"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ
الذهاب إلى القناة على Telegram
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ኹጥባዎች: ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى وخُطب ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
إظهار المزيد71 291
المشتركون
+1024 ساعات
+1137 أيام
+64330 أيام
أرشيف المشاركات
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/303
ረቡዕ 12/6/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_303
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ አባቴ ለወጪ የሚሰጠውን ብር ጫት ላይ ነው የሚያውለው ወንድሞቼ እያወቁ ቢሰጡት ወንጀለኛ ይሆናሉ?
▪️2/ ባለፈው ደርስ ላይ ስለ ወርቅ ሲያስተምሩ ወርቅን ወርቅ ቤት ሄዶ ሸጦ ሌላ ብር ጨምሮ ወርቅን መግዛት ከሪባ ይቆጠራል ብለው ነበረ ስላልገባኝ ያብራሩልኝ ከዚህ በፊት በዚህ መንገድ የገዛ ሰው ምን ማድረግ አለበት?
▪️3/ ሰላት እየሰገደ ያለ ሰው ቢያቅረው ምን ያደርጋል? አፍ ላይ ቢወጣና የሚተፋበት ቦታ ካለ ተፍቶ ይቀጥል ከሌለስ ምን ያድርግ?
▪️4/ መንይ ጠሃራ ከሆነ ከሴት መሀፀን በስሜት የሚወጣ ፈሳሽ ለምን ነጃሣ ተባለ?ከሌሎች ፈሣሾችስ እንዴት መለየት ይቻላል? ፈሳሽ ከተለመደው ውጪ እየፈሰሰ የሚያስቸግረው ሰውስ የውስጥ ልብሱን ግዴታ መቀየር አለበት ወይስ ጠሃራና ውዱዕ ይበቃዋል?
▪️5/ ፊቅህ ጉዳይ ላይ የዑለሞች ልዩነት ያለበትን ጉዳይ ከተበላጩ መስራት እንዴት ይታያል?
▪️6/ መሰረታዊ ፍላጎቶችን ለማሟላት በማሰብ ኪታብ አስተምሮ ገንዘብ መቀበል እንዴት ይታያል?
▪️7/ አንድ በአእምሮ ህመም ምክንያት መድሀኒት የሚወስድ ሰው ፆም ግዴታ አይሆንበትም? ሰውዬው ሌላ የእለት ተእለት ተግባሩን መፈፀም የሚችል ሰው ነው ነገር ግን የህክምና ባለ ሙያዎች የአእምሮ ህመምተኛ ነው ብለው መድሀኒት ይወስዳል በምን ደረጃ ያለ ሰው ነው መፆም አይገደድም የሚባለው?
▪️8/ ሙሉ በርሜል ውስጥ 1 ቀንድ አውጣ ቢገባ ይነጀሳል?
▪️9/ ፋቲሀን ሳያስተካክል ኢማም ሆኖ ዘወትር የሚያሰግድን ሰው መከተል እንዴት ይታያል? ከአካባቢው ማህበረሰብ ምን ይጠበቃል?
▪️10/ ሹሩባ ስንሰራ ውስጡ ላይ ክር አስቀምጦ መስራት ይቻላል ወይ ክሩ ፀጉሩ ጋር አይቀጠልም ከፀጉሩ ጋር ክሩ ከውስጥ የሚቀመጠው የተሰራውን ሽሩባ ጎላ ብሎ እንዲታይ ለማድረግ ነው?
▪️11/ እኔ የእህቴ ታናሽ ልጇን አጥብቻለሁ የእህቴ የመጀመሪያ ልጇ እኔ ለወለድኳቸው ልጆች ወንድም ይሆናል እሱ አልጠባም ታናሹ ነው የጠባው?
▪️12/ አንዲት ሴት እዚህ ሀገር ስትሰራ በጣም ተቸግራ ነው እንደሚታወቀው የኛ ሀገር የአናኗር ዘይቤ ደግሞ ሴት ልጅ ሙተሀጅብ ሆና ስትሰራ ብዙ ኢህቲላጥ በሂጃብ መቸገር ከወንዶች መቸገር እንዲሁም ብዙ ቀን በቀን የሚደርሱ ዲናዊ ችግር ስላሉ ሰላትም በጊዜ ደርሶ አለመስገድ ብቻ ብዙ ክፍተት ስላለ አንዴ ያለ መህረም ሄጄ እዛ የእለት ተእለት ለሂጃቤ በሚመች ሁኔታ ለዲኔም በሚመች ሁኔታ ብኖር ይሻለኛል ብላ ለመሄድ እየሞከረች ነው ይቺን እህት እንደ ኢስላም ምን ማለት ይሻላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/340 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዱንያ ፍፃሜ መቃረብ
እሁድ 9/6/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_340
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org/
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/302
🔹تفسير سورة ص
🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ21-25)
የዕለተ ጁሙዓ 7/6/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/XVv8qL
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/302
ረቡዕ 5/6/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_302
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
▪️1/ ሰው ነው ሸይጧን ነው ሲህር የሚሰራው?
▪️2/ በግን ወይም በሬን ሲያርድ ቢስሚላህ ማለት ረስቶ ካረደ መብላት ይቻላል?
▪️3/ ሴት ልጅ ከባሏ ውጪ የሆነ ቤተሠብ ሲሞት 3 ቀን ሀዘን ይፈቀድላታል በምን መልኩ ነው 3 ቀን በሀዘን የምታሳልፈው?
▪️4/ ከሀጅ የመጣን ሰው መዘየር እንዴት ይታያል?
▪️5/ ስለት ከገባን በሗላ ያልነው ነገር ካልተፈፀመልን ስለታችንን መተው ይቻላል?
▪️6/ ጠንቋይን የገደለ ሰው አጅር ያገኛል የሚለው ነገር እንዴት ነው?
▪️7/ የጁማዓ ቀን ዝሁር ሰላትን ቤት ውስጥ ለመስገድ መስጂድ የሄዱት የጁመዓን ሰላት ሰግደው እስኪመለሱ መጠበቅ አለብን ወይ?
▪️8/ መስጂድ ከሞላ በሗላ መንገድ ከሌለ ከኢማሙ ፊት መስገድ ይቻላል?
▪️9/ ካፊርን እርዳታ መጠየቅ ይቻላል?
▪️10/ የሰው ሀቅ ያለበት ወይም የወሰደ ሰው ለባለቤቱ ዝም ብሎ ሳይናገር ቢመልስ እንደመለሰ ይቆጠርለታል ወይስ የምን ገንዘብ እንደሆነ መናገር ይኖርበታል?
▪️11/
هل يجوز التصفيق والتصفير خارج المساجد للحاجة؟
▪️12/ ልጆች በምን ሁኔታ ነው አባት ወይም እናትን የሚመስሉት ወንድ እንዴት ይወለዳል ሴት በምን ሁኔታ ነው ሴት ሆና የምትወለደው?
▪️13/ የወጣትነት እድሜ ጅማሮ ላይ ነው ያለሁት አላህ የቂያማ ቀን ወጣትነትህን በምን አሳለፍከው ተብሎ ሲጠይቅ ምን ብዬ ነው የምመልሰው በምን ወጣትነቴን ላሳልፍ ይመክሩኛል?
▪️14/ ከአሱር በሗላ ተህየተል መስጂድ መስገድ እንዴት ይታያል?
▪️15/ አንድ ልጅ ስሙ የሚታወቀው በደረሳው ነው እና አሁን እንደዛ ብንጠራው ችግር አለው? ሹክረን
▪️16/ ስሁር መብላት እንደ ኒያ ይቆጠራል?
▪️17/ አቂዳው ልክ ያልሆነ ሰው ነገር ግን በአረብኛ ቋንቋ በጣም የመጠቀ ሲፈሰር ለሒፍዝም ለተደቡርም በእጅጉ የሚረዳ ሰውጋ ተፍሲር መቅራት እንዴት ይታያል?
▪️18/ ቁርአን ሙራጃአ በምናረግበት ግዜ አይንን ከድኖ መቅራት እንዴት ይታያል?
▪️19/ ሰላት ውስጥ ፋቲሀ ስንቀራ በምን አይነት ድምፅ መቅራት አለብን?
▪️20/ በወንበር የሚሰግዱ ሰዎች ሰልፋቸው እንዴት ነው የሚሆነው የወንበሩ ሗላኛው እግር ከኛ እግር እኩል መሆን አለበት ወይ የፊት ለፊት እግሩ ነው እንዲሁም ሰላት እየተሰገደ ተቀምጠው ግማሽ መሀል ላይ ሲደርስ ተነስተው ይቆማሉ እሄ ነገር ይፈቀዳል?
▪️21/ አንዳንድ ሴቶች በሀይድ ላይ የቁርአንን ሽፍን ያለ ምንም ጥንቃቄ በእጃቸው ይዘው ይቀራሉ በሚጠየቁበት ግዜ ሽፋኑ ፉጡር ነው ወረቀቱ ላይ ያለው ፁሁፍ ነው የአላህ ቃል ስለዚህ ፅሁፉን ሳንነካ እንቀራለን ይላሉ ይህን ነገር ማድረግ ይቻላልን?
▪️22/ ሀይድ ላይ የሆነች ሴት ውዱእ ማድረግ ትችላለች ወይ?
▪️23/ በአዝካር ማሽን በሙስበኸ በስልክ አዝካር ማድረግ ይቻላልን?
▪️24/ አባቴ ሰለምቴ ነው ቢሆንም ግን ያሻርካል የሚያምንበት ቀን አለ እና ለዛ ቀን ዝግጅት ስራ መስራቴ እኔን የሱ ተባባሪ ያደርገኛል ወይ?
▪️25/ ጅልባብ የምትለብስ ሴት እግሯን ከፍታ መውጣት ትችላለች ወይ?
▪️26/ ሰላት ውስጥ ሆኖ አይንን መጨፈን ይቻላል ወይ?
▪️27/ መህሬን ስጠየቅ ሀጅ አስደርገኝ ብል ችግር አለው እንዴ? ያብራሩልኝ
▪️28/ ለመተማመኛ ተብሎ በቁርአን መማል እንዴት ይታያል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
የማይጠቅም ዕውቀት...
የማይጠቅም (የማይሰሩበት) ዕውቀትና የማይወስዱት (የማይውጡት) መድሃኒት አንድ ናቸው።
አንድ ታማሚ መድሃኒቶችን አጠገቡ በማስቀመጥ ብቻ ሊድን አንደማይችለው ሁሉ ዒልምም በማዳመጥ ብቻ መጠቀምና መለወጥ አይቻልም። ለመለወጥና ለመጠቀም የግድ መስራትና መተግበር ያስፈልጋል።
ስለዚህም በተለያዩ አጋጣሚዎች የምናገኘው እውቀት እንዲጠቅመን እንስራበት!
የቂያም ቀንም (ባወቅከው ሰርተሀልን?) ተብሎ መጠየቅ እንዳለ እናስታውስ!
ዛዱል-መዓድ
https://telegram.me/ahmedadem
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/339 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ወሬን ከመቀበልና ከማሰራጨት በፊት የማረጋገጥ ግዴታነት
እሁድ 2/6/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_339
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/301
🔹تفسير سورة ص
🔮 የሱረቱ ሷድ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ12-20)
የዕለተ ጁሙዓ 30/5/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/MQJHF8
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadulmead.org
✔️ https://telegram.me/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
