኢንቨስትመንት እጅግ ተመራጭና ነፋሻማ ♻️ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ አፓርትመንቶችን ለጥቂት ቀናት በሚቆይ የማስታወቂያ ዋጋ ለመሸጥ አቅርበናል ::
🔻 የካሬ አማራጮች 🔻
ስቱዲዮ እስከ ባለ ሶስት መኝታ
ስቱዲዮ; 52 ካሬ
ባለ1መኝታ; 85 ካሬ
ባለ2 መኝታ; 108 ካሬ
ባለ3 መኝታ; 152&162 ካሬ
⚡️ በህንፃው ላይ ያሉት ተጨማሪ
አገልግሎቶች ⚡️
💥ሁሉም ቤቶች እጅግ ውብ የሆነ የከተማ ስፍራ እይታ አላቸው
💥 2እጅግ ዘመናዊ ሊፍቶች (Elevator)
💥 በቂ የመኪና ማቆሚያ (Parking)2B
💥የኤሌክትሪክ መኪኖች የቻርጅ ቦታ
💥 ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ
💥 ሰፊ ሰገነት /Terrace /
💥 24 ሰዓት በደህንነት ካሜራ የሚጠበቅ
💥 የውሀ መቆራረጥ በፍጹም እንዳያሳስቦት::
Five house holds per floor.
50% የባንክ ብድር የተመቻቸለት
DownPayment; 10%
ለበለጠ መረጃ በ 0931283328 ይደውሉልን።
00:24
Video unavailableShow in Telegram
ቻይና ክብረ–ወሰን የሰበረውን ጂዩቲያን ሰው አልባ አውሮፕላን ይፋ አደረገች
ፕሮጀክቱን የሚመራው የቻይና አቪዬሽን ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን እንዳስታወቀው፣ የድሮኑ የሲቪል ተግባራት የሚከተሉትን ያካትታሉ፡-
🔹ለአደጋ ጊዜ ምላሽ መስጠት
🔹መልክዓ ምድራዊ ቅኝት ማካሄድ
🔹የደን ቃጠሎን መከታተል
IMG_2661.MP44.54 MB
በከተማችን እየተተገበሩ ካሉ የዜሮ ግብ ፕሮጀክቶች መካከል አንዱ ተረጂነት እና ልመናን ዜሮ ማድረግ ነው።
ዛሬ ማለዳ በአዲስ ከተማ፣ በአቃቂ ቃሊቲ፣ በየካ እና በቂርቆስ ክፍለ ከተሞች፣ አራት G+4 የማምረቻ እና መሸጫ ህንፃዎችን ከዚህ ቀደም በምግብ ዋስትና (ሴፍቲኔት) ፕሮግራም ታቅፈው ሲሰሩ ለነበሩ የከተማችን ነዋሪዎች አስረክበናል።
የፕሮግራሙ ተጠቃሚዎች 976 አንቀሳቃሾች ሲሆኑ፣ በ292 ኢንተርፕራይዞች እንዲደራጁ ተደርጓል።
የከተማ አስተዳደራችን በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በማምረቻና መሸጫ ቦታ አቅርቦት፣ በከፋ ድህነት ውስጥ የሚኖሩ ዜጎችን ህይወት በመለወጥና ከድህነት በማውጣት ኑሯቸውን በዘላቂነት ለመምራት እንዲችሉ ለማድረግ እየሰራ ይገኛል።
አስተዳደራችን ባለፉት የለውጥ ዓመታት ከ520 ሺህ በላይ የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚዎችን በተለያዩ ዘርፎች የስራ ዕድል በመፍጠር ከተረጂነት ወደ አምራችነት ማሸጋገር ችሏል።
ውድ ተጠቃሚዎች፣ የተፈጠረላችሁን የስራ ዕድል በአግባቡ በመጠቀም ከተረጂነት ወደ አምራችነት በመሸጋገር በአጭር ጊዜ ውጤታማ ሆናችሁ ስላየን እጅግ ደስተኞች ነን።
ዛሬ ያስረከብናችሁ የመስሪያ ቦታ ነገ የእናንተ እህቶች፣ ወደፊትም ወንድሞችና ልጆች ተረክበው የሚሰሩበት መሆኑን ተገንዝባችሁ በኃላፊነት ልትጠቀሙበት ይገባል።
በቀጣይም በስልጠና ያገኛችሁትን ክህሎት በስራ ህይወታችሁ በመተግበር በርትታችሁ የበለጠ ውጤታማ በመሆን ሌሎችም የእናንተን መንገድ እንዲከተሉ ማድረግ ይጠበቅባችኋል።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ሕዝቦቿን ይባርክ !
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
